❤4🤩1
👍7🫡4👏2
💯4❤2👍1😢1
👍2💯2👏1
ቀኑ ይለወጣል
የትላንቱ ችግር ነገ ላይ ተረት ነው
ያሳለፍነው ስቃይ ወደፊት ክብር ነው
በዛሬ ውስጥ ሆኖ ፈተናው ቢከብድም
ይለወጣል ቀኑ ዛሬ ነገ አይደለም !!
@Rem_post
የትላንቱ ችግር ነገ ላይ ተረት ነው
ያሳለፍነው ስቃይ ወደፊት ክብር ነው
በዛሬ ውስጥ ሆኖ ፈተናው ቢከብድም
ይለወጣል ቀኑ ዛሬ ነገ አይደለም !!
@Rem_post
❤6🥰1🫡1
❤6👍3🥰2
❤6🥰3
ተጣጥባቹ ቅባት ሽቷቹን ተቀባብታቹ በእርጋታ መስጂድ ሄዳቹ ሱረቱል ከህፍ ቀርታቹ ኹጥባ አዳምጣቹ በኹሹዕ ሰገዳቹህ? 🥰
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
አሁን ደሞ ከቻላቹ መንዲ ብሉ👐😀
ጁሙዓ ሙባረክ💚💚💚
ረም ነኝ የናንተው ምርጥ ጓደኛ 😍
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
አሁን ደሞ ከቻላቹ መንዲ ብሉ👐😀
ጁሙዓ ሙባረክ💚💚💚
ረም ነኝ የናንተው ምርጥ ጓደኛ 😍
❤4🥰2🔥1
አላህ ሆይ!
ልባችንን በፍቅርህ
ምላሳችንን በአዝክሮትህ
አካላችንን በትእዛዝህ
አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።
ልባችንን በፍቅርህ
ምላሳችንን በአዝክሮትህ
አካላችንን በትእዛዝህ
አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።
❤7🥰2
ስናሳዝን! ሰዎች በመብታቸዉ ሚያረጉልንን ነገር ግዴታቸዉ አድርገን ምንወስድ ሰዎች ።
😢6💯3
وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِّلَّهِ
እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ
(ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡
እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ
(ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡
❤7
አየሽው ዓለሜ....?
እንባሽ ቀላዋጭ ነው....
(ድንኳን ሰባሪ ነው....)
ሳይጠሩት ይመጣል፣
(በደስታሽ ወንበር ላይ....)
ከሳቅሽ አጠገብ ---አብሮ ይቀመጣል።
|
እየሳቅሽ አልነበር....?!
እየሳቅሽ አልነበር....?!
(እንባሽ ከየት መጣ?)
በሳቅሽ መካከል -- ለምን ታለቅሺያለሽ?
(ምናልባት ማን ያውቃል...)
ደስታሽ የከለለው --- ድብቅ ሀዘን አለሽ......❤️🩹
እንባሽ ቀላዋጭ ነው....
(ድንኳን ሰባሪ ነው....)
ሳይጠሩት ይመጣል፣
(በደስታሽ ወንበር ላይ....)
ከሳቅሽ አጠገብ ---አብሮ ይቀመጣል።
|
እየሳቅሽ አልነበር....?!
እየሳቅሽ አልነበር....?!
(እንባሽ ከየት መጣ?)
በሳቅሽ መካከል -- ለምን ታለቅሺያለሽ?
(ምናልባት ማን ያውቃል...)
ደስታሽ የከለለው --- ድብቅ ሀዘን አለሽ......❤️🩹
❤8