የኛ እውነታ በብዕር
203 subscribers
6 links
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✍️

ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
Download Telegram
ኃጢያተኛው ሌላኛው ኃጢያተኛ ላይ ሊፈርድ ይፈልጋል … ከርሱ በተለየ መልኩ ኃጥያቱን ስለፈፀመ። አሁን አሁን እያየነው ያለነው ነገር ነው።

@Rem_post
👌4🥰2
ቀኑ ሲጨልምብህ በንጋት ሲከፋህ 💔
እድል ስትርቅህ ችግር ቢበዛም
ሶብር አድርጌ ሁሉንም አልፋለው
የጌታዬ ቃልም ብርታቴ ይሆነኛል
ከችግር በዋላ በርግጥ ምቾት አለ 💖


@Rem_post
8🔥1
ስህተትህን የሚያሳይህ ሰው ማንም ይሁን ማን እርሱ ጓደኛህ ነው፡፡ በሀሰት እያሞገሱ በአንደበታቸው የሚሸነግሉህ ግን እነሱ አጥፊዎችህ /ገዳዮችህ/ ናቸው፡፡

የኡመር ኢብን ኽጣብ ንግግር

@Rem_post
💯9
🖤“ህብረታችሁን አጥብቁ የተኩላ እራት የሚሆነው በግ ከመንጋው የሚነጠለው ነውና”

😊ነቢዩ ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

@Rem_post
5🥰2
በህይወት ውስጥ ብትቀልድባቸው ምህረት የሌላቸው ነገራቶች አሉ ልክ
በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ያለውን ብርሀን ማጥፍት!


@Rem_post
4🥰2
ልጅሽ ምናለ አከሌ እናቴ በሆነች ብላ ሌላ እናት የምትመኝ አይነት እናት አትሁኚ

ቤተሰቦችሽ ምናለ የአከሌ ልጅ የኔ ልጅ በሆነች ብለው ሌላ ልጅ እንዲመኙ የምታደርጊ ልጅ አትሁኚ

@Rem_post
💯3😢2
አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ ☂️የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው።
ስሜትን የመጋራት ሜዳ ከመስጠት ሜዳ ይበልጣል።🖐

@Rem_post
👍2
ጠቢባኑ እንዳሉት ሁን! አላህን አንዳች ነገር እንዲሰጥህ በማሰብ ሳይሆን ስራህን እንዲወድልህ ብቻ ስትል በላቀ ታማኝነት በፀዳ ኒያ ከልብ በመነጨ ተነሳሽነት ብቻ ስራ። ያኔ ገጥሞህ አላህ ስራህን የወደደልህ እንደሆነ አትጠራጠር ጉድ አድርጎ ያስደምምሃል።

https://t.me/Rem_post
👍4
አለመፍረድ። ትንሽ በእድሜ ከፍ ስንል፣ ትንሽ በሚፈትኑ የህይወት ተሞክሮዎች ስናልፍ፣ ትንሽ በኢማን መጨመርና መቀነስ ውስጥ ስንመላለስ… የምንረዳው እውነታ ነው። በቃ… "ምናልባት" ብለን ማሰብ እንድንችል የሚያደርገን የብስለት ደረጃ ነው።

በሆነ መልኩ ዱንያ ያንገላታቻቸውን ሰዎች ስታይ  … "ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ ማያውቁ ሞኝ ድሆች" ብለህ ጭራሽ እንዳታስብ። ጭራሽ። ትዳር ዓለም ያልዘለቀላቸውን ሰዎች ስታይ "የባህሪ ደካሞች፣ ጥሬዎች" ብለህ እንዳትፈርድ። እነርሱ ብቻ የሚያውቁት ብዙ ማታውቀው ነገር አለ። "ምናልባት" የሚያስብልህ።

https://t.me/Rem_post
3👍1
መልካም ❤️ልቦች
ብዙ ሀዘን እና ስቃይን ይሸከማሉ🥺
ነገር ግን አንዴ መቀየር ከጀመሩ በፍጹም እንደመጀመሪያው አይሆኑም😔😔😔



