የኛ እውነታ በብዕር
203 subscribers
6 links
ይህ የኛ እውነታ ነው!
ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✍️

ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
Download Telegram
🥀ወደ አላህ ለመመለስ እስካልሞትክ
ድረስ ጊዜ አለህ፤በሩም ክፍት ነው ምህረቱም አያልቅም፤ እዝነቱም ሰፊ ነው።💙

  @REM_Post
10🥰2
2017 🤝💚
🤗5👏2
Jumma Mubarak 😌💚
🥰4👍1🔥1
Jumma Mubarak

ስለጠፋሁ በጣም ይቅርታ ጠይቃለሁ።

በምርጥ እውነታዎች ተመልሻለሁ!

@Rem_post
4🤩1
ሰው ምን ይለኛል ብለህ አትጨነቅ...
ያለበለዚያ ሁሌም ኋላ ቀር ትሆናለህ!

ህልምህን አንተ እንጂ እነሱ አይኖሩልህም።

@Rem_post
👍7🫡4👏2
💜 በእያንዳንዱ ሰከንድ
ከዓለም ላይ የሆነ ሰው ይሄዳል‥
እኛም መስመሩ ላይ እንዳለን
አንዘንጋ ።
😔😔😔
            
@Rem_Post
💯42👍1😢1
የሚያሙህ ሰዎች ሁሌም
ለአንተ ባለ ውለታህ ናቸው::

@Rem_post
👍2💯2👏1
ቀኑ ይለወጣል

የትላንቱ ችግር ነገ ላይ ተረት ነው
ያሳለፍነው ስቃይ ወደፊት ክብር ነው
በዛሬ ውስጥ ሆኖ ፈተናው ቢከብድም
ይለወጣል ቀኑ ዛሬ ነገ አይደለም !!

@Rem_post
6🥰1🫡1
ተረጋጉ ዱንያ ማስጨነቅ ባህሪዋ ነው
አብሽሩ
አብሽሩ
የጠፋውን ንብረት አላህ በሰፊው
ይተካላቹህ 💔

@Rem_post
6👍3🥰2
" በአላህ ሲትር ውስጥ መቆየት
ካሻህ አላህ በሌላው ላይ የጣለውን
ሲትር አታንሳ..!"

@Rem_post
6🥰3
ተጣጥባቹ ቅባት ሽቷቹን ተቀባብታቹ በእርጋታ መስጂድ ሄዳቹ ሱረቱል ከህፍ ቀርታቹ ኹጥባ አዳምጣቹ በኹሹዕ ሰገዳቹህ? 🥰
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
አሁን ደሞ  ከቻላቹ መንዲ ብሉ👐😀
ጁሙዓ ሙባረክ💚💚💚

   ረም ነኝ የናንተው ምርጥ ጓደኛ 😍
4🥰2🔥1
አላህ ሆይ!
ልባችንን በፍቅርህ
ምላሳችንን በአዝክሮትህ
አካላችንን በትእዛዝህ
አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።
7🥰2
ስናሳዝን! ሰዎች በመብታቸዉ ሚያረጉልንን ነገር ግዴታቸዉ አድርገን ምንወስድ ሰዎች ።
😢6💯3
وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِّلَّهِ
እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ
(ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡
7
አየሽው ዓለሜ....?
እንባሽ ቀላዋጭ ነው....
(ድንኳን ሰባሪ ነው....)
ሳይጠሩት ይመጣል፣
(በደስታሽ ወንበር ላይ....)
ከሳቅሽ አጠገብ ---አብሮ ይቀመጣል።
|
እየሳቅሽ አልነበር....?!
እየሳቅሽ አልነበር....?!
(እንባሽ ከየት መጣ?)
በሳቅሽ መካከል -- ለምን ታለቅሺያለሽ?
(ምናልባት ማን ያውቃል...)
ደስታሽ የከለለው --- ድብቅ ሀዘን አለሽ......
❤️‍🩹
8
ሰላም ለልባችሁ 💚
4🥰2
ልክ የሆነ ነገር
ልክ ባልሆነ ጊዜ
ልክ አይደለም!

.🧑‍🦯
🔥53