"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ
#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ
#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ለመላው የእስልምና እምነት🕋 ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 494ኛው የነብዩ ሙሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም🕊፣ የፍቅርና ❤️ የአንድነት በዓል ያድርግልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
@Readers_To_Know
🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
@Readers_To_Know
🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
💫🌪 ጥቆማ 🌪💫
እንደምን አላችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች❤️ 6710 ላይ 👉A ብለው በመላክ አንድ ብር💵 ለአንድ ሰው የልብ ህሙማንን መርዳት ትችላላችሁ፤ እንዲሁም 8161 ላይ 👉ok ብላችሁ ብትልኩ እንዲሁ ለመቄዶንያ አንድ ብር💵 ድጋፍ ታደርጋላችሁ።
" ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው "
ሰናይ አዳር!
#share #participate #comment

🧞♂👣 ከዚምከዛም 👣🧞♂
1. Quote:- Never stop doing your best just because someone doesn't give you credit.
2. there are 10 best foods, to cleanse your LIVER. These are:-
a. OLIVE OIL
b. LEMON JUICE
c. CARROTS
d. BEETS
e. LEAFY GREENS
f. AVOCADO
g. GREEN TEA
h. TURMERIC ( a bright yellow spice )
I. SPINACH ( a vegetable with large
green leaves )
j. GARLIC ( a plant of the onion family with a divided bulb, used in cookery )
3. Do you know that Men lose about 40 hairs in a day and women lose 70 hairs in a day.
4. Your blood has same amount of salts in it as an ocean has.
5. You are taller in the morning than you are at night.
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
@Let_us_read_bot

ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
😂 ለፈገግታ 😂
😁ከFather ስልክ 10 ብር Transfer አድርጌ ሚሴጁን ሳላጠፋ ደርሶ ስርበተበት...
:
አትደንግጥ ልጄ ከውርስህ ይቀነሳል።
😁የቺክህን ቤት እያንኳኳህ ስፖርት የሚሰራው ብራዘሯ ድንገት በሩን ሲከፍተው....
.
ከቀበሌ ነኝ.. ችግኝ ያልተከላችሁ ትከሉ!
😁አንዷ ፅንስ ለማስወረድ ሄዳ አስር ሺህ ሲላት ምን ብትለዉ ጥሩ
ምነዉ ልጁን በ videmate ነዉ እንዴ ምታወርደዉ
😁ውጭ ያለው አጎትህ
"አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ፋሽን የሆነ ምን ልላክልህ ?" ሲልህ
ዱላ ላክ

~~~ ይቀጥላል ~~~
"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ
#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ
#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
🦅🖊 ስነግጥም 🖌🦅
በስንኝ ቋጠሮ
""""""""¤¤¤¤¤¤¤""""""""
ቃላትን መራርጦ ሐረግ አቀናጅቶ ፤
ስንኞችን መዞ ግጥም አሰናድቶ ።
እንደ እንቡጥ አበባ እንደፅጌረዳ ፤
ማሳየት ይቻላል ውበት ሲፈነዳ ።
ፍላጎት አይሎ ሽቅብ ሲመነጠቅ ፤
ተስፋ ተሸርሽሮ ወደ አዘቅት ሲጠልቅ ፤
በሐሳብ ጦርነት ስንጥልና ስንወድቅ ፤
ሀብታም ሲንደላቀቅ ድሀ ሲሸማቀቅ ፤
ፈሪ አንገት ሲደፋ ጀግና ሲፈነድቅ ።
በወሬ ተስቦ ሀሜት አሉባልታ ፤
ዕድገት ተሰናክሎ እርምጃ ሲገታ ፤
ከአንገት በላይ ለቅሶ በውሸት ፈገግታ ፤
ሰው ሲሸነጋገል በወሬ ሲፈታ ።
ግጥም ፈርጥ ሆኖ ህይወትን ሲገዛ ፤
መናገር ይቻላል በስንኝ መዘዛ ።
ፍላጎት ሲያሻቅብ ስሜት ተኮርኩሮ ፤
ሕሊና ሲወራጭ ሰሚ ባጣ ሮሮ ፤
ማሳየት ይቻላል ሕይወትን አንጥሮ ፤
በሐረግ ስደራ በስንኝ ቋጠሮ ።
ምንጭ:- ከ9ኛ ክፍል የድሮ የተማሪ መፅሐፍ፣ ገፅ 133-134
#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
በስንኝ ቋጠሮ
""""""""¤¤¤¤¤¤¤""""""""
ቃላትን መራርጦ ሐረግ አቀናጅቶ ፤
ስንኞችን መዞ ግጥም አሰናድቶ ።
እንደ እንቡጥ አበባ እንደፅጌረዳ ፤
ማሳየት ይቻላል ውበት ሲፈነዳ ።
ፍላጎት አይሎ ሽቅብ ሲመነጠቅ ፤
ተስፋ ተሸርሽሮ ወደ አዘቅት ሲጠልቅ ፤
በሐሳብ ጦርነት ስንጥልና ስንወድቅ ፤
ሀብታም ሲንደላቀቅ ድሀ ሲሸማቀቅ ፤
ፈሪ አንገት ሲደፋ ጀግና ሲፈነድቅ ።
በወሬ ተስቦ ሀሜት አሉባልታ ፤
ዕድገት ተሰናክሎ እርምጃ ሲገታ ፤
ከአንገት በላይ ለቅሶ በውሸት ፈገግታ ፤
ሰው ሲሸነጋገል በወሬ ሲፈታ ።
ግጥም ፈርጥ ሆኖ ህይወትን ሲገዛ ፤
መናገር ይቻላል በስንኝ መዘዛ ።
ፍላጎት ሲያሻቅብ ስሜት ተኮርኩሮ ፤
ሕሊና ሲወራጭ ሰሚ ባጣ ሮሮ ፤
ማሳየት ይቻላል ሕይወትን አንጥሮ ፤
በሐረግ ስደራ በስንኝ ቋጠሮ ።
ምንጭ:- ከ9ኛ ክፍል የድሮ የተማሪ መፅሐፍ፣ ገፅ 133-134
#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
🦅🖊 ስነግጥም 🖌🦅
" አዳምና ሚስቱ "
~~~~~~~~~~~
አዳም የትላንቱ
የጥንት የጠዋቱ
ሳይለፋ ሳይታክት ተኝቶ ባደረ
ውኃ አጣጭ አቻውን ተጎኑ ተቸረ
ይብላኝ ላሁኑ አዳም ለታካች ምስኪኑ
ምነው በተኛና በሸሸሁ ከጎኑ
ለምትል ሄዋኑ ።
በዕውቀቱ ስዪም
#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
" አዳምና ሚስቱ "
~~~~~~~~~~~
አዳም የትላንቱ
የጥንት የጠዋቱ
ሳይለፋ ሳይታክት ተኝቶ ባደረ
ውኃ አጣጭ አቻውን ተጎኑ ተቸረ
ይብላኝ ላሁኑ አዳም ለታካች ምስኪኑ
ምነው በተኛና በሸሸሁ ከጎኑ
ለምትል ሄዋኑ ።
በዕውቀቱ ስዪም
#share #participate #comment👇
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
🎥📻 ከታሪክ_ማህደር 🎙🎞
ገና በ21 አመቱ በንግዱ አለም ኪሳራ ደረሰበት፣ በ22 አመቱ ከህግ ትምህርቱ ተሰናበተ፣ 24 አመት ሲሞላው ደግሞ ሁለተኛውን የንግድ ኪሳራ አስተናገደ፣ በ26 አመቱ ፍቅረኛውን በሞት ተነጠቀ፣ 34 አመት ሲሆነው ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ፣በ 45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ተሸነፈ፣ በ47 አመቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ለመሆን ያደረገውን ውድድር በሽንፈት አጠናቀቀ፣ 49 አመት ሲሞላዉ ለሴናተርነት በድጋሚ ተወዳድሮ አሁንም ተሸናፊ ሆነ፣ በመጨረሻ በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን በቃ ፡፡ ይህ ሰው አብርሃም ሊንከን ነው
በሕይወትህ መቼም ተስፋ አትቁረጥ

😂🌍 ለፈገግታ 🌎😂
ልጅ፦ አባዬ ማታ በህልሜ ጫማ ስትገዛልኝ አየው
አባት ፦ ፀባይክን ካሳመርክ ደሞ በነገው ህልምክ ሱሪ ስገዛልክ ታያለህ። 😂

