▣ሞዴላችን ምንድነው ማን ነው¿
1ኛ የፍልም አክተር¿
2ኛ ዘፋኝና የዘፈን አቀንቃኝ¿
3ኛ የፖለቲካ አቀንቃኝ¿
4ኛ ሌተ ቀን የኳስ አፍቃሪ ¿
5ኛ ለዘረኝነት ጥብቅና የሚቆም¿
6ኛ በጎጂ ልማዳዊ ሱስ የተጠመደ¿
▪
▪
▪
▪
▪
➦እውነታው ግን እኛ ሙስሊሞች በየትኛውም Condition ላይ የኛ ሞዴላችን(አርአያችን) ነብያችን (ﷺ) ናቸው እንጂ አንድ የመንደር ወጠጤ attention seeker አይደለም!
➦በእያንዳንዱ በኑሮ ዘይቤያችን ውስጥ መመሪያችን፣መለኪያችን(መመዘኛችን)
ደግሞ as primary and secondary source ቁርዓንና Authentic ሀዲስ ነው!
➦ከዚያም ትክክለኛ የኡለማዎችን መረዳት መያዝ ነው! ከዚህ ውጪ ያለው አካሄድ ለጥመት የሚዳርግ ጎዳና እንጂ ሌላ አይደለምና መጠንቀቅ ያስፈልጋል!
➦ዲንና ስሜትን(የራስ ዝንባሌን) ማስቀደም አንድ ላይ የሚሄድ ነገር አይደለም! ዲናችን በደሊል(በማስረጃ) እንጂ በመሰለኝ በደስ አለኝ የሚመራ አይደለም!
➦በተለይ ከሃዲ የሆኑ ካፊሮችን እንደ አርዓያ የሚትይዙ ሰዎች አሏህን ፍሩ!
➦ለየትኛውም ነገር መፍትሔ የሚናገኘው እነሱ ዘንድ በመጠጋት ሳይሆን ወደ ዲናችን በመመለስ ብቻ ነው!
➦በተለይ በአሁኑ ሰዓት በዲናችን ውስጥ የከሃዲያንን ፈለግ በማሽተት ፊትናን ለመርጨት የምትሞክሩ አንዳንድ ፌሚኒስት(Feminist) እንትንስት.. ነን ባዮች አደብ ግዙ አሏህን ፍሩ!
ዲናችን በሁሉም ነገር ላይ ሙሉ መፍትሄ ያለው ነውና ወደ ዲናችን እንመለስ! የስሜት ጉዞ መጨረሻው ክስረት እንጂ ልማት የለም!
▪ሀቅ ሁሌም መራራ ነው ብመርህም ዋጠው🔥
➺አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናን!

❤1
▣መውሊድና የመውሊድ ታሪክ
➦መውሊድ የሚለው ቃል ጥሬ ትርጉሙ የልደት ቀን ማለት ነው። ይህም የትውልድ ቦታና ጊዜን የሚያመለክት ስሆን በሰዎች ዘንድ የተለመደው አጠራር የነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) የልደት (እሷቸው የተወለዱበት) ቀን መሆኑን ነው። ስለሆነም ይህ ቀን በዓለም ላይ አብዛኛው ሙስሊም ዒድ አድርጎ ያከብረዋል።ይህ ተግባር በሸሪዓ እይታ እንዴት ይታያል የሚለውን ለማወቅ መጀመሪያ የሚከተለውን ነጥብ ማወቅ ያስፈልጋል።
➦አንድ ነገር በሸሪዓ የተፈቀደ ነው የሚባለው፦
▪አሏህ ያዘዘው ስሆን
▪ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ያዘዙት ስሆን
▪ስሰራ በዓይናቸው አይተው ሳይከለክሉ ዝም ያሉበት
▪ፈለጋቸውን እንድንከተል ያዘዙን ሶሃባዎች የሰሩት ሲሆን ነው።
