ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
ስንደማመጥ ነገን እናያለን
".... በጥንታዊ መሣርያ እናርሳለን፤ በዘመናዊ መሳሪያ እርስ በእርሳችን እንጫረሳለን። ብንገለብጠው በጣም ጥሩ ይሆን ነበር።......."
"....በኛ ሀገር ያነሰን ውይይት አይደለም። ያጣነው፣ የተቸገርነው፣ ስብሰባ አይደለም። በየቦታው ስብሰባ አለ። ሰዎች ይሰበሰባሉ። ነገር ግን እያዳመጥን ነው ወይ? እየተደማመጥን ነው ወይ? መሪዎች ያዳምጣሉ? ተመሪዎች ያዳምጣሉ? አንዱ ሌላውን ያዳምጠዋል? አንዱ ለሌላው የተሻለ ነገር፣ የተሻለ ሀሳብ አገኘሁ ብሎ ዕድል ይሰጠዋል? ሰው ሁሉ የራሱን ብቻ ለመናገር ከመጣ ችግሩ እዚያ ላይ ነው።......"
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 24
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚

"....... ጥበብ አንድ ነው መገለጫው ግን ብዙ ነው። የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር ያለው መስተጋብር አንድ ነው፤ የመስተጋብሩ መገለጫ ግን ልዩ ልዩ ነው። የባህልና ቋንቋ ልዩነትም በዚህ ምክንያት የመጣ ነው። አንዱ የሰው ዘር ከተለያዩ የአለም ክፍሎችና ሁኔታዎች ጋር በፈጠረው የተለያየ አይነት መስተጋብር ምክንያት የተለያዩ ባህሎችና ቋንቋዎች ፈጠረ። ብርሀን አንድ ነው መገለጫው ግን ልዩ ልዩ ነው። ፀሐይም እንበል ጨረቃ፣ ወይም ከዋክብት የአንዱ ብርሀን መገለጫዎች ናቸው። ሁላችንም ተደጋፊዎች ነን፤ ደጋፊዎች ነን፤ ተደጋጋፊዎችም ነን።....."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 31

🧞♂👣 ከዚም_ከዛም 👣🧞♂
🤷♂ አባባል :- እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው
🚠 In 1852 an American citizen Otis invented Elevator.
🗾 ረጅሙ ወንዝ የናይል ወንዝ ሲሆን ርዝመቱም 6,670 ኪሎ ሜትር ርዝመት አለው።
⛈ መብረቅ በአመት 2,000 ሰዎችን ለህልፈት ይዳርጋል አሉ
🎖🏅 Where there are choices to make, make the one you won't regret.

"...... አንዱ እርሱ ብዙ ነው። እርሱ አንዱም ሊገለጥ የሚችለው በብዙ ህብርና መልክ ነው። ማንም ቢሆን ከብዙዎች የተነጠለ ህልውና የለውም።(The one is the many. The one is manifested only in and through the many. It has no separate existence apart from the many.)
እንደዚሁም ሁሉ ብዙ መስለው የሚታዩት ቅንጣቶች እነርሱ አንድ ናቸው። መለያየታቸው ጊዜያዊ ነው።......."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 33

🦠🦠🦠Covid-19🦠🦠🦠
የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት በእነዚህ የነፃ የስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ፦
በአገር ደረጃ ፡ 8335 / 952
ትግራይ ክልል - 6244
አፋር ክልል - 6220
አማራ ክልል - 6981
ኦሮሚያ ክልል - 6955
ሱማሌ ክልል - 6599
ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል - 6016
ደቡብ ክልል - 6929
ሀረሪ ክልል - 6864
ጋምቤላ ክልል - 6184
ድሬዳዋ ከተማ - 6407

የኮሮና ቫይረስን🦠 [ኮቪድ-19] መግታት ቀላል ነው፦
- የእጅዎን ንፅህና በአግባቡ ይጠብቁ
👏🚰
- ሰዎች በተሰበሰቡበት አይሂዱ
👪👨👨👦👦👨👩👧👧👨👩👦👦👨👨👧👨👧👨👨👧👧
👩👩👦👨👩👦👦👨👨👦👦👨👨👦👦👩👦👩👩👦👦
❌
- ማህበራዊ ርቀትዎን ይጠብቁ
❌👫👭👬❌ ✅🚶♀ 🚶♂ 🏃♀✅
- በተጨናነቁ የትራንስፖርት አመራጮችን አይጠቀሙ
❌🚋🚋🚋🚋❌ ✅🚗 🚕✅
- የጤና ባለሞያዎችን ምክር ያዳምጡ
የጤና ሚኒስቴር መምሪያዎችን ይተግብሩ
👨⚕👩⚕🔊👂
- ስለ ኮቪድ ትክክለኛ መረጃ ከWHO፣ ከጤና ሚኒስቴር እና ከህበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ብቻ ያግኙ!
