የኛ እውነታ በብዕር
203 subscribers
6 links
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✍️

ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
Download Telegram
_

የሰዉ ፡ ልጅ ፡ ጥሩ ፡ መፅሐፍ ፡ ነዉ ።
ጥሩነቱ ፡ ገና ፡ ያልተጻፈ ፡ መፅሐፍ ፡ መኾኑ ፡ ነዉ።
👍53
ብቻህን ስለመሆን አትጨነቅ።
በልቡ ውስጥ አላህ ያለው
ሁሉም ነገር አለው። 💜

@Rem_post
9
ስናድግ ዝምታም አብሮን ያድጋል። ለሰዎች ከምናወራው በበለጠ ወደውስጥ የምናወራው መብዛት ይጀምራል። ከራሳችን ጋር የምንመላለሰው የውይይት ሀሳቦች መሀል የሚገራርሙ መመሰጦች ውስጥ እንገባለን። የመገለል ፍላጎት ይቆጠጠረናል። ለብቻ የመሆን። ብዙም ቅልቅል አለመውደድ። ጥሩ ስሜት አለው። ደህና…


@Rem_post
🔥4👍1
ሰዎችም  እድል ናቸው። በሆነ አጋጣሚ የምናገኛቸው ወይንም የምናጣቸው።  ሁል ጊዜ በነበረበት የምናገኘው አይኖርም። ምናልባት ዛሬ ለኛ የተገባ ሰው… ነገ ላይሆን ይችላል።

@Rem_post
💯9🔥1
ኢማሙ ማሊክ እንዴት አነጋቹ ተብለው ተጠየቁ
እሳቸውም እንዲ ብለው መለሱ
"በሚቀንስ እድሜ ና በሚጨምር ወንጀል ውስጥ አሉ"😔😢

@Rem_post
💔8👍1
« እኔ ምልህ መርሳትን ግን ለምንድን ነው በሽታ የምንለው? »
« ለምን ጠየቅሺኝ? »
« ማስታወስ በሽታ መሆን የነበረበት አይመስልህም? »
« እንዴት? »
« ቆይ ሰው በረሳው ነገር ነው ወይስ በሚያስታውሰው ነገር ነው ይበልጥ የሚሰቃየው? »


@Rem_post
👍5💯3
ቀብር ውስጥ ያሉ ሰዎች ሞት ሩቅ እንደሆነ ነው ሲያስቡ የነበረው ወላኪን ቅርብ ሆኖ ወሰዳቸው እኛም ምንም ሳንታክት ቀበርናቸው ነገ እኛም እንደዚሁ እንቀብራለን። በቃ ዱንያ ይቺ ናት 😢💔


@Rem_post
💯6😱2
ከማየት በኩል
ሳይኖረው አቻ
ከሰው አነሰ
የአላህ ፍራቻ!💔

@Rem_post
😢7
በማለዳ የፈካች ውበት ትኖራለች። ታድላ ይባልላታል። ስታምር ብለው ያወድሷታል። ሰዓቷ ላይ አጀቡ ለጉድ ነው። ይህን ውበት ልሸኝ፣ ልውሰድ ባዩ ነፍ ነው።… ማለዳ የሚያመጣቸው አፍቃሪዎችም ብዙ ይሆናሉ። ቀትር ላይ የሚበተኑ… ውበት ሲደበዝዝ፣ መልክ ሲጨላልም። አይ ማለዳ፣ አወይ ንጋት?

በሁሉም መልኩ ተረዱት… ውበት፣ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ጠንካራ ቤተሰብ ወዘተረፈ… እነዚህ ባሉ ሰዓት አቤት ከበባ፣ አቤት አጀብ።

https://t.me/Rem_post
👍5🔥1
ጉዳዬችህን ወደ አላህ አስጠጋ...ከአላህ ጋር ፍርሀት የለም...ከአላህ ጋር ደስታ እንጂ ሀዘን የለም😊

@Rem_post
7🥰2
ዛሬ የተለየዩ ስም፣ሀብት፣ዝና፣ማዕርግ…… ቢኖረንም ነገ የሁላችንም ስም አንድ ነው ጀናዛ😢

@Rem_post
💯74
ኃጢያተኛው ሌላኛው ኃጢያተኛ ላይ ሊፈርድ ይፈልጋል … ከርሱ በተለየ መልኩ ኃጥያቱን ስለፈፀመ። አሁን አሁን እያየነው ያለነው ነገር ነው።

@Rem_post
👌4🥰2