Real Crypto ♎️
448 subscribers
🛅In this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips ,airdrops and overall real crypto
Apps and Airdrops Alert
Make Money online
Forex Tips
Best Earning website
Download Telegram
Channel created
Hello,

Wel come to The Real crypto channel.

This the home for  jobs in online Digital currency .
Both websites , apps. and telegram.

Here are the main activities and works.
Best Earning website
Apps and Airdrops Alert
Make Money online
Forex Tips

⭕️ The time and place for Digital earning.

ታማኝና Real የሆኑትን ብቻ እንሰራለን 🫡

---------------------
🔥4
=================

Day-1- About Cryptocurrency

ሰላም family,

You may know about it, አዲስ የሆናችሁ አንብቡት,

Start from Zero then to....

🎴 ክሪፕቶከረንሲ ( cryptocurrency )በኢንተርኔት ላይ ብቻ የሚኖር ዲጂታል ገንዘብ ነው።
እንደ ብር ወይም ዶላር የሚታይና የሚጨበጥ አካል የለውም።

"ክሪፕቶ" የሚለው ስም የተሰጠው ክሪፕቶግራፊ (Cryptography) በሚባለው የዲጂታል ደህንነት መጠበቂያ ስልት ስለሚጠበቅ ነው።

የመጀመሪያውና ትልቁ ክሪፕቶከረንሲ ቢትኮይን (Bitcoin) ነው።

እንዴት ይሠራል? (የአሰራር ስርአቱ)

ክሪፕቶከረንሲ የሚሰራው ብሎክቼይን (Blockchain) በሚባል ቴክኖሎጂ ነው።

ብሎክቼይን (Blockchain) በቀላል አገላለጽ "ዲጂታል የመረጃ መዝገብ" ነው። ነገር ግን ከመደበኛ መዝገብ የሚለየው መረጃው በአንድ ኮምፒውተር ላይ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ባሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮምፒውተሮች ላይ በተመሳሳይ ጊዜ ተገልብጦ የሚቀመጥ መሆኑ ነው።

ያልተማከለ መዝገብ፦ በባንክ ውስጥ መረጃ የሚመዘገበው በአንድ ማዕከላዊ ኮምፒውተር ላይ ነው። በክሪፕቶ ግን መረጃው በዓለም ዙሪያ ባሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮምፒውተሮች ላይ በተመሳሳይ ጊዜ ይመዘገባል።

የሚጠቀሙበት ስርአት (How to use it)

ሰዎች ክሪፕቶከረንሲን ለሦስት ዋና ዋና ጉዳዮች ይጠቀማሉ፦

እንደ ኢንቨስትመንት፦ ዋጋው ወደፊት ይጨምራል ብለው በመግዛት ያስቀምጣሉ ከዛ አትርፈውም ከስራውም ይሸጣሉ , based on market nature ።
ለክፍያ፦ በአንዳንድ አገራት ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት።
ገንዘብ ለመላክ፦ ያለ ባንክ ጣልቃ ገብነት ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር በፍጥነት ለመላክ።

በክሪፕቶ ኤክስቼንጆች (Centralized Exchanges - CEX) ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ነገሮች፦

ይህ በጣም የተለመደው መንገድ ሲሆን፣ እንደ ባንክ የሚያገለግሉ ትላልቅ ድርጅቶች ናቸው።ብርን ወደ ክሪፕቶ ወይም ክሪፕቶ ወደ ብር ለመለወጥ የሚያስችሉ ናቸው

ታዋቂ ኤክስቼንጆች፦ Binance (ባይናንስ)፣ OKX:  Bitget, Bybit ናቸው

እንዴት ይሰራል?፦ በእነዚህ ድረ-ገጾች ላይ ወይም App. ላይ አካውንት እንከፍታለን ፣ ማንነትህን በpassport or NID ታረጋግጣለህ (KYC) ፣ ከዚያም በባንክ ካርድ ወይም በሌሎች አማራጮች ክሪፕቶ ትገዛለህ።
ጥቅሙ፦ ለመጠቀም ቀላል ነው፤ ብዙ አይነት የክሪፕቶ አይነቶች ይገኛሉ።

አቻ ለአቻ ግብይት (Peer-to-Peer - P2P)
ይህ መንገድ በኢትዮጵያ እና በሌሎች ታዳጊ አገራት በጣም ታዋቂ ነው።

እንዴት ይሰራል?፦ በኤክስቼንጁ (ለምሳሌ በBinance P2P) ውስጥ መሸጥ የሚፈልግ ሰው ታገኛለህ።
ለሰውየው በባንክ (ለምሳሌ በCBE ወይም በTelebirr) ብር ትልካለህ፣ እሱ ደግሞ በኤክስቼንጁ በኩል ክሪፕቶውን ይለቅልሃል።
ጥቅሙ፦ ቀጥታ በሀገር ውስጥ ባንክ መጠቀም ያስችላል።

---------------------------
👍5