የምትወደዉን እቃ ሳይሰበር ተንከባከበው🥹because ከተሰበረ እንደበፊቱ አይሆንም እና🥰

https://t.me/Rem_post
5
እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! (በስግደታችሁ) አጎንብሱ፣ በግንባራችሁም ተደፉ፣ ጌታችሁንም ተገዙ፣ በጎንም ነገር ሥሩ፣ ልትድኑ ይከጀልላችኋልና፡፡ 🤌🥰

@Rem_Post
🥰52👍1
ከነፍስ መረጋጋትና ከውስጥ ሰላም በላይ ምን ሀብት አለ? ስለፈለግንና ስለሮጥን ብቻ የማናገኘው የአላህ ስጦታ ነው። በቃ አላህ ላይ ችክክ ብሎ የመለጠፍ ፍሬ፣ የኢማን ውጤት ነው።

@Rem_post
7💯2
እንደመሳሳት ያሉ ትክክለኛ የውዴታ አይኖች… በሆስፒታል ደጃፎችና በመቃብር በረንዳዎች ላይ ብቻ ለምን ይኖራሉ? … ገነትን ሊፈጥሩልን የሚያደገድጉ የሚመስሉ እጅና እግሮች ስንሸኝ ከሚያገኙት የሬሳ ቃሬዛችን ጋር ብቻ ለምን ይሮጣሉ? … ወይስ የምንወዳቸውን ሰዎች መጨረሻ ላይ ብቻ እንድናስታውስ ተፈርዶብናል?… ኧረ ምናለበት በሰላሙ ጊዜም ከወዳጆቻችን ጋር ምድራዊ ገነትን ብንፈጥርና በስስት ብንተያይ … ሳያመልጡን፣ ሳናመልጣቸው። እንዳሰብንላቸው እያወቁ ቢለዩን። ምን አለበት?

https://t.me/Rem_post
😢2💯1
"በዚህ ምድር ላይ የምትኖረው አንድ ጊዜ ነው። (ዓለም ሁለተኛ እድል አትሰጥህም) … ስለዚህ ካጠፋህ ይቅርታ ጠይቅ፣ ከተደሰትክም ደስታህን ግለፅ … ውስብስብና ጨምዳዳ ሰው አትሁን።"
ኢማም ሙተወሊ ሸዕራዊ!

@Rem_post
🥰21
እናንተ ሰዎች 🙂
🤗5😁1
ኢድ ሙባረክ ❤️
1🥰1🤗1
ውብ ቀናት አልፈዋል!

ውዱ የአረፋ ቀንም ተገባዷል።

ሰዓቱ ዒድ ላይ ያመለክታል።

የተኳለ የዒድ እና የአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ይሁንላችሁ።

ዒድ ሙባረክ!
كل عام وانتم بخير
👍4🥰21
ዛሬ እለቱ የእርድ ቀን ነው። ሁሉም የአቅሙን ሸክ እያረገ ደሙን ለአላህ ያፍስስ። ካረደው ላይም ለመሳኪን ያካፍል።

@Rem_post
3🫡1
በመጨረሻም ዱንያ ከቤተሰብህ የበለጠ ውድ ነገር ልትሰጥህ አትችልም። ዱንያን በሙሉ ብትዞራት ከነርሱ የበለጠ ዋጋ ያለውን ነገር አታገኝም። ደስታን ከነርሱ ጋርና በነርሱ ውስጥ አብዝተህ ታሸተዋለህ፣ ትኖረዋለህ። ቤተሰብ ከዚያም ቤተሰብ ከዚያም ቤተሰብ።

@Rem_post
@Rem_post
@Rem_post
6
የሰው ልጅ የአላህን መኖር በጣም ተዘናግቷል😢 ወንጀል ይሰራል አይደክመውም አይፅፅትም አሁንም አይኑን በጨው አጥቦ ምንም ሳይመስለው ወንጀሉን ይቀጥላል....

አይ የሰው ልጅ 💔

@Rem_post
@Rem_post
😢5💔5😭2
መልካም ጁምዓ ❤️
5🥰5