✨Stay safe✨

".....ይህ ዘመን ተዛምደንና ተጋምደን ጠንክረን በዓለም ፊት የምንቆምበት እንጂ ታጥረን፣ ተከልለንና ተነጥለን የምንተርፍበት አይደለም። ተመሳሳይ ሰዎችና ተመሳሳይ ማህበረሰቦች የሚያደርጉት ተራክቦ የሚያመጣው ውጤት ኢንብሪዲንግ ነው። ያ ደግሞ እኛነታችን በዓለም ፊት ፀንቶና በቅቶ እንዳይቆም ማንነታችንም በታሪክ ውስጥ እንዳይቀጥል ያደርገዋል። ፍፃሜውም ከምድረገፅ መጥፋት ነው።......."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 46
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
".....ይህ ዘመን ተዛምደንና ተጋምደን ጠንክረን በዓለም ፊት የምንቆምበት እንጂ ታጥረን፣ ተከልለንና ተነጥለን የምንተርፍበት አይደለም። ተመሳሳይ ሰዎችና ተመሳሳይ ማህበረሰቦች የሚያደርጉት ተራክቦ የሚያመጣው ውጤት ኢንብሪዲንግ ነው። ያ ደግሞ እኛነታችን በዓለም ፊት ፀንቶና በቅቶ እንዳይቆም ማንነታችንም በታሪክ ውስጥ እንዳይቀጥል ያደርገዋል። ፍፃሜውም ከምድረገፅ መጥፋት ነው።......."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 46
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
😂🌍 ለፈገግታ 🌎😂
እሱ: "ፍቅሬ ላንቺ ያለኝን ፍቅር ለመግለጥ ቃላት ያጥሩኛል!"
እሷ: "ቃላት ፍለጋ አትጠበብ፤ ቁጥሮችም ያገለግላሉ።"😂😂😂
(ያለውን ንብረት፣ የገቢውን መጠን ማለቷ ነው)
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
እሱ: "ፍቅሬ ላንቺ ያለኝን ፍቅር ለመግለጥ ቃላት ያጥሩኛል!"
እሷ: "ቃላት ፍለጋ አትጠበብ፤ ቁጥሮችም ያገለግላሉ።"😂😂😂
(ያለውን ንብረት፣ የገቢውን መጠን ማለቷ ነው)
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
🧞♂👣 ከዚም_ከዛም 👣🧞♂
🤷♂ አባባል : አፍ ሲያመልጥ ብዕር ሲያዳልጥ አይታወቅም።
🙈. በረሮ ጭንቅላቱ ተቆርጦ ለሳምንታት መቆየት ይችላል።
☘ Quote :- when life pushes you over, you push back harder.
🎞. In 1883 American citizen Eastman invented photo film.
