የኛ እውነታ በብዕር
203 subscribers
6 links
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✍️

ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
Download Telegram
መልካም ጁምዓ ❤️
9
💜 ደስታዬ አንተን በመቅረብ ነው
ካንተ ጋር ስሆንና ባንተ የህይወትን
ጣእምን/ጥፍጥናን አገኘሁ
እወድሃለሁ ያ አላህ

@Rem_post
🥰73💯2
ይመስላል አይደል?😊

የመከረ ሁሉ አዋቂ
የሰጠ ሁሉ ደግ

ለካ ያጎረሰ ሁሉ ወዳጅ አይደለም!

ከሸንጋይ አንደበት ጆሮሽን
ከለስላሳ ቆዳ አይንሽን ጠብቂ

@Rem_post
👍4🥰21
«ልጄ ሆይ! ሞት በድንገት ይመጣልና ተውበት አታዘግይ ...

ልጄ ሆይ! ከእናትህ ማሕፀን ከወጣህበት ጊዜ ጀምሮ ጀርባህን ለዚች ዓለም ሰጥተህ ወደ አኼራ ፊትህን አዙረህ እየተጓዝክ ነህ፣ አንተ ጀርባህን ከሰጠሀው ነገር ይልቅ ፊትህ ወደዞረበት ቅርብ መሆንህን እወቅ።
(ሉቅማነል ሐኪም)


@Rem_post
@Rem_post
👍74🥰1
ጁምዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን!

ጁምዓ ሙባረክ 🥰
11👍2🥰2
በዚህ ሁሉ ነገር በፍጥነት በሚለዋወጥበት ዘመን ትልቁ ፅናት በዲን ላይ መጽናት ነው።
አላህ ጽናቱን ይስጠን።

@Rem_post
💯116🙏2
እናንተ ሰዎች ሆይ! እናንተ (ሁል ጊዜ) ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ፡፡ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው፡፡ ቢሻ ያስወግዳችኋል፡፡ አዲስንም ፍጡር ያመጣል፡፡ ይህም በአላህ ላይ ምንም አስቸጋሪ አይደለም፡፡ [ፋጢር 15__17]

   @Rem_post
@Rem_post
7👍4
እህቴ ሆይ! 😊

የምትወጂውን ወንድ ሳይሆን የሚወድሽን ወንድ አግቢ! ምክንያቱም የሚወድሽ ወንድ በደስታ ያኖርሻል፣ ፍቅርን ያስተምርሻል። አንቺም ለሚወድሽ ወንድ ምንም ሳሰስቺ እስትፋስሽን ስጪው!... ያኔ ደስታ ምን ማለት  እንደሆነ ታውቂዋለሽ። አንቺ ግን የምቶጂውን ወንድ ካገባሽ እመኚኝ የሚወዳትን ሴት ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል!! 
😊🍁


ረም ነኝ የናንተው ምርጡ ጓደኛ 🥰

@Rem_post
@Rem_post
💯104🥰4
መራቅ ገዳይ  ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ክብር እንደሌለህ ከሚሰማህ ቦታ ከመቅረብ  እልፍ ግዜ ይሻላል።  ምክንያቱም መከባበር ከሌለ አንተም የለህም።

@Rem_post
@Rem_post
💯93
አላህ ብዙ ነገራቶችን ፈጥሯል። ከፈጠራቸው ነገራቶችም ከአንዱ አንዱን አስበልጧል...
ከመላይካ ጂብሪልን
ከቦታ መካና መዲናን
ከወራት ረመዷንን
ከቀናት ጁምዓን
ከሰው ልጆች ደሞ ውዱ ነቢያችንን ሙሀመድ ሰለዋቱ ላሂ ወሰላሙሁ አለይህ መረጣቸው💚

ዛሬ ከቀናት ሁሉ በላጩ ቀን ጁምዓ ነው።
በውዱ ነቢያችን ላይ ሰለዋት ማውረድን አትዘንጉ!💚

መልካም ጁምዓ!

@Rem_post
@Rem_post
👍4💯43
🤍

ፈገግ ስትል ተሽሏት መስሎኝ ነበር ግና ፈገግታዋ ውስጥ ህመም ነበር በጥርስ የተደበቀ ሲቃ ......አህ ለካ አንዳንዴ ፈገግታም ስንብት ይሆናል ...💔

@Rem_post
@Rem_post
😢9💔6👍1
የተጎዱ ሰዎች አደረገኞች ናቸው
ነገራቶችን ባላየ ማለፍ ይችሉበታል ...

@Rem_post
👌5🔥3
ምንም ትንሽ ኸይር ነገር ቢሆንም ለመስራት ሞክር የአንተ ጀነት መግቢያ ሰበብ የቱ እንደሆነ አታውቅምና።

@Rem_post
5👍3
ጓደኝነት ያረጃል... ይሸረሸራል!
በምን ? በቸልተኝነት።
አንድን ነገር ችላ ማለት በኋላ ላይ ዋጋ ያስከፍላል! ..

