ካነበብነው📖📜📰🗞
647 subscribers
20 photos
1 file
63 links
በዚህ መድረክ
#ቅምሻ
#ጥቆማ
#ከታሪክ_ማህደር
#ስነ_ግጥም
#ከዚም_ከዛም እና
#ለፈገግታ ይተላለፋሉ። እናንተም እዚህ ቻናል ላይ ካነበባቹት መፅሐፍ 📖 ፣ጋዜጣ 📰 ፣ መጽሔት 🗞፣ ከተለያዩ ቦታዎች ላይ ይጠቅማል ያስተምራል የምትሉትን ወቅታዊም ሆነ ዘመን ተሻጋሪ የድሮ ስራዎችን ማካፈል ለምትፈልጉ እንዲሁም ለማንኛውም አስተያየት
🌿 @Feed_it_bot ይጠቀሙ።
Download Telegram
​​​​🔑 ቅምሻ 🔑

🦅 ክፍል አስራ አንድ 🦅

" የሶለን ማስታወሻ "
​​~~~ ይቀጥላል ~~~
​​"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ

#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs

📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
🦅🖊 ስነግጥም 🖌🦅

በስንኝ ቋጠሮ
""""""""¤¤¤¤¤¤¤""""""""

ቃላትን መራርጦ ሐረግ አቀናጅቶ ፤
ስንኞችን መዞ ግጥም አሰናድቶ ።
እንደ እንቡጥ አበባ እንደፅጌረዳ ፤
ማሳየት ይቻላል ውበት ሲፈነዳ ።
ፍላጎት አይሎ ሽቅብ ሲመነጠቅ ፤
ተስፋ ተሸርሽሮ ወደ አዘቅት ሲጠልቅ ፤
በሐሳብ ጦርነት ስንጥልና ስንወድቅ ፤
ሀብታም ሲንደላቀቅ ድሀ ሲሸማቀቅ ፤
ፈሪ አንገት ሲደፋ ጀግና ሲፈነድቅ ።
በወሬ ተስቦ ሀሜት አሉባልታ ፤
ዕድገት ተሰናክሎ እርምጃ ሲገታ ፤
ከአንገት በላይ ለቅሶ በውሸት ፈገግታ ፤
ሰው ሲሸነጋገል በወሬ ሲፈታ ።
ግጥም ፈርጥ ሆኖ ህይወትን ሲገዛ ፤
መናገር ይቻላል በስንኝ መዘዛ ።
ፍላጎት ሲያሻቅብ ስሜት ተኮርኩሮ ፤
ሕሊና ሲወራጭ ሰሚ ባጣ ሮሮ ፤
ማሳየት ይቻላል ሕይወትን አንጥሮ ፤
በሐረግ ስደራ በስንኝ ቋጠሮ ።

ምንጭ:- ከ9ኛ ክፍል የድሮ የተማሪ መፅሐፍ፣ ገፅ 133-134
#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs

📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
🦅🖊 ስነግጥም 🖌🦅

" አዳምና ሚስቱ "
~~~~~~~~~~~
አዳም የትላንቱ
የጥንት የጠዋቱ
ሳይለፋ ሳይታክት ተኝቶ ባደረ
ውኃ አጣጭ አቻውን ተጎኑ ተቸረ
ይብላኝ ላሁኑ አዳም ለታካች ምስኪኑ
ምነው በተኛና በሸሸሁ ከጎኑ
ለምትል ሄዋኑ ።
በዕውቀቱ ስዪም

#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
🎥📻 ከታሪክ_ማህደር 🎙🎞

ገና በ21 አመቱ በንግዱ አለም ኪሳራ ደረሰበት፣ በ22 አመቱ ከህግ ትምህርቱ ተሰናበተ፣ 24 አመት ሲሞላው ደግሞ ሁለተኛውን የንግድ ኪሳራ አስተናገደ፣ በ26 አመቱ ፍቅረኛውን በሞት ተነጠቀ፣ 34 አመት ሲሆነው ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ፣በ 45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ተሸነፈ፣ በ47 አመቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ለመሆን ያደረገውን ውድድር በሽንፈት አጠናቀቀ፣ 49 አመት ሲሞላዉ ለሴናተርነት በድጋሚ ተወዳድሮ አሁንም ተሸናፊ ሆነ፣ በመጨረሻ በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን በቃ ፡፡ ይህ ሰው አብርሃም ሊንከን ነው

በሕይወትህ መቼም ተስፋ አትቁረጥ


#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
😂🌍 ለፈገግታ 🌎😂

ልጅ፦ አባዬ ማታ በህልሜ ጫማ ስትገዛልኝ አየው

አባት ፦ ፀባይክን ካሳመርክ ደሞ በነገው ህልምክ ሱሪ ስገዛልክ ታያለህ። 😂

#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
​​​​🔑 ቅምሻ 🔑

🦅 ክፍል አስራ ሁለት 🦅

" የሶለን ማስታወሻ "
​​~~~~ ይቀጥላል ~~~~
​​"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ

#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs

📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
💫🌪 ጥቆማ 🌪💫

ለሕትመት የበቁ #የአዳም_ረታ መጽሐፍት

1. አባ ደፋር እና ሌሎች ታሪኮች - 1977 ዓ.ም (“ድብድብ”፣ “ዕብዱ ሺበሺ”፣ “ሲሮኮ” እና
“ሲፊንክስ”)
2. ማሕሌት - 1981 ዓ.ም
3. ጭጋግና ጠል እና ሌሎች - 1990 ዓ.ም (ዘላን)
4. ግራጫ ቃጭሎች - 1997 ዓ.ም
5. አለንጋና ምስር - 2001 ዓ.ም
6. እቴሜቴ ሎሚሽታ - 2001 ዓ.ም
7. ከሰማይ የወረደ ፍርፍር - 2002 ዓ.ም
8. ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ - 2003 ዓ.ም
9. ሕማማትና በገና - 2004 ዓ.ም
10. መረቅ - 2007 ዓ.ም
11. የስንብት ቀለማት 2008 ዓ.ም
12. አፍ 2010 ዓ.ም

እንድያነቧቸው ጋብዘኖታል 📖

ምንጭ፡ አዳምረታዊያን የfacebook ግሩፕ

#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
🎥📻 ከታሪክ_ማህደር 🎙🎞

ሂትለርና ናፖሊዮን

ሂትለር እና ናፖሊዮን አንድ የሚያመሳስላቸው ስነ አካል ( አናቶሚ ) አላቸው ፡፡ ይኸውም የሁለቱም የብልት ፍሬ ( testicle ) አንድ አንድ ብቻ ነበር ፡፡

አንድ አሜሪካዊ ዶክተርና የሽንት ቧንቧ ስፔሻሊስት የናፖሊዮንን ብልት በ40,000 ዶላር ( ሩብ ሚሊየን ብር ) በጨረታ ገዝቶ በግል ሙዚየሙ ውስጥ አኑሮታል


#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓

1961 ተገልብጦ ሲነበብ ያንኑ 1961 ይሰጣል በዚህ ዓመተ ምህረት ከተወለዱት ታዋቂ ሰዎች ውስጥ አንዱ ኦባማ ነው ከእንግዲህ ወዲያ እንደዚህ ተገልብጦ ሲነበብ መልሶ እራሱን የሚሰጥ ዓመተ ምህረት 6009 ብቻ ነው

#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
​​​​🔑 ቅምሻ 🔑

🦅 ክፍል አስራ ሶስት 🦅

" የሶለን ማስታወሻ "
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
​​"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ

#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs

📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
👆 share this to your friends