"ያለ መንፈስ ቅዱስ ኃይል ብንሰብክ፣ ንግግራችን እንደ ዝናብ ጠብታ በድንጋይ ላይ ይፈስሳል እንጂ ልብን አይሰብርም። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በቃላችን ላይ ኃይል ሲያደርግ፣ ደካማው ምስክርነታችን እንኳ የሰዎችን ሕሊና የሚወጋና ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ የሰማይ መዶሻ ይሆናል።"
Charles Spurgeon👆
@wcubsc24
ኦ መንፈስ ቅዱስ !
Charles Spurgeon👆
@wcubsc24
ኦ መንፈስ ቅዱስ !
❤18🔥1😍1
⚜ የእግዚአብሔር ነገር perform የሚናደርገው ሳይሆን በጸጋው ብቻ የሚንከውነው ነው። Not show!
❤6🙏1
✔️ነፍሴ ሆይ ለምን ትጨነቂያለሽ?
ኢየሱስ እኮ አለሽ። ምንም ባይኖርሽ እርሱ በቂሽ ነው። እረፍ!
ኢየሱስ እኮ አለሽ። ምንም ባይኖርሽ እርሱ በቂሽ ነው። እረፍ!
🙏8
📌ኢየሱስ ክርስቶስ፦
🔹ይወደናል
🔹ይምረናል
🔹ይመራናል
🔹ወደ ዘላለም ቤት
ያደርሰናል። ተስፋችን ነው።
🎊ሀሌሉያ
🔹ይወደናል
🔹ይምረናል
🔹ይመራናል
🔹ወደ ዘላለም ቤት
ያደርሰናል። ተስፋችን ነው።
🎊ሀሌሉያ
🙏4❤1
♦️የሚቀጥለው አመት ከመግባቱ በፊት የትኛውም ቀና እንዳንል ያደረገ ነገር ተራግፎ በእግዚአብሔር ኃይል መታደስ ይሁንልን።
👌የቀረን ጥቂት ሳምንት
- የተሃድሶ
- የመነካት
- የመሰራት
ጊዜ ይሁንልን🎊
🔹ኃይላችን በኢየሱስ ስም ይታደስ።
👌የቀረን ጥቂት ሳምንት
- የተሃድሶ
- የመነካት
- የመሰራት
ጊዜ ይሁንልን🎊
🔹ኃይላችን በኢየሱስ ስም ይታደስ።
❤2🥰2🙏2
✔️የኛን ውድቀት የሚጠብቅ አፍሮ። ቀንዳችን በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ የሚልበት ጊዜ ይሁን።
ጠላታችን ቅጥል ይበል።🤷♂
ጠላታችን ቅጥል ይበል።🤷♂
❤3🥰2
👌በስምህ ውስጥ ሀይል አለ
-በስምህ ውስጥ ሥልጣን አለ
-በስምህ ውስጥ መፍትሔ አለ
-በእምነት ቆሞ ኢየሱስ ላለ!
-በስምህ ውስጥ ሥልጣን አለ
-በስምህ ውስጥ መፍትሔ አለ
-በእምነት ቆሞ ኢየሱስ ላለ!
🙏6🥰2
የእኛ አፈላለግ ከእርሱ አንጻር ስታይ ምንም አይደንቅም🙏
ለጌታ ያለንም ፍቅር የሚወራው ነገር ምን አለው ፍጹሙ የእርሱ ባለበት🙏
በአፈላለጉ ይበልጥ እንደነቅ
ፍቅሩም ያስደምመን🙏
ለጌታ ያለንም ፍቅር የሚወራው ነገር ምን አለው ፍጹሙ የእርሱ ባለበት🙏
በአፈላለጉ ይበልጥ እንደነቅ
ፍቅሩም ያስደምመን🙏
😍5