📽. Youtube ላይ ያሉትን ቪድዮዎች ተመልክቶ ለመጨረስ ከ 1,000 አመት በላይ ያስፈልጋል አሉ ምን ትላላቹ።

".......በተደጋጋሚ እንደምንሰማው 'ሀገር ልትፈርስ ነው፤ እርስ በርስ ተጋጭተን ሀገር ልትጠፋ ነው፤ ልንባላ ነው' የሚለው በተደጋጋሚ እየተነገረ ነው። ይሄ በተነገረ፤ በተለመደ ቁጥር ቀጥሎ የሚመጣው ትውልድ የሚያፈርስ ነው የሚሆነው። ለምን? ይሄንን ሟርት እየሰማ የለመደው ትውልድ 'ሀገር ማዳን፣ ሰላም፣ ፍቅር' የሚለውን ነገር ሊሰማ አይችልም። ለምሳሌ ያክል በፌስ ቡክ የምታነቧቸውን፤ የምታዩዋቸውን መጥፎ ቃላት በአንድ ቦታ መዝግቡ። በጣም ጥሩ የሆኑትን ደግሞ በሌላ ቦታ መዝግቡ። ከዚያ በኋላ የሁለቱን ብዛት ተመልከቱት። የትኛው እንደሚበዛ መዝኑት። ሀገሪቱ በየትኛው ሀሳብ ነው እየታነፀች ያለችው? ቀጣዩ ትውልድ በየትኛው ሀሳብ ነው እየተቀረፀ፣ እየታነፀ ያለው?........"
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 104

ጨርሰው ያንብቡት
".......የካቲት 12 ቀን በፋሽስት ጣልያን ወራሪዎች ላይ ቦምብ የወረወሩትን እነ አብርሀ ደቦጭን በታክሲ ወስዶ ያሸሻቸው ሾፌር ስምዖን አደፍርስ አድጎ አይቼውን ማን ከፈለው? እነርሱን ያጓጓዘበትን ሒሳብ ማንም አልከፈለውም። ብዙዎቻችን ስምዖን አደፍርስን አናውቀውም። ለእንዲህ አይነቱ የዜግነቱን ግዴታ የተወጣ ታላቅ አርበኛ ነበር ሀውልት ማቆም ያለብን። ያውም የታክሲ ሐውልት። ይህች አገር በካህንና በወታደር ብቻ የኖረች እንዳይመስላችሁ፤ በታክሱ ነጅ መስዋዕትነት ጭምር ነው የኖረችው። ለነገዎቹ ባለ ታክሲዎች፤ የአውቶቡስ ሾፌሮች፤ የአውሮፕላን ፓይለቶች 'እኛም አርበኞች ነን' ማለት እንዲችሉ በዚያ ታላቅ አርበኛ የታክሲ ሾፌር አርአያነት የታክሲ ሐውልት ማቆም ይገባን ነበር።......."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 109

🎥📻 ከታሪክ_ማህደር 🎙🎞
ክፍል አንድ
ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ
የተወለደው መስከረም 17 ቀን 1933 ዓ.ም ነበር።
ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ጉሩሙ እና ከአባቱ ከአቶ ገሠሠ ንጉሤ በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጠመንጃ ያዢ እየተባለ ከሚጠራው ሰፈር የመስቀል ዕለት ተወለደ። እድሜው- 14 ዓመት እንደሆነ ከአያቱ ጋር እንዲኖር ወደ ወሊሶ ተወሰደ በዚያም በራስ ጎበና በሚባለው አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርት