የኛ እውነታ በብዕር
203 subscribers
6 links
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✍️

ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
Download Telegram
ሁሉንም ጉዳያቹሁን ለአላህ
ሰጥታችሁ ያለ ሀሳብ እርፍ በሉ❤️ 

    @Rem_post
8🥰4🙏2
አሏህ ለማንም ውብ የሆነን
ፊት ሊሰጥ ይችላል‥
ነገር ግን ውብ የሆነችን ልብ
ከሰጠህ ሁሌም ሊያይህ
እንደሚፈልግ እወቅ!።


@Rem_post
🥰73👍2
ሁላችንም ለአንድ ሰው ብለን
ያ ሁሉ ህግ ጥሰን በመጨረሻም... ሰበሩን😔

#የኛ_እውነታ_በብዕር

@Rem_post
💔14😢4
አላህ ከሰጠን ፀጋዎቹ አንዱ የዛሬው ጁምዓ ቀን ነው።💡 የአላህን ውለታ ልንቆጥር አንችልም::በአጠቃላይ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ማለት አለብን::

@Rem_post
@Rem_post
🥰52
ከባህሬን ስለመጣዉ ገንዘብና አንሷሮች።

አንዴ የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) አቡ ኡበይዳህ ቢን አል-ጀራህን (ረዐ) ከ ባህሬን ሀገር ግብር ሰብስቦ እንዲመጣ ላኩት ፣ ከዛ ሶሃቢዩ ከባህሬን የተሰበሰበዉን የ ግብር ገንዘብ ይዞ መጣ።

አንሷሮች የአቡ ዑበይዳህ መምጣት ሰምተው የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) ጋር አብረው የ ፍጅር ሶላት ላይ ሁሉም በሰዓቱ ታጊኝተዉ ሰገዱ።

ሶላት ተሰግዶ እንዳለቀ ነብዩ (ሰዐወ) ተነስተዉ ሲሄዱ አብዛኛዉ ሶሃባ ተከተሏቸዉ ከዛ ነቢ ዙር ብለዉ አዩዋቸዉና ፈገግ አሉ😊

አስከትለዉም " አቡ ዑበይዳ ከ ባህሬን ገንዘብ ይዞ መጥቷል የሚል ዜና ደርሷቹ ነዋ " አሉ ፣ ሶሃቦቹም አዎን የአላህ መልእክተኛ ሆይ አሏቸው።

እሳቸዉም አብሽሩ አይዞዋችሁ በ ጥሩ ተስፋ ጠብቁኝ ለሁሉም የሚያደስተዉን ያህል ይድርሰዋል። ካሉ ቦሃላ ወላሂ እኔ ባናንተ ላይ ድህነተን አልፈራም ይልቁንስ እኔ የምፈራላችሁ ከናንተ በፊት በነበሩት ህዝቦች ላይ ዱኒያ እንደተዘረጋች በናንተም ላይ ተዘርግታ እነሱ ሲፎካከሩባት እንደነበረ እናንተም በሷ ተፎካካራችሁ እነሱ እንደጠፉት ሁሉ እናንተም እንዳትጠፉ ነዉ " ። (ቡኻሪና ሙስሊም )

👌 የሀዲሱ ጭብጥ እየተወራ ስላለዉ ጉዳይ ደስታችንም ሀዛናችንም በልኩ ይሁን ፣ በርግጥ እንደ ሀገር ኢኮኖሚ ብዙ መቀረፍ ያሚገቡ ጉዳዮች አሉን።

ቢሆንም ዱኒያ ነዉና ለ አኺራችን ስንቅ ከማይዝ እንዳንዘናጋ።

@Rem_post
@Rem_post
👍2💯21
መልካም ጁምዓ ይሁንላችሁ 🥰

መንዲ መብላት አትርሱ 😁

@Rem_post
🤩31
''ሰው ማመን ከንቱ ነው''

አለ ያገሬ ሰው 😌

@Rem_post
💯9👍3😁3
ሰላም ቤትሰቦቼ ጠፋሁባቹ አይደል ?😒

ይቺ ግም ዱንያ ናትኮ ያጠፋኝች አሁን ተመልሻለሁ 😊
👏6😁2
💔 ተስፋ ከሰጠህ በኋላ
በገደለህ ሰው ላይ አትደነቅ‥
๏ መርፌ የሰርግህን ልብስ ከሰፋችልህ
በኋላ ከፈንህንም ትሰፋለችና ። 😓
😔
  ••ৡ✵ @Rem_post
💯9👌2👍1
መልካም ጁምዓ💚
3🥰2
በስተመጨረሻም እዚህ ምድር ላይ ከአላህ በስተቀር ማንም እንደሌለን እንረዳለን😊

@Rem_post
💯75
ዛሬ እንደዚ መሆኑን ባዉቅ ኖሮ ትላንት የማልጀምረዉ ስንት ነገር ነበር!!💔

@Rem_post
💔7😢5💯2
የሚያምረው መስታወትም ሲሰበር...
ወደ መጥፎ መሳሪያነት ይቀየራል!

@Rem_post
💯4🥰3👍2👌1
💚 ከአላህ ጋር ሁን
ከአንተ ጋር ይሆናል
በድክመትህ ወደርሱ ሂድ
በሐይሉ ይመጣልሃል ።

     @REM_POST
6🥰1
🥀ወደ አላህ ለመመለስ እስካልሞትክ
ድረስ ጊዜ አለህ፤በሩም ክፍት ነው ምህረቱም አያልቅም፤ እዝነቱም ሰፊ ነው።💙

  @REM_Post
10🥰2
2017 🤝💚
🤗5👏2
Jumma Mubarak 😌💚
🥰4👍1🔥1
Jumma Mubarak

ስለጠፋሁ በጣም ይቅርታ ጠይቃለሁ።

በምርጥ እውነታዎች ተመልሻለሁ!

@Rem_post
4🤩1
ሰው ምን ይለኛል ብለህ አትጨነቅ...
ያለበለዚያ ሁሌም ኋላ ቀር ትሆናለህ!

ህልምህን አንተ እንጂ እነሱ አይኖሩልህም።

@Rem_post
👍7🫡4👏2
💜 በእያንዳንዱ ሰከንድ
ከዓለም ላይ የሆነ ሰው ይሄዳል‥
እኛም መስመሩ ላይ እንዳለን
አንዘንጋ ።
😔😔😔
            
@Rem_Post
💯42👍1😢1
የሚያሙህ ሰዎች ሁሌም
ለአንተ ባለ ውለታህ ናቸው::

@Rem_post
👍2💯2👏1