~~~~ ይቀጥላል ~~~~
"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ
#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ
#share #comment #participate
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
💫🌪 ጥቆማ 🌪💫
ለሕትመት የበቁ #የአዳም_ረታ መጽሐፍት
1. አባ ደፋር እና ሌሎች ታሪኮች - 1977 ዓ.ም (“ድብድብ”፣ “ዕብዱ ሺበሺ”፣ “ሲሮኮ” እና
“ሲፊንክስ”)
2. ማሕሌት - 1981 ዓ.ም
3. ጭጋግና ጠል እና ሌሎች - 1990 ዓ.ም (ዘላን)
4. ግራጫ ቃጭሎች - 1997 ዓ.ም
5. አለንጋና ምስር - 2001 ዓ.ም
6. እቴሜቴ ሎሚሽታ - 2001 ዓ.ም
7. ከሰማይ የወረደ ፍርፍር - 2002 ዓ.ም
8. ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ - 2003 ዓ.ም
9. ሕማማትና በገና - 2004 ዓ.ም
10. መረቅ - 2007 ዓ.ም
11. የስንብት ቀለማት 2008 ዓ.ም
12. አፍ 2010 ዓ.ም
እንድያነቧቸው ጋብዘኖታል 📖
ምንጭ፡ አዳምረታዊያን የfacebook ግሩፕ

ሂትለርና ናፖሊዮን
ሂትለር እና ናፖሊዮን አንድ የሚያመሳስላቸው ስነ አካል ( አናቶሚ ) አላቸው ፡፡ ይኸውም የሁለቱም የብልት ፍሬ ( testicle ) አንድ አንድ ብቻ ነበር ፡፡
አንድ አሜሪካዊ ዶክተርና የሽንት ቧንቧ ስፔሻሊስት የናፖሊዮንን ብልት በ40,000 ዶላር ( ሩብ ሚሊየን ብር ) በጨረታ ገዝቶ በግል ሙዚየሙ ውስጥ አኑሮታል

📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
1961 ተገልብጦ ሲነበብ ያንኑ 1961 ይሰጣል በዚህ ዓመተ ምህረት ከተወለዱት ታዋቂ ሰዎች ውስጥ አንዱ ኦባማ ነው ከእንግዲህ ወዲያ እንደዚህ ተገልብጦ ሲነበብ መልሶ እራሱን የሚሰጥ ዓመተ ምህረት 6009 ብቻ ነው