ጀመረ። ጊዜ እያለፈ ሲሄድ ከፍተኛ የሆነ የሙዚቃ ፍቅር እያሳየ ሄደ ። አያቱ ግን ትኩረቱን በሙሉ በትምህርቱ ላይ እንዲያደርግ ይመክሩት ነበር። የራስ ጎበና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳዳሪ የነበሩት ሱዳናዊው አቶ ሼዳድ የጥላሁንን የሙዚቃ ፍቅር በማየት ወደ ሱዳን እንዲሄድና በዚያም ሙዚቃ እንዲያጠና ይመክሩት ነበር። ጥላሁን ወደ ሱዳን ባይሄድም ምክራቸውን ግን ትልቅ ቦታ ሰጥቶት ነበር። ከሀገር ፍቅር ቲያትር ወ/ሮ ንጋትዋ ከልካይ እና አቶ ኢዮኤል ዮሃንስ ሌሎችም የሃገር ፍቅር ተዋንያን በትምህርት ቤታቸው ትርኢት ሊያሳዩ በመጡ ጊዜ ይህን እድል በመጠቀም ጥላሁን ለሙዚቃ ያለውን ፍቅር ከአቶ ኢዮኤል ጋር ባደረገው ውይይት በሙዚቃ መግፋት ከፈለገ ወደ አዲስ አበባ መሄድ እንዳለበት መከሩት። ጥላሁን ትምህርቱን አቋርጦ ጉዞውን ወደ አዲስ አበባ አቀና። ኩብለላውን በእግር የጀመረው ለአያቱ ሳይነግር ስለነበር ከቤት ሲጠፋ አያቱ ለአጎቱ ሁኔታውን በመንገር ጥላሁንን ይጠብቁ ጀመር። ጥላሁንም የአሥራ አምስት ኪ/ሜ መንገዱን ጨርሶ ቱሉ ቦሎ ደረሰ ከዚያም ከአክስቱ ከወ/ሮ ተመኔ ባንቱ ቤት አድሮ ወደመጣበት ወደ ወሊሶ አያቱ ዘንድ ተይዞ ተመለሰ ። በሙዚቃ ፍቅር በጣም የተቃጠለው ጥላሁን አያቱ ቤት አንድ ቀን ብቻ በማደር ጉዞውን እንደገና ወደ አዲስ አበባ አቀና በዚህ ጊዜ ግን በጭነት መኪና ላይ በመንጠልጠል ነበር።
~~~ ይቀጥላል ~~~

ክፍል ሁለት
ጥላሁን አዲስ አበባ እንደገባ በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ተቀጠረ። በዚያም ጥቂት አመታት ከሰራ በኋላ ወደ ክብር ዘበኛ ባንድ በመቀላቀል ታዋቂና ዝነኛ ለመሆን በቃ። ሆኖም በ 1953 ዓ/ም "የታሕሣስ ግርግር"ትልቅ ችግር ውስጥ ወድቆ ነበር ። ለጥቂት ጊዜም ታስሮ ተፈትቷል። ከዚያም ወደ ቀድሞው ሀገር ፍቅር በመመለስ ተወዳጅና ታዋቂ ለመሆን በቅቷል። ግርማዊ ቀዳማዊ፡ኃይለ፡ሥላሴ ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤትን በጎበኙበት ጊዜ ሦስት ጊዜ ወጥቶ ዘፍኗል ንጉሠ ነገሥቱም "ጥሩ ድምጽ አለህ፣ እንዳታበላሸው" የሚል አስተያየትም እንደሰጡት ይነገራል ። የጥላሁን ብዙዎቹ ስራዎቹ የአማርኛ ዘፈኖች ሲሆኑ የተወሰኑ ዘፈኖችን ደግሞ በኦሮምኛ እና በሱዳንኛ ዘፍኗል። ጥላሁን ለኢትዮጲያ ሙዚቃ ላደረገው አስተዋጽኦ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ለማግኘት በቅቷል ሌላም ህይወቱን በሙሉ ለሙዚቃ በማበርከቱ ከኢትዮጵያ ኪነጥበብና የብዙሀን መገናኛ ሽልማት ድርጅት «የሙሉ ዘመን» ሽልማት ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል።