@Rem_post
😢3💯3
ታዝበው ይሆን?

ዓለም የበሊታዋ ቁጥር ከሰራተኛዋ ጋር ሊስተካከል አልቻለም። ከቁም ነገረኛዋም ወረኛዋ በዝቷል። ከፅድቅ ሰሪዎቿም ወንጀለኞቿ ተበራክተዋል። ከሚታየውም ሆነ ከሚሰማው በጎ ነገሯ ይልቅ ክፋቷ አይሏል። ድሮ ድሮ... ሀብት ባይኖርም በረካ ነበር። ድሎት ቢታጣም ፍቅር ነበረ። ገንዘብ ቢጠፋም መተዛዘንና ቸርነት ነበር.... ። እህል ምግብ ቢቸግርም ለጋስነት እና እጀ ሰፊነት ''ኑ ብሉ ኑ ጠጡ'' ነበር። አንዱ እንጀራ ለሁለት ይበቃል። አንድ ብርጭቆ በፍቅር ይዳረሳል። አንዱ ብር አስር ብር ይገዛል። ዛሬ ግን ....

የኛ እውነታ በብዕር!

@Rem_Post
@REM_post
💯2💔2
ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ

የአላህ መልእክተኛ ሰ.ዐ.ወእንዲህ ይላሉ ፦  በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል።


اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
4🥰1
ሁሉንም ጉዳያቹሁን ለአላህ
ሰጥታችሁ ያለ ሀሳብ እርፍ በሉ❤️ 

    @Rem_post
8🥰4🙏2
አሏህ ለማንም ውብ የሆነን
ፊት ሊሰጥ ይችላል‥
ነገር ግን ውብ የሆነችን ልብ
ከሰጠህ ሁሌም ሊያይህ
እንደሚፈልግ እወቅ!።


@Rem_post
🥰73👍2
ሁላችንም ለአንድ ሰው ብለን
ያ ሁሉ ህግ ጥሰን በመጨረሻም... ሰበሩን😔

#የኛ_እውነታ_በብዕር

@Rem_post
💔14😢4
አላህ ከሰጠን ፀጋዎቹ አንዱ የዛሬው ጁምዓ ቀን ነው።💡 የአላህን ውለታ ልንቆጥር አንችልም::በአጠቃላይ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ማለት አለብን::

@Rem_post
@Rem_post
🥰52
ከባህሬን ስለመጣዉ ገንዘብና አንሷሮች።

አንዴ የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) አቡ ኡበይዳህ ቢን አል-ጀራህን (ረዐ) ከ ባህሬን ሀገር ግብር ሰብስቦ እንዲመጣ ላኩት ፣ ከዛ ሶሃቢዩ ከባህሬን የተሰበሰበዉን የ ግብር ገንዘብ ይዞ መጣ።

አንሷሮች የአቡ ዑበይዳህ መምጣት ሰምተው የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) ጋር አብረው የ ፍጅር ሶላት ላይ ሁሉም በሰዓቱ ታጊኝተዉ ሰገዱ።

ሶላት ተሰግዶ እንዳለቀ ነብዩ (ሰዐወ) ተነስተዉ ሲሄዱ አብዛኛዉ ሶሃባ ተከተሏቸዉ ከዛ ነቢ ዙር ብለዉ አዩዋቸዉና ፈገግ አሉ😊

አስከትለዉም " አቡ ዑበይዳ ከ ባህሬን ገንዘብ ይዞ መጥቷል የሚል ዜና ደርሷቹ ነዋ " አሉ ፣ ሶሃቦቹም አዎን የአላህ መልእክተኛ ሆይ አሏቸው።

እሳቸዉም አብሽሩ አይዞዋችሁ በ ጥሩ ተስፋ ጠብቁኝ ለሁሉም የሚያደስተዉን ያህል ይድርሰዋል። ካሉ ቦሃላ ወላሂ እኔ ባናንተ ላይ ድህነተን አልፈራም ይልቁንስ እኔ የምፈራላችሁ ከናንተ በፊት በነበሩት ህዝቦች ላይ ዱኒያ እንደተዘረጋች በናንተም ላይ ተዘርግታ እነሱ ሲፎካከሩባት እንደነበረ እናንተም በሷ ተፎካካራችሁ እነሱ እንደጠፉት ሁሉ እናንተም እንዳትጠፉ ነዉ " ። (ቡኻሪና ሙስሊም )

👌 የሀዲሱ ጭብጥ እየተወራ ስላለዉ ጉዳይ ደስታችንም ሀዛናችንም በልኩ ይሁን ፣ በርግጥ እንደ ሀገር ኢኮኖሚ ብዙ መቀረፍ ያሚገቡ ጉዳዮች አሉን።

ቢሆንም ዱኒያ ነዉና ለ አኺራችን ስንቅ ከማይዝ እንዳንዘናጋ።

@Rem_post
@Rem_post
👍2💯21