➦ከዚህ አንፃር መውሊድ ማክበር አሏህ አላዘዘውም።ከዚህ አንፃር መውሊድን ማክበር ነብዩም(ﷺ) አላዘዙበትም።ሶሃባዎችም አልሰሩትም።ከዛ በኃላም የመጡት አራቱም አኢማዎች(ኢማሙ አሽሻፊአይ፣ኢማሙ ማሊክ፤ ኢማሙ አህመድ፣ኢማም አቡ ሀኒፋ አልሰሩትም አያውቁትምም።ታዲያ እንዴት ተጀመረ ከተባለ በ461ኛው ዓመተ-ሂጅሪያ ግብፅ ውስጥ ዑበይዲዎች የተባሉ የሺዓ አንጃዎች ስልጣን ላይ በወጡበት ጊዜ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኙ ለማድረግ ነብዩን(ﷺ)ና ቤተሰቦቻቸውን እንወዳለን ለማለት የጀመሩት ነው።በዛ ሰዓት የነብዩን(ﷺ) መውሊድ ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ ወደ 6 መውሊድ ነበር የጀመሩት እነርሱም፦
▪የነብዩ ﷺ መውሊድን
▪የዐሊይን መውሊድ
▪የፋጡማን መውሊድ
▪የሐሰንን መውሊድ
▪የሑሰይንን መውሊድ
▪የመሪያቸውን መውሊድ ነበሩ።
➦እነዚህ ሰዎች እነ ማን ናቸው ካላችሁ ደሞ አብረን ማንነታቸውን እንደሚከተለው እንመልከት፦
ዑበይዲዮች የሚባሉ ሺዓዎች ሲሆኑ ፋጢሚዮች፣ቀራሚጣዎች፣ኢስማኢሊዮች በመባል ይታወቃሉ።መሰረታዊ የሆኑ የእስልምናን መርሆች የሚንዱ በዐሊይና ኢማሞች በሚሏቸው መሪዎቻቸው ድንበር የሚያልፉ አምልኮትን ከአሏህ ውጪ ለተለያዩ አካላት አሳልፈው የሚሰጡ፣እስልምና ግልፅና ድብቅ ሚስጥር አለው የሚሉ፤እኛ ድብቁን ነው የምናውቀው ነቢያቶች ግልፁን ነው የሚያውቁት የሚሉ፣እሱን መከተል ኩፍር ነው የሚሉ ናቸው።በዚህም የመጣ ነብዩ(ﷺ) ያስተማሩትን ሸሪዓ ተግባራዊ የሚያደርግን እንደ ካፊር(ከሃዲ) በማየት ወይም በመቁጠር መግደል ይበቃል፣ ንብረቱንም መዝረፍ ይቻላል የሚሉ ናቸው።ከዚህም በመነሳት በ300ኛው ዓመተ-ሂጅሪያ አካባቢና ከዛ በኃላ ከዓለም ወደ መካ ለሐጅ የሚመጡትን ሱንይ(ትክክለኛ የቁርዓን የሀዲስ ተከታይ) ሙስሊሞችን በመግደልና በመዝረፍ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ የነበሩ ሑጃጆች(ሐጅ የሚያደርጉትን) ከሐጅ እንዲቀሩ ያደርጉ ነበር።
➦በ317ኛው ዓመተ-ሂጅሪያ ተውበት(ንስሓ) አድርገን ተመልሰናል በሚል ወደ መካ እንዲገቡ እንዲፈቀድላቸው ጠይቀው በመግባት የሐጅ ስራ በሚጀመርበት በ8ተኛው የዙል ሒጃ ቀን መሪያቸው አቡ ጧሂር የሚባለው ለተከታዮቹ መካ ውስጥ ያገኙትን ሁሉ እንዲያርዱ ትዕዛዝ ሰጠ።ተከታዮቹም የኢሕራም ልብሳቸውን ለብሰው ከተለያየ የዓለም ክፍል የተሰበሰቡ ሑጃጆችን(ሐጅ አድራጊዎችን) ከነ ኢሕራማቸው አጋድመው እያረዱ ወደ ሰላሳ ሺህ የሚሆን ሙስሊም ጨረሱ።ጀናዛቸውንም በዘምዘም ጉድጓድና በየ ቦዩ በመጣል የተከበረውን ካዕባ በሐጅ አድራጊዎች ደም እንዲጨቀይ አደረጉ።ቀጥሎም መሪያቸው የካዕባን በር ገንጥሎ አውጥቶ ካዕባ ላይ ወጥቶ ቆሞ "ዝሆንን ያጠፋው ጌታችሁ የት አለ እኔን ለምን አያጠፋኝም" ብሎ በመፎከር ለተከታዮቹ ሐጀረል አስወድን ነቅለው እንዲያወጡ አዘዘ።ሐጀረል አስወድን ነቅለው ይዘውት ሄደው ለ20 ዓመት ያህል ቦታውን ባዶ አድርገውት ያቆዩ ናቸው።እነዚህ ሰዎች ናቸው እንግዲህ ታሪካቸውን ከሙስሊሙ አዕምሮ ለመፋቅ ነብዩን(ﷺ)ና ቤተሰቦቻቸውን እንወዳለን በማለት መውሊድን የጀመሩት!