ጥላሁን ባደረበት የስኳር በሽታ የትንሳዔ ዕለት ሚያዝያ 11 ቀን፣ 2001 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ሥርዓተ ቀብሩም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።
"ትንፋሼ ተቀርጾ ይቀመጥ ማልቀሻ
ይህ ነው የሞትኩኝ ለት የኔ ማስታወሻ
ውበቷን ሳሞግስ የለምለም ሃገሬን
ማንም አይዘነጋም በጩሀት መኖሬን
ዜማ እንጉርጉሬም የግሌ ቅላጼ
ተቀርጾ ይቀመጥ ታሪኬ ነው ድምጼ
ያስቀየምኩት ቢኖር የጠላኝ በቁሜ
ድምጼን ሰምቶ ያዝናል ለረገፈው አጽሜ
እኔን ለበደሉኝ ሰርዣለሁ ቂሜን
በኔም የከፋችሁ ይቅር በሉት አጽሜን"
~~~~~ || || || ~~~~~

".......እኔ እችላለሁ፤ እኔ የኢትዮጵያን ክፉ እምቢ ማለት እችላለሁ፤ እኔ የኢትዮጵያን በጎ እሺ ማለት እችላለሁ፤ ልጄ እምቢ ማለት እንዲችል ለማድረግ እችላለሁ፤ ልጄ እሺ እንዲል ማድረግ እችላለሁ፤ በአካባቢዬ ያሉ ሰዎች በጎ ያልሆነውን ሐሳብ፣ የማይበጀንን ነገር በሙሉ እምቢ እንዲሉ ማድረግ እችላለሁ። ሌላ ምንም ማድረግ ባንችል እንኳን 'እኔ የዚህ ክፉ ሐሳብ፣ በጎ ያልሆነ ነገር ተሳታፊ አልሆንም' ማለት እንችላለን። ይህንን የሚሉ ሰዎች በበዙ ቁጥር፣ በሚሊዮኖች እየሆኑ በመጡ ቁጥር የማንም ምኞት ሊሳካ አይችልም። ማሰብ የሚችል ትውልድ መሆን አለብን። ለማንም ክፉ ምኞትና ተልእኮ ማስፈፀሚያ በቀላሉ የሚነዳ ትውልድ መሆኑ ቀርቶ፤ በምክንያታዊነት ማሰብ የሚችል፣ በምክንያት ላይ ቆሞ 'እምቢ' ወይም 'እሺ' የሚል ትውልድ ለመፍጠር፤ በሰከነ መንፈስ መነጋገር፣ መወያየት ያስፈልጋል። አሁን ሰዎችን እየጎዱ ያሉት በስሜት ብቻ የሚነዱ እንጂ በሰከነ መንፈስ ማሰብ የማይችሉ ሰዎች ናቸው። አንድ ምሳሌ መጥቀስ ይቻላል።........."
~~~~~~ይቀጥላል~~~~~
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 118-119

🦅🖊 ስነ_ግጥም 🖌🦅
ለዚህ ቻናል ወጣቶች የሚሆን!!!!!
መጥቀህ ካልወጣህ ከሬቷ ወለላ፤
ዓለም አዘቅት ናት የመከራ አሸክላ።
እንዳታታልልህ ስታሞኝ ብለጣት፤
ለወጥመዷ ጉያ እጅህን አትስጣት።
ከዳንኪራ መዘዝ ከማመንዘር ብካይ፤
ከስሜት ደንቃራ ከሱስ አደባባይ፤
አምልጥ እንዳትሆን የመቃብሯ ሲሳይ።
የወቅቱ ቁም ነገር ብልጠት የዘመኑ፤
የህይወት ዋጋ ነው አንድ ላንድ መሆኑ።
ምንጭ :- ውድ አላት ገዳሙ፣ 1996፣ እናትና ልጅ፣ ገጽ 86
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ለዚህ ቻናል ወጣቶች የሚሆን!!!!!
