▣ሙስሊም ስትሆን ▼▼▼
➦እራስህን በእውቀት ማነፅና መታነጽ
➦ሙያህን ማወቅና በዛው ማገልገል!
➦በየትኛውም ነገር ላይ ፍትሃዊ(ሚዛናዊ) እይታ መኖር!
➦መቼም ቢሆን ለሐቅ ቦታ ሰጪ መሆን!
➦ከሀቅና ከሐቅ ባለቤቶች ጋር መሆን!
➦መቼም ቢሆን የሀቅ ባዳ አይኑርህ!
➦ለዲነል እስላም ዘብ(ተከላካይ) መቆም!
➦ሁሌም ለእውቀት ጉጉት ይኑርህ!
➦ሁሌም እራስን ከሐቅ ጋር መገምገም!
➦ለታይታ(ለይዩልኝ) ብለህ አትስራ!
➦የራስን ደረጃ ማወቅና መገንዘብ !
➦ሥራህን በእኽላስ ማድረግ (ለአሏህ ብሎ መሥራት)!
➦ለመልካም ነገር እንቅፋት አለመሆን!
➦በጠቃሚ ነገር ላይ ምሳሌ መሆን!
➦በተገቢው መልኩ የሀቅ ወገንተኛ መሆን!
➦በህይወትህ ውስጥ ጠላትህን ማወቅ!
➦ወዳጅና ጠላትን ለይቶ ማወቅና መረዳት!
➦ዲናዊ በሆኑ ነገሮች ላይ የራስን ግላዊ ዝንባሌ አለመከተል!
➦በጭፍን ለግለሰብ ወገንተኛ አለመሆን!
➦በሕይወት ዘመንህ በትኛውም ነገር ላይ ተስፋ አለመቁረጥ!
▼
▼
▼
▼
▼
▼
አሏህ በሐቅ ላይ ያፅናን🔥
➦እራስህን በእውቀት ማነፅና መታነጽ
➦ሙያህን ማወቅና በዛው ማገልገል!
➦በየትኛውም ነገር ላይ ፍትሃዊ(ሚዛናዊ) እይታ መኖር!
➦መቼም ቢሆን ለሐቅ ቦታ ሰጪ መሆን!
➦ከሀቅና ከሐቅ ባለቤቶች ጋር መሆን!
➦መቼም ቢሆን የሀቅ ባዳ አይኑርህ!
➦ለዲነል እስላም ዘብ(ተከላካይ) መቆም!
➦ሁሌም ለእውቀት ጉጉት ይኑርህ!
➦ሁሌም እራስን ከሐቅ ጋር መገምገም!
➦ለታይታ(ለይዩልኝ) ብለህ አትስራ!
➦የራስን ደረጃ ማወቅና መገንዘብ !
➦ሥራህን በእኽላስ ማድረግ (ለአሏህ ብሎ መሥራት)!
➦ለመልካም ነገር እንቅፋት አለመሆን!
➦በጠቃሚ ነገር ላይ ምሳሌ መሆን!
➦በተገቢው መልኩ የሀቅ ወገንተኛ መሆን!
➦በህይወትህ ውስጥ ጠላትህን ማወቅ!
➦ወዳጅና ጠላትን ለይቶ ማወቅና መረዳት!
➦ዲናዊ በሆኑ ነገሮች ላይ የራስን ግላዊ ዝንባሌ አለመከተል!
➦በጭፍን ለግለሰብ ወገንተኛ አለመሆን!
➦በሕይወት ዘመንህ በትኛውም ነገር ላይ ተስፋ አለመቁረጥ!
▼
▼
▼
▼
▼
▼
አሏህ በሐቅ ላይ ያፅናን🔥
❤3🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦እናንተ ሰዎች ተረጋጋ እስቲ እስልምና የማያውቀውን ነገር በግድ አስገድዳችሁ በስሜት ከዲን ለማድረግ አትሞክሩ🙃ሙቀታችሁን ቀንሱ ትጎዳላችሁ🔥
➦በመውሊድ ስም አትነግዱ!አሏህን ፍሩ ! ወደዳችሁም ጠላችሁም መውሊድ(የልደት ቀን ማክበር የሚባል ነገር) ድብን ያለ መጤ ብድዓ(ፈጠራ) ነው!
