_
የሰዉ ፡ ልጅ ፡ ጥሩ ፡ መፅሐፍ ፡ ነዉ ።
ጥሩነቱ ፡ ገና ፡ ያልተጻፈ ፡ መፅሐፍ ፡ መኾኑ ፡ ነዉ።
የሰዉ ፡ ልጅ ፡ ጥሩ ፡ መፅሐፍ ፡ ነዉ ።
ጥሩነቱ ፡ ገና ፡ ያልተጻፈ ፡ መፅሐፍ ፡ መኾኑ ፡ ነዉ።
👍5❤3
❤9
ስናድግ ዝምታም አብሮን ያድጋል። ለሰዎች ከምናወራው በበለጠ ወደውስጥ የምናወራው መብዛት ይጀምራል። ከራሳችን ጋር የምንመላለሰው የውይይት ሀሳቦች መሀል የሚገራርሙ መመሰጦች ውስጥ እንገባለን። የመገለል ፍላጎት ይቆጠጠረናል። ለብቻ የመሆን። ብዙም ቅልቅል አለመውደድ። ጥሩ ስሜት አለው። ደህና…
@Rem_post
@Rem_post
🔥4👍1
ሰዎችም እድል ናቸው። በሆነ አጋጣሚ የምናገኛቸው ወይንም የምናጣቸው። ሁል ጊዜ በነበረበት የምናገኘው አይኖርም። ምናልባት ዛሬ ለኛ የተገባ ሰው… ነገ ላይሆን ይችላል።
@Rem_post
@Rem_post
💯9🔥1
💔8👍1
« እኔ ምልህ መርሳትን ግን ለምንድን ነው በሽታ የምንለው? »
« ለምን ጠየቅሺኝ? »
« ማስታወስ በሽታ መሆን የነበረበት አይመስልህም? »
« እንዴት? »
« ቆይ ሰው በረሳው ነገር ነው ወይስ በሚያስታውሰው ነገር ነው ይበልጥ የሚሰቃየው? »
@Rem_post
« ለምን ጠየቅሺኝ? »
« ማስታወስ በሽታ መሆን የነበረበት አይመስልህም? »
« እንዴት? »
« ቆይ ሰው በረሳው ነገር ነው ወይስ በሚያስታውሰው ነገር ነው ይበልጥ የሚሰቃየው? »
@Rem_post
👍5💯3
ቀብር ውስጥ ያሉ ሰዎች ሞት ሩቅ እንደሆነ ነው ሲያስቡ የነበረው ወላኪን ቅርብ ሆኖ ወሰዳቸው እኛም ምንም ሳንታክት ቀበርናቸው ነገ እኛም እንደዚሁ እንቀብራለን። በቃ ዱንያ ይቺ ናት 😢💔
@Rem_post
@Rem_post
💯6😱2
በማለዳ የፈካች ውበት ትኖራለች። ታድላ ይባልላታል። ስታምር ብለው ያወድሷታል። ሰዓቷ ላይ አጀቡ ለጉድ ነው። ይህን ውበት ልሸኝ፣ ልውሰድ ባዩ ነፍ ነው።… ማለዳ የሚያመጣቸው አፍቃሪዎችም ብዙ ይሆናሉ። ቀትር ላይ የሚበተኑ… ውበት ሲደበዝዝ፣ መልክ ሲጨላልም። አይ ማለዳ፣ አወይ ንጋት?
በሁሉም መልኩ ተረዱት… ውበት፣ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ጠንካራ ቤተሰብ ወዘተረፈ… እነዚህ ባሉ ሰዓት አቤት ከበባ፣ አቤት አጀብ።
https://t.me/Rem_post
በሁሉም መልኩ ተረዱት… ውበት፣ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ጠንካራ ቤተሰብ ወዘተረፈ… እነዚህ ባሉ ሰዓት አቤት ከበባ፣ አቤት አጀብ።
https://t.me/Rem_post
Telegram
የኛ እውነታ በብዕር ✍
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
👍5🔥1
❤7🥰2
