👌5🔥3
❤5👍3
😢3💯3
ታዝበው ይሆን?
ዓለም የበሊታዋ ቁጥር ከሰራተኛዋ ጋር ሊስተካከል አልቻለም። ከቁም ነገረኛዋም ወረኛዋ በዝቷል። ከፅድቅ ሰሪዎቿም ወንጀለኞቿ ተበራክተዋል። ከሚታየውም ሆነ ከሚሰማው በጎ ነገሯ ይልቅ ክፋቷ አይሏል። ድሮ ድሮ... ሀብት ባይኖርም በረካ ነበር። ድሎት ቢታጣም ፍቅር ነበረ። ገንዘብ ቢጠፋም መተዛዘንና ቸርነት ነበር.... ። እህል ምግብ ቢቸግርም ለጋስነት እና እጀ ሰፊነት ''ኑ ብሉ ኑ ጠጡ'' ነበር። አንዱ እንጀራ ለሁለት ይበቃል። አንድ ብርጭቆ በፍቅር ይዳረሳል። አንዱ ብር አስር ብር ይገዛል። ዛሬ ግን ....
የኛ እውነታ በብዕር!
@Rem_Post
@REM_post

💯2💔2
ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ
የአላህ መልእክተኛ ሰ.ዐ.ወእንዲህ ይላሉ ፦ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል።
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.

❤4🥰1
❤8🥰4🙏2
🥰7❤3👍2
💔14😢4
ከባህሬን ስለመጣዉ ገንዘብና አንሷሮች።
አንዴ የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) አቡ ኡበይዳህ ቢን አል-ጀራህን (ረዐ) ከ ባህሬን ሀገር ግብር ሰብስቦ እንዲመጣ ላኩት ፣ ከዛ ሶሃቢዩ ከባህሬን የተሰበሰበዉን የ ግብር ገንዘብ ይዞ መጣ።
አንሷሮች የአቡ ዑበይዳህ መምጣት ሰምተው የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) ጋር አብረው የ ፍጅር ሶላት ላይ ሁሉም በሰዓቱ ታጊኝተዉ ሰገዱ።
ሶላት ተሰግዶ እንዳለቀ ነብዩ (ሰዐወ) ተነስተዉ ሲሄዱ አብዛኛዉ ሶሃባ ተከተሏቸዉ ከዛ ነቢ ዙር ብለዉ አዩዋቸዉና ፈገግ አሉ😊
አስከትለዉም " አቡ ዑበይዳ ከ ባህሬን ገንዘብ ይዞ መጥቷል የሚል ዜና ደርሷቹ ነዋ " አሉ ፣ ሶሃቦቹም አዎን የአላህ መልእክተኛ ሆይ አሏቸው።
እሳቸዉም አብሽሩ አይዞዋችሁ በ ጥሩ ተስፋ ጠብቁኝ ለሁሉም የሚያደስተዉን ያህል ይድርሰዋል። ካሉ ቦሃላ ወላሂ እኔ ባናንተ ላይ ድህነተን አልፈራም ይልቁንስ እኔ የምፈራላችሁ ከናንተ በፊት በነበሩት ህዝቦች ላይ ዱኒያ እንደተዘረጋች በናንተም ላይ ተዘርግታ እነሱ ሲፎካከሩባት እንደነበረ እናንተም በሷ ተፎካካራችሁ እነሱ እንደጠፉት ሁሉ እናንተም እንዳትጠፉ ነዉ " ። (ቡኻሪና ሙስሊም )
👌 የሀዲሱ ጭብጥ እየተወራ ስላለዉ ጉዳይ ደስታችንም ሀዛናችንም በልኩ ይሁን ፣ በርግጥ እንደ ሀገር ኢኮኖሚ ብዙ መቀረፍ ያሚገቡ ጉዳዮች አሉን።
ቢሆንም ዱኒያ ነዉና ለ አኺራችን ስንቅ ከማይዝ እንዳንዘናጋ።
@Rem_post

👍2💯2❤1
ሰላም ቤትሰቦቼ ጠፋሁባቹ አይደል ?😒
ይቺ ግም ዱንያ ናትኮ ያጠፋኝች አሁን ተመልሻለሁ 😊
ይቺ ግም ዱንያ ናትኮ ያጠፋኝች አሁን ተመልሻለሁ 😊
👏6😁2
💯9👌2👍1
💯7❤5
💔7😢5💯2
💯4🥰3👍2👌1