➦«የዝንጀሮ ቆንጆ የለውም ነው» ነገሩ!
➦ዲን የማንም ጁሃል ወጠጤ መፈንጫ አይደለም!
➦ውዴታ የሚገለጸው ሱናቸውን በመከተል እንጂ በመቃረን አይደለምና!
➦በመውሊድ ስም አትነግዱ!አሏህን ፍሩ ! ወደዳችሁም ጠላችሁም መውሊድ(የልደት ቀን ማክበር የሚባል ነገር) ድብን ያለ መጤ ብድዓ(ፈጠራ) ነው!
➦«የዝንጀሮ ቆንጆ የለውም ነው» ነገሩ!
➦ዲን የማንም ጁሃል ወጠጤ መፈንጫ አይደለም!
➦ውዴታ የሚገለጸው ሱናቸውን በመከተል እንጂ በመቃረን አይደለምና!
👍5❤3👎1
▪ሁሌም ሐቅ መራራ ነውና ብመረንም መዋጥ ግድ ነው🔥
▪የሰዎች ውዴታ ከሀቅ መንገድ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ🔥
▪የሰዎች ውዴታ ከሀቅ መንገድ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ🔥
❤5👍2
👉 ለፈገግታ !
ባልና ሚስት ቁጭ ብለው እየተጫወቱ ሳለ ሚስት ለባልዋ እስኪ እውነቱን ንገረኝ ያኔ እኔን ለትዳር ስተጠይቀኝ ማን ነበር የጠቆመህ ትለዋለች ።
ባልም ቀበል አድርጎ ማን እንደሆነ አላስታውስም ምክንያቱም ጠላቶቼ ብዙ ናቸውና ብሏት እርፍ ! ።
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው
ባልና ሚስት ቁጭ ብለው እየተጫወቱ ሳለ ሚስት ለባልዋ እስኪ እውነቱን ንገረኝ ያኔ እኔን ለትዳር ስተጠይቀኝ ማን ነበር የጠቆመህ ትለዋለች ።
ባልም ቀበል አድርጎ ማን እንደሆነ አላስታውስም ምክንያቱም ጠላቶቼ ብዙ ናቸውና ብሏት እርፍ ! ።
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው
😁10
عن أبي هريرة رضي الله عنه، عن النبي صلى الله عليه وسلم أنه قال: «الإيمانُ بضعٌ وسبعون -أو بضعٌ وستون- شعبةً، فأفضلُها قولُ لا إله إلا اللهُ، وأدناها إماطةُ الأذى عن الطريقِ، والحياءُ شعبةٌ من الإيمانِ» متفق عليه.
አቡ ሁረይራ (ረ.0 ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦«ኢማን ከሰባ ሦስት እስከ ሰባ ዘጠኝ ወይም ከስድሳ ሦስት እስከ ስድሳ
ዘጠኝ የሚደርሱ ቅርንጫፎች አሉት፡፡ ከፍተኛው በላጩ«ላ ኢላሀ
ኢልለላህ»ን ማለት ሲሆን የመጨረሻውና ዝቅተኛው ከመንገድ ላይ የሚያውክን ነገር ማስወገድ ነው፡፡«ሐያእ»የኢማን አንዱ ዘርፍ(ቅርንጫፍ) ነው፡፡
[📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

❤2
➲እራሳቸውን ወደ ዲነል እስላም ያስጠጉ ሆነው ነገር ግን ከሌሎች ይልቅ እጅግ አደገኛና ፈታኝ ከሆኑ የጥመት ፊረቆች(አንጃዎች) መካከል፦ሺዓዎች፣ራፊዳዎች፣አህባሾች፣ሱፊዮች ናቸው!