መጥቀህ ካልወጣህ ከሬቷ ወለላ፤
ዓለም አዘቅት ናት የመከራ አሸክላ።
እንዳታታልልህ ስታሞኝ ብለጣት፤
ለወጥመዷ ጉያ እጅህን አትስጣት።
ከዳንኪራ መዘዝ ከማመንዘር ብካይ፤
ከስሜት ደንቃራ ከሱስ አደባባይ፤
አምልጥ እንዳትሆን የመቃብሯ ሲሳይ።
የወቅቱ ቁም ነገር ብልጠት የዘመኑ፤
የህይወት ዋጋ ነው አንድ ላንድ መሆኑ።
ምንጭ :- ውድ አላት ገዳሙ፣ 1996፣ እናትና ልጅ፣ ገጽ 86
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓 ".......እኔ እችላለሁ፤ እኔ የኢትዮጵያን ክፉ እምቢ ማለት እችላለሁ፤ እኔ የኢትዮጵያን በጎ እሺ ማለት እችላለሁ፤ ልጄ እምቢ ማለት እንዲችል ለማድረግ እችላለሁ፤ ልጄ እሺ እንዲል ማድረግ እችላለሁ፤ በአካባቢዬ ያሉ ሰዎች በጎ ያልሆነውን ሐሳብ፣ የማይበጀንን ነገር በሙሉ እምቢ እንዲሉ ማድረግ እችላለሁ። ሌላ ምንም ማድረግ ባንችል እንኳን 'እኔ የዚህ ክፉ ሐሳብ፣ በጎ ያልሆነ ነገር ተሳታፊ…
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
ከባለፈው የቀጠለ
".......አንድ ምሳሌ መጥቀስ ይቻላል። አንድ ሰው ሽጉጥ አውጥቶ ተኮሰ እንበል። የሆነ ሰው በተተኮሰው ጥይት ተመታ። ተኳሹ ለምን እንደሚተኩስ? ማንን ለመምታት እንደተኮሰ? ከተኮሰ በኋላ ሰውዬው ሲሞት ምን ጥቅም እንደሚያገኝ? ያውቀዋል። ጥይቱ ግን ይህንን አያውቅም። የተተኮሰው ጥይት ይህንን በፍፁም አያስብም። ማንን እየመታ እንደሆነ? ለምን አላማ ተተኩሶ፤ ምን ለማስፈፀም እየመታ እንደሆነ አያውቅም። ጥይቱ የሚያውቀው የተላከበትን አቅጣጫ ብቻ ነው። ወደ ተተኮሰበት አቅጣጫ ቀጥ ብሎ ይሄዳል። ማንን እንደሚመታ? ለምን እንደሚመታ? አያውቅም። 'አልመታም እምቢ' ማለትም አይችልም። ከተተኮሰ መሔድ ነው ያለበት። ስለ ተኳሹ አላማ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም።
እንዴት ሰው ጥይት ይሆናል?
እኛ የነገዋ ኢትዮጵያ በእጃችን ላይ ያለች ኩሩ ዜጎች እንጂ፤ ማንም የሚተኩሰን፣ ለምን እንደተተኮስን የማናውቅ ጥይቶች አይደለንም። ማንም ወደፈለገው አቅጣጫ የሚተኩሰን፤ እርሱ ለራሱ ጥቅም ብቻ ሲል የፈለገውን የሚመታብን ጥይቶች አይደለንም።
ጥይት አንሁን!!........"
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 119
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ከባለፈው የቀጠለ
".......አንድ ምሳሌ መጥቀስ ይቻላል። አንድ ሰው ሽጉጥ አውጥቶ ተኮሰ እንበል። የሆነ ሰው በተተኮሰው ጥይት ተመታ። ተኳሹ ለምን እንደሚተኩስ? ማንን ለመምታት እንደተኮሰ? ከተኮሰ በኋላ ሰውዬው ሲሞት ምን ጥቅም እንደሚያገኝ? ያውቀዋል። ጥይቱ ግን ይህንን አያውቅም። የተተኮሰው ጥይት ይህንን በፍፁም አያስብም። ማንን እየመታ እንደሆነ? ለምን አላማ ተተኩሶ፤ ምን ለማስፈፀም እየመታ እንደሆነ አያውቅም። ጥይቱ የሚያውቀው የተላከበትን አቅጣጫ ብቻ ነው። ወደ ተተኮሰበት አቅጣጫ ቀጥ ብሎ ይሄዳል። ማንን እንደሚመታ? ለምን እንደሚመታ? አያውቅም። 'አልመታም እምቢ' ማለትም አይችልም። ከተተኮሰ መሔድ ነው ያለበት። ስለ ተኳሹ አላማ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም።
እንዴት ሰው ጥይት ይሆናል?