➦ታዲያ እነዚህ አካላት የነብዩ(ﷺ) ወዳጆች ወይስ ጠላቶች ነው የሚባሉት!?
➦ይህ ተግባር የነብዩ ወዳጅ ኹለፋዕ የኡማው ፈርጥ የሆኑት አቡበከር፣ዑመር፣ዑስማን፣ዐሊይ ረዲየላሁ ዐንሁም አያውቁትም አልሰሩምም።
➦በመሆኑም ይህ መውሊድ አሏህን ያመፁ ሰዎች ያመጡት ቢዳዓ(በዲን ውስጥ የተፈጠረ አዲስ መጤ ተግባር) ነው።እናም ወዳጅ መስለው የነብዩን(ﷺ)ና የዲነል እስላም ጠላት የሆኑ ሰዎችን ፈለግ ትተን ትክክለኛ ወዳጆቻቸውን በመከተል ሱናቸውን እንተግብር ባረከሏሁ ፊኩም።
➦ስለዚህ መውሊድ(የልደት ቀን ማክበር) የሚባለው ነገር በዲናችን ውስጥ የተፈጠረ ድብን ያለ አድስ መጤ ብድዓ(Fabricated) ተግባር ነው።!
➦ከዚህም በላይ በመውሊድ ውስጥ የወንጀሎች ሁሉ ቆንጮ ወንጀል ሽርክ አለበት!
➦በመንዙማና በነሺዳ ሽርክና ጭፈራ በአደባባይ ይሰራል ይሰራጫል !
➦ ልቅ በሆነ መልኩ እኽቲላጥ(ሴትና ወንድ) መቀላቀል አለበት!
➦በጥቅሉ የሽርክና የብድዓ መናኸሪያ ነው ማለት ይቻላል!
➦እንዲሁም ይህ ተግባር የከሃዲያን(የኩፋሮችን፣የሙሽሪኮች) ፈለግ መከተል ነው።!
قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِى يُحْبِبْكُمُ ٱللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَٱللَّهُ غَفُورٌۭ رَّحِيمٌۭ
በላቸው« በእውነት አሏህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አሏህ ይወዳችኋልና፡፡ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»
[📚ሱረቱ ኣሊ ኢምራን:31]
عن ابنِ عُمَرَ رضي الله عنهما قال: قال رسولُ الله صلَّى الله عليه وسلم:
«مَن تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ» رواه أبو داود وأحمد] - [سنن أبي داود📚]
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል «ከከሃዲያን(ከሙሽሪክ) ሕዝቦች ጋር የተመሳሰለ ከነሱ ነውና»[📚ሱነን አቢ ዳውድና አህመድ]
عن أم المؤمنين أم عبدالله عائشة رضي الله عنها قالت: قال رسول الله ﷺ: مَن أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو ردٌّ متفقٌ عليه.
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦“በዚህ ዲናችን ጉዳይ ላይ አንዳች አዲስ መጤ ተግባር የፈጠረ ያ ተግባሩ(ስራው) ተመላሽ ነው ተቀባይነት የለውምና”
[📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
وفي روايةٍ لمسلمٍ: مَن عمل عملًا ليس عليه أمرنا فهو ردٌّ.
በሌላ ዘገባ፦“በዚህ ዲናችን ውስጥ የኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ሥራ የሰራ ያ ሥራው ተቀባይነት የለውም ተመላሽ ነውና”
[📚ሙስሊም ዘግበውታል]
➦ውዴታ የሚገለጸው ትዕዛዝን በማክበርና በመከተል እንጂ በጭፍን መነዳት አይደለም!
