የነቃ ትውልድ Tube
15.4K subscribers
106 photos
13 videos
3 files
390 links
" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11።

የዚህ ቻናል ዓለማ ትውልዱ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጠንካራና ከዚህ ዓለም ክፋት እርቆ በቅድስና እግዚአብሔርን በሚያከብር
ሕይወት እንዲኖር ማድረግ ነው።

ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ!
Download Telegram
🫶 የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ተናገረ፤
ቃሉም በአንደበቴ ላይ ነበረ።

2ኛ ሳሙኤል 23፣2።

👌በኢየሱስ ስም ይህ በሕይወታችን ይሁን!
4
If We are born Once , We will die Twice
But if We are born Twice , We will die only once
.

Who loves to die many times?

The choice is ours!!!


አንዴ ብንወለድ ሁለት ጊዜ እንሞታለን
ነገር ግን ሁለት ጊዜ ብንወለድ አንዴ እንሞታላን

ማን ብዙ ጊዜ መሞት ይወዳል?

ምርጫው የኛ ነው !!!

@amhnewtestamentbible
5
✔️ኢየሱስ ጌታ ነው።
6
በልባችን ብዙ ሀሳብ ወይም እቅድ አለ የሚፀናው ግን የእግዚአብሔር ምክር ነው።

እንኳን የእግዚአብሔር ሆነ።
9
ከትዕቢት
በህይወት መንገድ የበዛውን የእግዘብሔርን ቸርነት ማስተዋል ከትዕቢት ልብን የሚጠብቅ ብርቱ አጥር ነው።🙏
  ሆን ብሎ የእግዚአብሔርን ቸርነት ማሰላሰል ይብዛልን🙏
🙏73
🎊ከየትኛውም ነገር በላይ በሕይወታችን እግዚአብሔር ይግዘፍልን።
8😍2
​"ያለ መንፈስ ቅዱስ ኃይል ብንሰብክ፣ ንግግራችን እንደ ዝናብ ጠብታ በድንጋይ ላይ ይፈስሳል እንጂ ልብን አይሰብርም። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በቃላችን ላይ ኃይል ሲያደርግ፣ ደካማው ምስክርነታችን እንኳ የሰዎችን ሕሊና የሚወጋና ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ የሰማይ መዶሻ ይሆናል።"

Charles Spurgeon👆
@wcubsc24

ኦ መንፈስ ቅዱስ !
18🔥1😍1
🙈👌እግዚአብሔርን አንድ ነገር ለምን ብባል !

ምህረት
4
የእግዚአብሔር ነገር perform የሚናደርገው ሳይሆን በጸጋው ብቻ የሚንከውነው ነው። Not show!
6🙏1
📌እውነተኛ ወዳጅ አንድ ነው። እርሱም አምላኬ ነው። ስሙ እግዚአብሔር ይባላል።
🙏54
የኔ አምላክ እግዚአብሔር ይባላል።

ሌላ የማመልከው የለም።
7
✔️ነፍሴ ሆይ ለምን ትጨነቂያለሽ?

ኢየሱስ እኮ አለሽ። ምንም ባይኖርሽ እርሱ በቂሽ ነው። እረፍ!
🙏8
👌እግዚአብሔር እረፍታችን ነው።
💯3
✔️እውነተኛ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ሌሎቹ fake ናቸው።

መልካም ዕለተ እሁድ።
💯61
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድኃኒቴ
10
📢 ዛሬም ሁሌም እግዚአብሔር መልካም ነው።
🙏3
👌አዳኜ ደግ ነህ ተመስገን።
🙏31😍1
📌ኢየሱስ ክርስቶስ፦

🔹ይወደናል
🔹ይምረናል
🔹ይመራናል
🔹ወደ ዘላለም ቤት
ያደርሰናል። ተስፋችን ነው።
🎊ሀሌሉያ
🙏41
♦️የሚቀጥለው አመት ከመግባቱ በፊት የትኛውም ቀና እንዳንል ያደረገ ነገር ተራግፎ በእግዚአብሔር ኃይል መታደስ ይሁንልን።

👌የቀረን ጥቂት ሳምንት
- የተሃድሶ
- የመነካት
- የመሰራት

ጊዜ ይሁንልን🎊

🔹ኃይላችን በኢየሱስ ስም ይታደስ።
2🥰2🙏2
✔️የኛን ውድቀት የሚጠብቅ አፍሮ። ቀንዳችን በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ የሚልበት ጊዜ ይሁን።

ጠላታችን ቅጥል ይበል።🤷‍♂
3🥰2
አይናችንን ከኢየሱስ ላይ ብቻ አንንቀል። የሆነ ነገር የሆነ ጊዜ ላይ ይሆናል።
7💯2❤‍🔥1