FRESHMAN 2017®
3.56K subscribers
63 photos
48 files
28 links
🤝For 2016 Remedial students 💬
በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️
👉 Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Student

✔️የREMEDIAL COURSE MODULE.
✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ
➩FINAL EXAM.
➩MID EXAM.
➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.
Download Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል
👇👇👇👇👇👇👇
@Remedial_student
@Remedial_student
G-12 Practice Questions 2.pdf
717.5 KB
Grade 12

Mathematics

🟢 Practice Questions
👇👇👇👇👇👇👇
@Remedial_student
@Remedial_student
Dictionary of physics.pdf
708.4 KB
Dictionary of Physics

👍Size: 708KB

Physics ላይ የማታውቁት ትርጉም ሊኖር አይገባም ብለን 1000+ የ physics ቃላቶች ፣ እስከነ ማብራሪያቸው😊። ሁላችሁም ተጠቀሙት ትወዱታላችሁ።


📈 ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን😍 !

🫥SHARE 🤔SHARE
╔════════════╗
👍JOIN: @Remedial_student
🧡JOIN: @Remedial_student
╚════════════╝ ⇲
Wachemo University Pre-remedial students Chemistry mid exam (2016) practice it

━━━━━━━━━━━━━━

━━━━━━━━━━━━━━━

📢Share with your friends
📈 ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን😍 !

🫥SHARE 🤔SHARE
╔════════════╗
👍JOIN: @Remedial_student
🧡JOIN: @Remedial_student
╚════════════╝ ⇲
🔥የምንሰጠው ኮርስ ከወረቀት በላይ ነው!
 AICE ኮርስን በነፃ በመማር አፍሪወርክ ላይ ለሚወጡ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ ስራዎች ብቁ ሆነው ይገኙ።የሶስተኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል።
ቦታዎች ውስን ናቸው፣ እንዳያመልጣችሁ!
MATHS PRACTISE QUESTION pdf
717.5 KB
Maths  practices Question

   ተለማማዱበት  ምክንያቱም Maths  Practice ይፈልጋል። 😊

🫥SHARE 🙏SHARE
╔════════════╗
👍JOIN: @Remedial_student
🧡JOIN: @Remedial_student
╚════════════╝ ⇲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሪሚዲያል ፈተና

የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 3 -¹14 በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል!
Join for More »»▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:
@ethio_learning_center
📚JOIN:
@ethio_learning_center
MATHS -MID EXAM COLLECTION..pdf
3.9 MB
Maths Mid Exam Collection 2016

     🧨Jimma university
     🧨Adigirat University
     🧨Bule hora University


    
Join for More
📚JOIN:
@ethio_learning_center
🫥SHARE 🙏SHARE
╔════════════╗
👍JOIN: @Remedial_student
🧡JOIN: @Remedial_student
╚════════════╝ ⇲
Here are some of the most commonly used phrasal verbs in English, along with their meanings and examples:

🔹Bring up - to raise a topic or a child
Example: My parents brought me up to be respectful towards others.

🔹Call off - to cancel or postpone something
Example: The football match was called off due to bad weather.

🔹Come across - to encounter or find something by chance
Example: I came across an old friend while shopping at the mall.

🔹Give up - to stop doing something or surrender
Example: After several failed attempts, I gave up trying to learn how to play the guitar.

🔹Look after - to take care of someone or something
Example: My sister looks after her elderly neighbor every week.

🔹Put off - to delay or postpone something
Example: I've been putting off cleaning my room for days.

🔹Set up - to establish or arrange something
Example: We're planning to set up a new business next year.

🔹Take after - to resemble or have similar characteristics to someone
Example: My son takes after his father in terms of his sense of humor.

🔹Turn down - to reject or refuse something
Example: The company turned down my job application.

🔹Get on - to have a good relationship with someone
Example: I get on well with my colleagues at work.

         ═❖•🌺🌸•❖═══╗
         @educational_top_Quiz
         @educational_top_Quiz
       ══❖•🌺🌸•❖═══╝
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ?

እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል።

ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው።

ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል።

ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች
#ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው።

ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል።

በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ 


   ╔════════════╗
👍JOIN: @Remedial_student
🧡JOIN: @Remedial_student
╚════════════╝ ⇲
⚠️⚠️ ATTENTION ⚠️⚠️

ሰላም ሰላም የRemedial Course ተማሪዎች እንዴት ናችሁ  ❤️ 

የፈተና ዝግጅት እንዴት ነው?

ለፈተናው ዝግጁ ናችሁ ወይ?👊

ንባብን እይጨረሳችሁ አንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ።

አሁን የቀራችሁ ሰዓት ትንሽ ስለሆነ ፈጠን ፈጠን ብላችሁ የለጨረሳችሁ portion or Subject ከለ ጨርሱና የባለፈውን አመት የRemedial National Exam  እና  Entrance  Exam መስራት ጀምሩ።

በርቱ   የRemedial National Exam ሰዓት በጣም እየቀረበ ስለሆነ  ቢያንስ  1ወር  ምናምን ነው  የቀራችሁ።  

በተጨማሪም  እንደአምናው ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ  አትረበሹ ። ።የመሰረቁ እድል በጣም ዝቅተኛ ነው  (Already ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ ተስፋ አተደርጉ)

  ስለዚህም  ለዚህ ነገረ (ፈተናው ከተሰረቀ)  ብላችሁ ምንም አይነት Tension እና ፍራቻ ውስጥ እንዳገቡ ምክንየቱም የአምናው ተማሪ በዙሃኑ የወደቁት በዚህ በtension እና በጭንቀት ምክንያት ነው😢

Be CAREFUL 😡 በዚህ ሰዓት ምንም አይነት  Tension እና ጭንቀት  ምንም ይሆን ምን አያስፈልግም የመውደቁ ዋነኛ ምክንያት አሱ ስለሆነ።


⚠️⚠️  Another ATTENTION ⚠️⚠️


🚫ያላችሁን  ጊዜን በአግባቡ ተጠቀሙበት!!!!!

🧨ይህ ለህዎታችሁ ወሳኙ ጊዜ ነው።

በሌላ መረጃ  እስከምንመለስ  ደና ቆዩ❤️❤️  


   ╔════════════╗
👍JOIN: @Remedial_student
🧡JOIN: @Remedial_student
╚════════════╝ ⇲
Forwarded from Faster Post Maker Bot
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
🛑በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች
========================


🏷ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::

🏷ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:-
------------------------------------------------
🏷 ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።

🏷ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡

🏷ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ። 

🏷ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።

🏷 ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።

🏷የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል። 

      



    ╔════════════╗
👍JOIN: @Remedial_student
🧡JOIN: @Remedial_student
╚════════════╝ ⇲