➦አሏህ ሐቅን አውቆ ከሚንከተል እንዲሁም ባጢልን(ውሸትን) አውቆ ከሚንርቅ ያድርገን።
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
منقول

🥰2❤1👍1
ልብን የሚያበላሹ ነገሮች 🧲
ልብ በወንጀል ይደክማል በእስቲግፍር ደግሞ ይነፃል። መስታወት አቧራ ሲሸፍነው ምስል እንደማያሳይ ሁሉ ልብም በወንጀል ሲሸፈን እውነትን ማየት ይከብደዋል።
የአሏህን ዚክር መተው ቁርኣንን መራቅ ከወንጀል አለመጸጸት እና ዱንያን ከመጠን በላይ መውደድ ልብን ቀስ በቀስ ያደነድናሉ።
ነገር ግን የአሏህ በር ሁልጊዜ ክፍት ነው ። ተስፍ አትቁረጥ በእውነተኛ ተውበት፣ በዚክር እና በቁርዓን ልብን እንደገና ሕያው ማድረግ ይቻላል።
ንጹሕ ልብ የሰው ትልቁ ሀብት ነው ! ልቡን የጠበቀ ሰው እምነቱንም ጠብቋል።

🔥1
Forwarded from ᒪEYᒪᗩ тяυтн_ѕєитιиєℓ (𝓣𝔀𝓲𝓵𝓲𝓰𝓱𝓽✨)
🌈Feminism ምንድነው?
ይህ ideology ምንጩ ሰፈፉ ማር መስሎ ስሩ ግን ዋልጌን የሚወልድ ትዉልድ ን አምክኖ አስተሳሰብን የሚያቀነጭር የተቃራኒ ፆታ ግንኙነትን ድምጥማጡን አጥፍቶ ግብረ ሰዶማዊነትን ( የሴት ለሴት ተራክቦን "Lesbianism"ን ) መሰረት ያረገ ላዩ ሲታይ ለሴት ልጅ ክብር የቆመ ለመብታቺን የሚሞግት የሚመስል ማስክ አጥልቆ ብቅ ያለ በሃገራቺንም እየተንሰራፋ ያለ አደገኛ እንቅስቃሴ ነው::
ይህ እንቅስቃሴ ለሴቶች መብት የቆመ አስመስሎ የቀረበ ቢሆንም በተግባር ግን ሴቶች ከወንዶች ጋር ያላቸውን ተፈጥሮአዊ የትዳርና የቤተሰብ ትስስር እንዲያፈርሱ ያደፋፍራል።
ለዚህም አክራሪው የፌሚኒስት ቡድን Leeds Revolutionary Feminist Group እ.ኤ.አ በ1981 ባወጣው" ሰነድ ላይ ፌሚኒዝም እና ሴት ለሴት ተራክቦ (Lesbianism) የማይነጠሉ መሆናቸውን ለምሳሌ ይሄንን pamphlet ታቸውን ስናይ:-
::
የሚል ሌዝቢያንነትን እንደ ዋነኛ የትግል ስትራቴጂ ያቀርባሉ ::ይሄው ሰነድ ተፈጥሮአዊ የትዳር ህይወትን የሚመሩና ከወንድ ጋር የሚኖሩ ሴቶችን በጽኑ ይኮንናል
ሌላኛውን pamphlet ብናይ:-
በማለት Heterosexuality ን ወይም የተቃራኒ ፆታ ግንኙነትን እንደ ጭቆና በመቁጠር ከወንድ ጋር የሚደረጉ ማናቸዉንም ነገሮች የወንዶቺን የበላይነት እንደማጠናከር ነው ብለው ያምናሉ:: ለዚህም አክራሪዋ እንግሊዛዊት የፌሚኒስት እንቅስቃሴ መሪ ሺላ ጄፍሪስ እና የዚህ እንቅስቃሴ አባላቶች ሴቶች ነፃ ለመዉጣት ከወንዶች ጋር ያላቸዉን ማንኛዉንም ግንኙነት ማቋረጥ አለባቸው የሚል ጠንካራ አቋም አላቸው ::
💢የ ፌሚኒዝም background በቀጥታ የሚገናኘው ወይም ultimate goal ሉ በወንዶች ጥላቻ ላይ የተመሰረተ እና በጥቅሉ የ"LGBTQ" የዚህን የቆሸሸ ከተፈጥሮም ከሃይማኖትም ከባሕልም ያፈነገጠ ተመሳሳይ ፆታ መጋባት, transgender,መሰል መጥፎ ተግባራትን አቅፎ የያዘ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ነው ማለት ነው::
