መልካም ❤️ልቦች
ብዙ ሀዘን እና ስቃይን ይሸከማሉ🥺
ነገር ግን አንዴ መቀየር ከጀመሩ በፍጹም እንደመጀመሪያው አይሆኑም😔😔😔
የምትወደዉን እቃ ሳይሰበር ተንከባከበው🥹because ከተሰበረ እንደበፊቱ አይሆንም እና🥰
https://t.me/Rem_post
ብዙ ሀዘን እና ስቃይን ይሸከማሉ🥺
ነገር ግን አንዴ መቀየር ከጀመሩ በፍጹም እንደመጀመሪያው አይሆኑም😔😔😔
የምትወደዉን እቃ ሳይሰበር ተንከባከበው🥹because ከተሰበረ እንደበፊቱ አይሆንም እና🥰
https://t.me/Rem_post
Telegram
የኛ እውነታ በብዕር ✍
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
❤5
እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! (በስግደታችሁ) አጎንብሱ፣ በግንባራችሁም ተደፉ፣ ጌታችሁንም ተገዙ፣ በጎንም ነገር ሥሩ፣ ልትድኑ ይከጀልላችኋልና፡፡ 🤌🥰
@Rem_Post
@Rem_Post
🥰5❤2👍1
ከነፍስ መረጋጋትና ከውስጥ ሰላም በላይ ምን ሀብት አለ? ስለፈለግንና ስለሮጥን ብቻ የማናገኘው የአላህ ስጦታ ነው። በቃ አላህ ላይ ችክክ ብሎ የመለጠፍ ፍሬ፣ የኢማን ውጤት ነው።
@Rem_post
@Rem_post
❤7💯2
እንደመሳሳት ያሉ ትክክለኛ የውዴታ አይኖች… በሆስፒታል ደጃፎችና በመቃብር በረንዳዎች ላይ ብቻ ለምን ይኖራሉ? … ገነትን ሊፈጥሩልን የሚያደገድጉ የሚመስሉ እጅና እግሮች ስንሸኝ ከሚያገኙት የሬሳ ቃሬዛችን ጋር ብቻ ለምን ይሮጣሉ? … ወይስ የምንወዳቸውን ሰዎች መጨረሻ ላይ ብቻ እንድናስታውስ ተፈርዶብናል?… ኧረ ምናለበት በሰላሙ ጊዜም ከወዳጆቻችን ጋር ምድራዊ ገነትን ብንፈጥርና በስስት ብንተያይ … ሳያመልጡን፣ ሳናመልጣቸው። እንዳሰብንላቸው እያወቁ ቢለዩን። ምን አለበት?
https://t.me/Rem_post
https://t.me/Rem_post
Telegram
የኛ እውነታ በብዕር ✍
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
😢2💯1
"በዚህ ምድር ላይ የምትኖረው አንድ ጊዜ ነው። (ዓለም ሁለተኛ እድል አትሰጥህም) … ስለዚህ ካጠፋህ ይቅርታ ጠይቅ፣ ከተደሰትክም ደስታህን ግለፅ … ውስብስብና ጨምዳዳ ሰው አትሁን።"
ኢማም ሙተወሊ ሸዕራዊ!
@Rem_post
ኢማም ሙተወሊ ሸዕራዊ!
@Rem_post
🥰2❤1
ውብ ቀናት አልፈዋል!
ውዱ የአረፋ ቀንም ተገባዷል።
ሰዓቱ ዒድ ላይ ያመለክታል።
የተኳለ የዒድ እና የአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ይሁንላችሁ።
ዒድ ሙባረክ!
كل عام وانتم بخير
ውዱ የአረፋ ቀንም ተገባዷል።
ሰዓቱ ዒድ ላይ ያመለክታል።
የተኳለ የዒድ እና የአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ይሁንላችሁ።
ዒድ ሙባረክ!
كل عام وانتم بخير
👍4🥰2❤1
❤3🫡1
የሰዎችን የማይታለፉ መስመሮች (boundaries) ማክበር ያስፈልጋል። በጀማዓ ፊት ሆን ብሎ በቀልድ ቃላት መሸንቆጥና ከክብሩ ዝቅ ማድረግ በጣም ቀፋፊ ነገር ነው። ስሜት መጠበቅ የግድ ነው። ቀልድ የሚያውቅ ሰው ግንጥል ፋራ አይደለም። ሰዎችን ምን ብናገራቸው ይጎዳቸዋል ብሎ ያስባል። ንግግሩ ሰዎች ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ እንደሚፈጥር ሳያስተውል የሚናገር ሰው አይደለም ለጓደኝነት ለ5ብር የታክሲ መንገድ አይሆንም። እንዲህ አይነቱን እንዳሻኝ እወራርፋለሁ ካለ አፍ አፉን ብሎ ማሳረፍ ነው😁።
https://t.me/Rem_post
https://t.me/Rem_post
Telegram
የኛ እውነታ በብዕር ✍
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
👌3💯3
❤8👍5
🥰7❤3💯2
👍4🥰2❤1
💯11❤6🙏2