እኛ የነገዋ ኢትዮጵያ በእጃችን ላይ ያለች ኩሩ ዜጎች እንጂ፤ ማንም የሚተኩሰን፣ ለምን እንደተተኮስን የማናውቅ ጥይቶች አይደለንም። ማንም ወደፈለገው አቅጣጫ የሚተኩሰን፤ እርሱ ለራሱ ጥቅም ብቻ ሲል የፈለገውን የሚመታብን ጥይቶች አይደለንም።
ጥይት አንሁን!!........"
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 119
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
"......አውራ ዶሮ ፀሐይ የምትወጣው እርሱ ሲጮህ ይመስለዋል። እርሱ ግን የፀሐይዋን መውጣት ይነግረናል እንጂ ፀሐይዋን አያወጣትም። ለውጥ መምጣቱን መናገርና ለውጥን ማምጣት የተለያዩ ናቸው። " ያለ እኛ አትኖሩም " የሚሉ ነበሩ። " ያለ እኛ ለውጡ አይኖርም " የሚሉን እንዲተኳቸው አንፈልግም። በኢትዮጵያ ውስጥ የማይተካ ሚና ያላት ራሷ ኢትዮጵያ ብቻ ናት።........"
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 155

"......አንድ ቅቤ አምራች ገበሬና ዳቦ አምራች ነጋዴ እንደ አጋጣሚ ድግስ ላይ ተገናኝተው ያወራሉ። በጨዋታቸው በጣም ስለተግባቡ ከዚህ በኋላ አጋጣሚ ፈጥረው ለመገናኘት ይስማማሉ። ነጋዴው ጠዋት ጠዋት 300 ግራም ዳቦ ሲልክለት ገበሬው ደግሞ ማታ ማታ 300 ግራም ቅቤ ሊልክለት ተስማሙ። በዚህ መልኩ ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ ዳቦ አምራች ነጋዴው ገበሬው የሚልክለት የቅቤ መጠን እየቀነሰ መሔዱን አየ። በመጨረሻም ሚዛን ላይ ሲያስቀምጠው 150 ግራም ሆኖ አገኘው። በዚህም በጣም አዘነ፤ ተበሳጨም። ገበሬውንም አስጠራው። ሌሎች ሰዎች እንዲያዳምጡት አድርጎ ' ከተስማማነው ውጪ የቅቤውን መጠን ለምን ቀነስከው? ' ሲል ጠየቀው። ገበሬውም ' እኔ ፈፅሞ አልቀነስኩትም ' ሲል በአግራሞት መለሰ። ነጋዴውም ቅቤውን በሚዛን ለክቶ አሳየው። 150 ግራም ነው። ገበሬውም አዘነ። ' እኔ ቤት ውስጥ የ300 ግራም መለኪያ የለኝም። አንተ ጠዋት ዳቦውን ስትልክልኝ በእጅ ሚዛኑ አንደኛው ሰሀን ላይ አደርገዋለሁ፤ ከዛም ቂቤውን በሌላኛው ሚዛን አስቀምጠዋለሁ። ልክ ከዳቦው ጋር እኩል ሲመዝኑ በዕቃ አዘጋጅቼ እልክልሀለው ' አለው። ወዲያውም ጠዋት የላከለትን ዳቦ አውጥቶ ሚዛኑ ላይ አስቀመጠው። ዳቦው 150 ግራም ነበር የሚመዝነው። ነጋዴው አፈረ።.........."
የምናገኘው የሰጠነውን ያህል ነው!!!
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 125-126