Real online works with team &latest informition(any issue related to our world)
248 subscribers
463 photos
17 videos
2 files
232 links
እውነተኛ እና የታመኑ የኦላይን ስራዎች የሚሠሩተበት ቻናል ነው።
እዚህ ቻናል ላይ በህብረት መስራት በእጅጉ ይበረታታል።

ሃሰተኛ የሆኑ ወይን ያልተረጋገጡ ስራዎች አይጶሰቱም።

አላማችን:-
ለወጣቱ የገንዘብ ነጻነት መፍጠር ነው።
Download Telegram
ይሄ ቻናል የሁላችንም ነው።እራሳችንን ከጭበርበር የምናድንበት።ስለዚ ጓደኞቻቹን ጋብዟቸው።አብረን እንስራ አብረን እንለወጥ።

አንዳንድ ልጆች የማይገባ ጸባይ የምታሳዩ አላችሁ።ማንኛውንም ሊንክ እዚህ ቻናል ላይ መልቀቅ አይቻልም።በውስጥ መስመር ብትልኩልን ግን በራሳችን መንገድ እናጣረለን ብዙ ጋዜ ብለናል።
ይሄን ቃል ባለማክበራቸው ብዙ አባላት ተሰርዘዋል።ይሄም የሆነው አባላቱን ከአጭበርባሪዎች ለመጠበቅ ነው።
👎1
ዛሬ ስለ IAS ካምጳኒ የሥራ ቅጥር ደሞዝ የተወሰነ ነገር እናካፍላችሁሃለን
👎2
የIAS የሥራ መድረክ (platform)
ከብዙ ጥናት እና ምርምር ፣ብዙ የሰው ሃብት ፣ብዙ ቁሳዊ ሃብት በማፍሰስ ነው ይሄን የመሰለ የሥራ መድረክ ፈጥሮ እየጠቀመን ያለው።
ያለምንም ልፋት የመጣ ነገር የለም። ሁሉም ነገር እንደ ውኃ ፈሳሽ እንደ እንግዳ ደራሽ አይደለም።ብዙ መሷእትነት ተከፍሎበታል።
👎2
IAS በጣም ቀላል በየትኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ ሆነን ልንሰራው የምንችለው ስራ ነው።
👎2
ብዙዎቻችሁ ኢንቨስትመንት እና ቅጥርን (employe) የለያችሁ አይመስለኝም።
እዚህ ካምጳኒ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው ለካምጳኒው የሚከፍለው ምንም ብር የለም።የራሱ ዋሌት ላይ የሚያከማቸው (deposit) የሚያደርገው ነው እንጂ)
👎2
ዲጶዚት ያደረጋት ብር የኮንትራቱ ጊዜ ሲያልቅ ይመለስለታል።
👎2
በተጨማሪም የIAS ካምጳኒ ሲይስተም የየእለት ሥራችንን በማንኛውም ጊዜ እና በማንኛውም ቦታ ማጠናቀቅ እንድንችል ተደርጎ የተሰራ ነው።24 ሰአት ሙሉ የተሰጠንን ሥራ በተመቸን ጊዜ የመስራት ነጻነት አለን።
ይሄ ደግሞ ለማንኛውም ዘመናዊ ሰው የተመቸ ሆኖ የተሰራ system ነው ማለት ነው።
👍1👎1
Ias ላይ የሚሰሩ ሰዎች የተለያየ የደሞዝ እርከን አላቸው።
👎1
አዜሮ እርከን (G0) የሚባለው አዲስ ለሚገቡ አባለት በነጻ የሚሰጥ ደሞዝ ነው።5 የሥራ ታስክ ያለው ሲሆን ለሁለት ቀን ምንም ብር ሳያስቅምጡ መስራት ይቻላል።አጠቃላይ 60 ብር መስራት ይቻላል።
👎1
1ኛ እርከን(ደረጃ)(G1) የሚባለው ደግሞ 900 ብር በማስቀመጥ ለሁለት ወር ያክል በየቀኑ 30 ብር የሚሰጥ ነው።
👎1
2ኛ እርከን(ደረጃ)(G2) የሚባለው ደግሞ 4500 ብር በማስቀመጥ ለአንድ ዓምት በየቀኑ 150 ብር የሚሰጥ ሲሆን ዓመታዊ ገቢያችን አጠቃላይ ሲደመር 54000 ብር ይሆናል።
👎1
3ኛ እርከን(ደረጃ)(G3) የሚባለው ደግሞ 18000 ብር በማስቀመጥ ለአንድ ዓምት በየቀኑ 600 ብር የሚሰጥ ሲሆን ዓመታዊ ገቢያችን ሲደመር 216000 ይሆናል።
👎1
ከዚ በላይ ያሉት እርከኖች ካምጳኒው ለጊዜ ስላልከፈታቸው እኛም እዚጋ እንገታዋለን(not yet opened)
👎1
IAS ካምጳኒ ተቀጥሮ መስራት የሚፈልግ ሰው አሁን ላይ ከ 3 በአንዱ ላይ (G1,G2G3) ብር ማስቀመጥ አለበት ማለት ነው።
👎1
ከዚህ በኃላ ግን አንድ ተቀጣሪ ምንም አይነት ብር ተቀማጭ ሳያደርግ ዳጎስ ያለ ብር(above 500000) እንዴት መስራት እንደሚችል በሚቀጥለው ጊዜ የምናይ ይሆናል።
👍1👎1
ስብሰባችን ተጠናቋል

ሰናይ ሌሊት
👎1
IAS ላይ ገንዘባችሁን ወደ ባንክ ስታዙ ሙሉ መረጃ ከንግድ ባንክ ጋ ተመሳሳይ የሆነ መሙላት አለባችሁ።

ካልሆነ ግን ወጪው ወድቆ ወደ ዋሌታችሁ ይመለሳል።

1.ስማችሁ እስከ አያት መጻፍ አለበት(በፊደልም ንግድ ባንክ ካለው ስም ጋ አንድ መሆን አለበት)

2.የንግድ ባንክ አካውንታችሁን በስትክክል ማስገባት አለባችሁ።

3.በጽሑፍ" Commercial Bank of Ethiopia" በማለት መሙላት አለባችሁ።

4.በመጨረሻ በትክክል ጳስዎርዳችሁን ማስገባት እና ማዘዝ ነው።

በደንብ ለመረዳት ከታች ያለውን ቪድዮ ማየት ትችላላችሁ
👇
https://youtu.be/K1-e-A-2iFQ?si=XDYVCrvrE4vtVGZ3