ይሄን ያክል ስለ feminism አደገኛነት ካወራን ከዚህ ቆሻሻ አስተሳሰብ ራቅ ብለን እንዴት ነው ሴት ልጅ ከወንድ ጋር እኩል መሆን አለባት, በኢስላም መነፀርም ያለንን ቦታ በደምብ እንይ

¹ Poletical lesbianism means taking your emotion and sexuality away from men and giving them to women
ፖለቲካዊ ሌዝቢያኒዝም ማለት ስሜትሽን እና ፆታዊ ፍላጎትሽን ከወንዶች ነጥለሽ ለሴቶች መስጠት ማለት ነው
::
የሚል ሌዝቢያንነትን እንደ ዋነኛ የትግል ስትራቴጂ ያቀርባሉ ::ይሄው ሰነድ ተፈጥሮአዊ የትዳር ህይወትን የሚመሩና ከወንድ ጋር የሚኖሩ ሴቶችን በጽኑ ይኮንናል
ሌላኛውን pamphlet ብናይ:-
²Every woman who lives with or waves goodbye to a man in the morning is supporting the oppression of women.. Heterosexual women are collaborators with the enemy!
ጠዋት ጠዋት ከወንድ ጋር የምትኖር ወይም ወንድን ደህና ሁን ብላ የምትሸኝ ማንኛዋም ሴት የሴቶችን ጭቆና እየደገፈች ነው.. ተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ የሆኑ ሴቶች ከጠላት ጋር የተባበሩ ናቸው ::
በማለት Heterosexuality ን ወይም የተቃራኒ ፆታ ግንኙነትን እንደ ጭቆና በመቁጠር ከወንድ ጋር የሚደረጉ ማናቸዉንም ነገሮች የወንዶቺን የበላይነት እንደማጠናከር ነው ብለው ያምናሉ:: ለዚህም አክራሪዋ እንግሊዛዊት የፌሚኒስት እንቅስቃሴ መሪ ሺላ ጄፍሪስ እና የዚህ እንቅስቃሴ አባላቶች ሴቶች ነፃ ለመዉጣት ከወንዶች ጋር ያላቸዉን ማንኛዉንም ግንኙነት ማቋረጥ አለባቸው የሚል ጠንካራ አቋም አላቸው ::
💢የ ፌሚኒዝም background በቀጥታ የሚገናኘው ወይም ultimate goal ሉ በወንዶች ጥላቻ ላይ የተመሰረተ እና በጥቅሉ የ"LGBTQ" የዚህን የቆሸሸ ከተፈጥሮም ከሃይማኖትም ከባሕልም ያፈነገጠ ተመሳሳይ ፆታ መጋባት, transgender,መሰል መጥፎ ተግባራትን አቅፎ የያዘ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ነው ማለት ነው::
📚¹, ²ምንጭ
Love Your Enemy? The Debate Between Radical Feminism and Political Lesbianism
ይሄን ያክል ስለ feminism አደገኛነት ካወራን ከዚህ ቆሻሻ አስተሳሰብ ራቅ ብለን እንዴት ነው ሴት ልጅ ከወንድ ጋር እኩል መሆን አለባት, በኢስላም መነፀርም ያለንን ቦታ በደምብ እንይ
❤1
▣ሙስሊም ስትሆን ▼▼▼
➦እራስህን በእውቀት ማነፅና መታነጽ
➦ሙያህን ማወቅና በዛው ማገልገል!
➦በየትኛውም ነገር ላይ ፍትሃዊ(ሚዛናዊ) እይታ መኖር!
➦መቼም ቢሆን ለሐቅ ቦታ ሰጪ መሆን!
➦ከሀቅና ከሐቅ ባለቤቶች ጋር መሆን!
➦መቼም ቢሆን የሀቅ ባዳ አይኑርህ!
➦ለዲነል እስላም ዘብ(ተከላካይ) መቆም!
➦ሁሌም ለእውቀት ጉጉት ይኑርህ!
