_
የሰዉ ፡ ልጅ ፡ ጥሩ ፡ መፅሐፍ ፡ ነዉ ።
ጥሩነቱ ፡ ገና ፡ ያልተጻፈ ፡ መፅሐፍ ፡ መኾኑ ፡ ነዉ።
የሰዉ ፡ ልጅ ፡ ጥሩ ፡ መፅሐፍ ፡ ነዉ ።
ጥሩነቱ ፡ ገና ፡ ያልተጻፈ ፡ መፅሐፍ ፡ መኾኑ ፡ ነዉ።
👍5❤3
❤9
ስናድግ ዝምታም አብሮን ያድጋል። ለሰዎች ከምናወራው በበለጠ ወደውስጥ የምናወራው መብዛት ይጀምራል። ከራሳችን ጋር የምንመላለሰው የውይይት ሀሳቦች መሀል የሚገራርሙ መመሰጦች ውስጥ እንገባለን። የመገለል ፍላጎት ይቆጠጠረናል። ለብቻ የመሆን። ብዙም ቅልቅል አለመውደድ። ጥሩ ስሜት አለው። ደህና…
@Rem_post
@Rem_post
🔥4👍1
ሰዎችም እድል ናቸው። በሆነ አጋጣሚ የምናገኛቸው ወይንም የምናጣቸው። ሁል ጊዜ በነበረበት የምናገኘው አይኖርም። ምናልባት ዛሬ ለኛ የተገባ ሰው… ነገ ላይሆን ይችላል።
@Rem_post
@Rem_post
💯9🔥1
💔8👍1
« እኔ ምልህ መርሳትን ግን ለምንድን ነው በሽታ የምንለው? »
« ለምን ጠየቅሺኝ? »
« ማስታወስ በሽታ መሆን የነበረበት አይመስልህም? »
« እንዴት? »
« ቆይ ሰው በረሳው ነገር ነው ወይስ በሚያስታውሰው ነገር ነው ይበልጥ የሚሰቃየው? »
@Rem_post
« ለምን ጠየቅሺኝ? »
« ማስታወስ በሽታ መሆን የነበረበት አይመስልህም? »
« እንዴት? »
« ቆይ ሰው በረሳው ነገር ነው ወይስ በሚያስታውሰው ነገር ነው ይበልጥ የሚሰቃየው? »
@Rem_post
👍5💯3
ቀብር ውስጥ ያሉ ሰዎች ሞት ሩቅ እንደሆነ ነው ሲያስቡ የነበረው ወላኪን ቅርብ ሆኖ ወሰዳቸው እኛም ምንም ሳንታክት ቀበርናቸው ነገ እኛም እንደዚሁ እንቀብራለን። በቃ ዱንያ ይቺ ናት 😢💔
@Rem_post
@Rem_post
💯6😱2
በማለዳ የፈካች ውበት ትኖራለች። ታድላ ይባልላታል። ስታምር ብለው ያወድሷታል። ሰዓቷ ላይ አጀቡ ለጉድ ነው። ይህን ውበት ልሸኝ፣ ልውሰድ ባዩ ነፍ ነው።… ማለዳ የሚያመጣቸው አፍቃሪዎችም ብዙ ይሆናሉ። ቀትር ላይ የሚበተኑ… ውበት ሲደበዝዝ፣ መልክ ሲጨላልም። አይ ማለዳ፣ አወይ ንጋት?
በሁሉም መልኩ ተረዱት… ውበት፣ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ጠንካራ ቤተሰብ ወዘተረፈ… እነዚህ ባሉ ሰዓት አቤት ከበባ፣ አቤት አጀብ።
https://t.me/Rem_post
በሁሉም መልኩ ተረዱት… ውበት፣ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ጠንካራ ቤተሰብ ወዘተረፈ… እነዚህ ባሉ ሰዓት አቤት ከበባ፣ አቤት አጀብ።
https://t.me/Rem_post
Telegram
የኛ እውነታ በብዕር ✍
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
👍5🔥1
❤7🥰2
💯7❤4
👌4🥰2
ቀኑ ሲጨልምብህ በንጋት ሲከፋህ 💔
እድል ስትርቅህ ችግር ቢበዛም
ሶብር አድርጌ ሁሉንም አልፋለው
የጌታዬ ቃልም ብርታቴ ይሆነኛል
ከችግር በዋላ በርግጥ ምቾት አለ 💖
@Rem_post
እድል ስትርቅህ ችግር ቢበዛም
ሶብር አድርጌ ሁሉንም አልፋለው
የጌታዬ ቃልም ብርታቴ ይሆነኛል
ከችግር በዋላ በርግጥ ምቾት አለ 💖
@Rem_post
❤8🔥1
ስህተትህን የሚያሳይህ ሰው ማንም ይሁን ማን እርሱ ጓደኛህ ነው፡፡ በሀሰት እያሞገሱ በአንደበታቸው የሚሸነግሉህ ግን እነሱ አጥፊዎችህ /ገዳዮችህ/ ናቸው፡፡
የኡመር ኢብን ኽጣብ ንግግር
@Rem_post
የኡመር ኢብን ኽጣብ ንግግር
@Rem_post
💯9
❤5🥰2
❤4🥰2
ልጅሽ ምናለ አከሌ እናቴ በሆነች ብላ ሌላ እናት የምትመኝ አይነት እናት አትሁኚ
ቤተሰቦችሽ ምናለ የአከሌ ልጅ የኔ ልጅ በሆነች ብለው ሌላ ልጅ እንዲመኙ የምታደርጊ ልጅ አትሁኚ
@Rem_post
ቤተሰቦችሽ ምናለ የአከሌ ልጅ የኔ ልጅ በሆነች ብለው ሌላ ልጅ እንዲመኙ የምታደርጊ ልጅ አትሁኚ
@Rem_post
💯3😢2
👍2
ጠቢባኑ እንዳሉት ሁን! አላህን አንዳች ነገር እንዲሰጥህ በማሰብ ሳይሆን ስራህን እንዲወድልህ ብቻ ስትል በላቀ ታማኝነት በፀዳ ኒያ ከልብ በመነጨ ተነሳሽነት ብቻ ስራ። ያኔ ገጥሞህ አላህ ስራህን የወደደልህ እንደሆነ አትጠራጠር ጉድ አድርጎ ያስደምምሃል።
https://t.me/Rem_post
https://t.me/Rem_post
Telegram
የኛ እውነታ በብዕር ✍
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️
ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
👍4