➦ለሽርክና ለብድዓ መስፋፋት ትልቁን ሚና የሚጫወቱት እነዚህ መሆናቸው እሙንና ቅቡል የሆነ ነገር ነው🔥
➦Btw እዚህ ጋ መሰመር ያለበት ነገር ሌሎችም የሉም ማለት አይደለም🔥
➦አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ከሩቅ ካለው ጠላት ይልቅ የቅርብ ጠላት ይበልጥ እንደሚጎዳን ማወቅ አለብን ባረከሏሁ ፊኩም!
N.B ፦ጉላቱ(غلاة) ሺዓዎችና ራፊዳዎች ከእስላም ክልል የወጡ መሆናቸውን ብዙ ኡለማዎች ጠቅሰዋል! በል የኡለማዎች ስምምነት(Islamic Scholars Consensus patrum) እንዳለም ይጠቅሳሉ!
▪አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛንም በሀቅ መንገድ ላይ ያፅናን!🔥

እስቲ በህይወት ያለው ሰው ብቻ የዚህን ቻናል ሼር ያድርግ በረካ ይሁን🙃1k እያልን ልንሸብት ነው እንዴ😐
❤1😁1
▣ጠቃሚ TIPS
➦ክርስትና መሠረቱ ሰው ሰራሽ ፈጠራና ስያሜውም ከጠላት የተገኘ ሃይማኖት ነው!
➦እስልምና ግን መሠረቱ ከአምላክ ዘንድ እውቅና ያለው ብቸኛ ሃይማኖት ነው!
➦ክርስትና ነቢያትን ይሰድባል፣ያንቋሽሻል! በነሱ ላይ ድንበር ያልፋል !
➦እስልምና ግን ነቢያትን በጠቅላላ በደረጃቸው ያከብራል!በነሱ ላይ ድንበር አያልፍም!
➦ክርስትና የሰው ልጅን በግድ ያለ ነፃ ፈቃድ(Free will) ሃጥያተኛ ያደርጋል!ሁሉም የሰው ልጅ ስወለድ(በተፈጥሮ) ሃጥየተኛ ነው ብሎ ያስተምራል!
➦እስልምና ግን የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ(Free will) እንዳለ ያስተምራል!የሰው ልጅ በተፈጥሮ ሃጥያተኛ ነው ብሎ አያስተምርም!
➦በክርስትና የሚመለከው አንድም ሦስትም የሆነ አምሳያ ያለው ፍፁም ሰውና ፍጡር ነው! የፍጥረት ባህርይ ያለውንና የተላበሰውን ነው!
➦በእስልምና የሚመለከው ዘላለማዊ አምሳያ የሌለው ብቸኛ የሆነ አንድ ፍፁም አምላክና ፈጣሪ ብቻ ነው!የፍጥረት ባህርይ የሌለውን ነው!
▪
▪
▪
▪
▪
➲እንግዲያስ ክርስቲያኖች ለሕይወታችሁ መዳን የትኛውን ትመርጣላችሁ¿
الحمد لله على نعمة الإسلام🔥
“All praise and gratitude is due to Allah for the blessing of Islam.”

❤1
➲በትክክለኛው ጎዳና ላይ ሆነህ በአቋምህ ቀጥ ለጥ በልና ሂድ! ፅናት ይኑርህ! እንደ ጨው አትሟሟ! ሌሎችንም አታሟሟ! ደግሞም አታጭበርብር! ማጭበርበር የሙስሊሞች ባህርይ አይደለምና!🔥
💯2
ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል አንድ
•••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿•••
በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው።
አሁን አሁን ግን ሰዎች አስተሳሰባቸው እየተቀየረ መጣ፣ትንሽ ትንሽ የሸይጣን ኮቴ ያንሸራትታቸውም ጀምሯል።
ነቢዩላህ ኢድሪስ (ዐ ሰ) ይባላሉ። ረጅም ሰዐት ዝምታ ያሚያስደስታቸው ሰው ናቸው።ከተናገሩም ሒክማ ያላትን እና አጠር ያለች ንግግር ነበር ሚናገሩት።
ይቀጥላል

❤2👍1🤔1