➦ሁሌም እራስን ከሐቅ ጋር መገምገም!
➦ለታይታ(ለይዩልኝ) ብለህ አትስራ!
➦የራስን ደረጃ ማወቅና መገንዘብ !
➦ሥራህን በእኽላስ ማድረግ (ለአሏህ ብሎ መሥራት)!
➦ለመልካም ነገር እንቅፋት አለመሆን!
➦በጠቃሚ ነገር ላይ ምሳሌ መሆን!
➦በተገቢው መልኩ የሀቅ ወገንተኛ መሆን!
➦በህይወትህ ውስጥ ጠላትህን ማወቅ!
➦ወዳጅና ጠላትን ለይቶ ማወቅና መረዳት!
➦ዲናዊ በሆኑ ነገሮች ላይ የራስን ግላዊ ዝንባሌ አለመከተል!
➦በጭፍን ለግለሰብ ወገንተኛ አለመሆን!
➦በሕይወት ዘመንህ በትኛውም ነገር ላይ ተስፋ አለመቁረጥ!
▼
▼
▼
▼
▼
▼
አሏህ በሐቅ ላይ ያፅናን🔥
➦እራስህን በእውቀት ማነፅና መታነጽ
➦ሙያህን ማወቅና በዛው ማገልገል!
➦በየትኛውም ነገር ላይ ፍትሃዊ(ሚዛናዊ) እይታ መኖር!
➦መቼም ቢሆን ለሐቅ ቦታ ሰጪ መሆን!
➦ከሀቅና ከሐቅ ባለቤቶች ጋር መሆን!
➦መቼም ቢሆን የሀቅ ባዳ አይኑርህ!
➦ለዲነል እስላም ዘብ(ተከላካይ) መቆም!
➦ሁሌም ለእውቀት ጉጉት ይኑርህ!
➦ሁሌም እራስን ከሐቅ ጋር መገምገም!
➦ለታይታ(ለይዩልኝ) ብለህ አትስራ!
➦የራስን ደረጃ ማወቅና መገንዘብ !
➦ሥራህን በእኽላስ ማድረግ (ለአሏህ ብሎ መሥራት)!
➦ለመልካም ነገር እንቅፋት አለመሆን!
➦በጠቃሚ ነገር ላይ ምሳሌ መሆን!
➦በተገቢው መልኩ የሀቅ ወገንተኛ መሆን!
➦በህይወትህ ውስጥ ጠላትህን ማወቅ!
➦ወዳጅና ጠላትን ለይቶ ማወቅና መረዳት!
➦ዲናዊ በሆኑ ነገሮች ላይ የራስን ግላዊ ዝንባሌ አለመከተል!
➦በጭፍን ለግለሰብ ወገንተኛ አለመሆን!
➦በሕይወት ዘመንህ በትኛውም ነገር ላይ ተስፋ አለመቁረጥ!
▼
▼
▼
▼
▼
▼
አሏህ በሐቅ ላይ ያፅናን🔥
❤3🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦እናንተ ሰዎች ተረጋጋ እስቲ እስልምና የማያውቀውን ነገር በግድ አስገድዳችሁ በስሜት ከዲን ለማድረግ አትሞክሩ🙃ሙቀታችሁን ቀንሱ ትጎዳላችሁ🔥
➦በመውሊድ ስም አትነግዱ!አሏህን ፍሩ ! ወደዳችሁም ጠላችሁም መውሊድ(የልደት ቀን ማክበር የሚባል ነገር) ድብን ያለ መጤ ብድዓ(ፈጠራ) ነው!
➦«የዝንጀሮ ቆንጆ የለውም ነው» ነገሩ!
➦ዲን የማንም ጁሃል ወጠጤ መፈንጫ አይደለም!
➦ውዴታ የሚገለጸው ሱናቸውን በመከተል እንጂ በመቃረን አይደለምና!

👍5❤2👎1
▪ሁሌም ሐቅ መራራ ነውና ብመረንም መዋጥ ግድ ነው🔥
▪የሰዎች ውዴታ ከሀቅ መንገድ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ🔥
▪የሰዎች ውዴታ ከሀቅ መንገድ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ🔥
❤4👍2
👉 ለፈገግታ !
