Real online works with team &latest informition(any issue related to our world)
248 subscribers
463 photos
17 videos
2 files
232 links
እውነተኛ እና የታመኑ የኦላይን ስራዎች የሚሠሩተበት ቻናል ነው።
እዚህ ቻናል ላይ በህብረት መስራት በእጅጉ ይበረታታል።

ሃሰተኛ የሆኑ ወይን ያልተረጋገጡ ስራዎች አይጶሰቱም።

አላማችን:-
ለወጣቱ የገንዘብ ነጻነት መፍጠር ነው።
Download Telegram
4.Regional Manager

500አባላት በስሩ ያለው ነው።
ማለትም ሁሉም አባላት ABC ውስጥ ያሉት ተደምረው ማለት ነው

ወራዊ ደሞዙ ከ90000 እስከ 120000 ብር ነው
5.Regional Direcotor

6.City CEO

7.IAS country reprsentative shareholder

ሲሆኑ በአጠቃላይ IAS ላይ በርትቶ የሚሰራ ሰው ወራዊ ደሞዙን እስከ 500000 ማድረስ ይችላል ማለት ነው።
Mr.A  Mr B ቢያስገባ Mr B  ደግሞ Mr C ቢጋብዝ
ለ Mr A ሁሉም አባላት ይታሰቡለታል  ይደመሩለታል ማለት ነው(A/B/C)
የዚህ ወር ወራዊ ደሞዝ የሚለቀቀው በ ጥቅምት 10 ነው።

ብዙ አባለት በዚህ ወር ወራዊ ደሞዝተኛ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም።

እዚህ ካምጳኒ ላይ 30 ብር ብቻ በቀን እየሰራችሁ የምትውሉ አላችሁ በጣም ነው ነምናዝነው እጃችሁ ላይ ያለውን እድል ባለመጠቀማችሁ።
አንዳንድ ጀግኖች ደግሞ የእለት ገቢ ከ1200 እና ከዛ በላይ
ወራዊ ደሞዛቸው ከ50000 እና ከዛ በላይ የሆነላቸው አሉ።በነዚህ እንኮራለን
ይሄም በቂ ከይደለም የኛ ፍላጎት 500000 እና ከዛ በላይ ወራዊ ደሞዛችሁ እንዲደርስ ነው።
👍1
ይሄን ሁሉ ብር ለመስራት 4500 ብር በቂ ነው።
ጓደኞቻችሁን ጋብዛቸው አብራችሁ ተለወጡ አብራችሁ ስሩ መልካም ቀን!
ዛሬ ስለ IAS ካምጳኒ የሥራ ቅጥር ደሞዝ የተወሰነ ነገር እናካፍላችሁሃለን
የIAS የሥራ መድረክ (platform)
ከብዙ ጥናት እና ምርምር ፣ብዙ የሰው ሃብት ፣ብዙ ቁሳዊ ሃብት በማፍሰስ ነው ይሄን የመሰለ የሥራ መድረክ ፈጥሮ እየጠቀመን ያለው።
ያለምንም ልፋት የመጣ ነገር የለም። ሁሉም ነገር እንደ ውኃ ፈሳሽ እንደ እንግዳ ደራሽ አይደለም።ብዙ መሷእትነት ተከፍሎበታል።
IAS በጣም ቀላል በየትኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ ሆነን ልንሰራው የምንችለው ስራ ነው።
ብዙዎቻችሁ ኢንቨስትመንት እና ቅጥርን (employe) የለያችሁ አይመስለኝም።
እዚህ ካምጳኒ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው ለካምጳኒው የሚከፍለው ምንም ብር የለም።የራሱ ዋሌት ላይ የሚያከማቸው (deposit) የሚያደርገው ነው እንጂ)
ዲጶዚት ያደረጋት ብር የኮንትራቱ ጊዜ ሲያልቅ ይመለስለታል።
በተጨማሪም የIAS ካምጳኒ ሲይስተም የየእለት ሥራችንን በማንኛውም ጊዜ እና በማንኛውም ቦታ ማጠናቀቅ እንድንችል ተደርጎ የተሰራ ነው።24 ሰአት ሙሉ የተሰጠንን ሥራ በተመቸን ጊዜ የመስራት ነጻነት አለን።
ይሄ ደግሞ ለማንኛውም ዘመናዊ ሰው የተመቸ ሆኖ የተሰራ system ነው ማለት ነው።
Ias ላይ የሚሰሩ ሰዎች የተለያየ የደሞዝ እርከን አላቸው።
አዜሮ እርከን (G0) የሚባለው አዲስ ለሚገቡ አባለት በነጻ የሚሰጥ ደሞዝ ነው።5 የሥራ ታስክ ያለው ሲሆን ለሁለት ቀን ምንም ብር ሳያስቅምጡ መስራት ይቻላል።አጠቃላይ 60 ብር መስራት ይቻላል።
1ኛ እርከን(ደረጃ)(G1) የሚባለው ደግሞ 900 ብር በማስቀመጥ ለሁለት ወር ያክል በየቀኑ 30 ብር የሚሰጥ ነው።
2ኛ እርከን(ደረጃ)(G2) የሚባለው ደግሞ 4500 ብር በማስቀመጥ ለአንድ ዓምት በየቀኑ 150 ብር የሚሰጥ ሲሆን ዓመታዊ ገቢያችን አጠቃላይ ሲደመር 54000 ብር ይሆናል።