ባልና ሚስት ቁጭ ብለው እየተጫወቱ ሳለ ሚስት ለባልዋ እስኪ እውነቱን ንገረኝ ያኔ እኔን ለትዳር ስተጠይቀኝ ማን ነበር የጠቆመህ ትለዋለች ።
ባልም ቀበል አድርጎ ማን እንደሆነ አላስታውስም ምክንያቱም ጠላቶቼ ብዙ ናቸውና ብሏት እርፍ ! ።
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው

😁8
عن أبي هريرة رضي الله عنه، عن النبي صلى الله عليه وسلم أنه قال: «الإيمانُ بضعٌ وسبعون -أو بضعٌ وستون- شعبةً، فأفضلُها قولُ لا إله إلا اللهُ، وأدناها إماطةُ الأذى عن الطريقِ، والحياءُ شعبةٌ من الإيمانِ» متفق عليه.
አቡ ሁረይራ (ረ.0 ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦«ኢማን ከሰባ ሦስት እስከ ሰባ ዘጠኝ ወይም ከስድሳ ሦስት እስከ ስድሳ
ዘጠኝ የሚደርሱ ቅርንጫፎች አሉት፡፡ ከፍተኛው በላጩ«ላ ኢላሀ
ኢልለላህ»ን ማለት ሲሆን የመጨረሻውና ዝቅተኛው ከመንገድ ላይ የሚያውክን ነገር ማስወገድ ነው፡፡«ሐያእ»የኢማን አንዱ ዘርፍ(ቅርንጫፍ) ነው፡፡

➲እራሳቸውን ወደ ዲነል እስላም ያስጠጉ ሆነው ነገር ግን ከሌሎች ይልቅ እጅግ አደገኛና ፈታኝ ከሆኑ የጥመት ፊረቆች(አንጃዎች) መካከል፦ሺዓዎች፣ራፊዳዎች፣አህባሾች፣ሱፊዮች ናቸው!
➦ለሽርክና ለብድዓ መስፋፋት ትልቁን ሚና የሚጫወቱት እነዚህ መሆናቸው እሙንና ቅቡል የሆነ ነገር ነው🔥
➦Btw እዚህ ጋ መሰመር ያለበት ነገር ሌሎችም የሉም ማለት አይደለም🔥
➦አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ከሩቅ ካለው ጠላት ይልቅ የቅርብ ጠላት ይበልጥ እንደሚጎዳን ማወቅ አለብን ባረከሏሁ ፊኩም!
N.B ፦ጉላቱ(غلاة) ሺዓዎችና ራፊዳዎች ከእስላም ክልል የወጡ መሆናቸውን ብዙ ኡለማዎች ጠቅሰዋል! በል የኡለማዎች ስምምነት(Islamic Scholars Consensus patrum) እንዳለም ይጠቅሳሉ!
▪አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛንም በሀቅ መንገድ ላይ ያፅናን!🔥

እስቲ በህይወት ያለው ሰው ብቻ የዚህን ቻናል ሼር ያድርግ በረካ ይሁን🙃1k እያልን ልንሸብት ነው እንዴ😐
▣ጠቃሚ TIPS
➦ክርስትና መሠረቱ ሰው ሰራሽ ፈጠራና ስያሜውም ከጠላት የተገኘ ሃይማኖት ነው!
➦እስልምና መሠረቱ ከአምላክ ዘንድ እውቅና ያለው ብቸኛ ሃይማኖት ነው!
➦ክርስትና ነቢያትን ይሰድባል፣ ያንቋሽሻል!
➦እስልምና ግን ነቢያትን በጠቅላላ በደረጃቸው ያከብራል!
➦ክርስትና የሰው ልጅን በግድ ያለ ነፃ ፈቃድ(Free will) ሃጥያተኛ ያደርጋል!
➦እስልምና ግን የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ(Free will) እንዳለ ያስተምራል!
➦በክርስትና የሚመለከው አንድም ሦስትም የሆነ ፍፁም ሰውና ፍጡር ነው!
➦በእስልምና የሚመለከው ብቸኛ የሆነ አንድ ፍፁም አምላክና ፈጣሪ ብቻ ነው!
▪
▪
▪
▪
▪
➲ታድያስ ክርስቲያኖች ለህይወታችሁ መዳን የትኛውን ትመርጣላችሁ¿