🎥📻 ከታሪክማህደር 🎙🎞
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
💡 የአና ማስታወሻ 💡
ይህን ግለ ታሪክ የፃፈችው አና ትባላለች - ሙሉ ስሟ አና ፍራንክ። አሁን በሕይወት የለችም። በዚች ዓለም ላይ በሥጋ የኖረችው ለ15 ዓመታት ከዘጠኝ ወራት ብቻ ነው። በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1929 እስከ 1945 ዓ.ም። በመንፈስ ግን አሁንም አለች፣ ወደፊትም ትኖራለች።
1943 ዓ.ም ላይ የናዚ ወታደሮች አምስተርዳም ውስጥ አገር ሰላም ብለው ይኖሩ የነበሩ አይሁዶችን ከየቤታቸው እየለቀሙ ወደ ኦሽዊትና ወደሌሎች የግድያ ጣቢያዎች ማጋዝ ሲጀምሩ የአና ፍራንክ ቤተሰቦች ከግድያው ለማምለጥ ቀደም ብለው አዘጋጅተው ወደነበረው አንድ ሚስጥራዊ የመደበቂያ ሥፍራ ያመራሉ። ይህ ምስጢራዊ ቦታ የአና አባት አቶ ፍራንክ የአስመጪና ላኪነት ቢዝነሱን ያካሒድበት በነበረ ሕንፃ ጣሪያ ላይ ይገኛል። የአና ቤተሰቦች በቁጥር አራት ነበሩ፤ ማለትም ራሷ አና ፍራንክ፣ አባቷ አቶ ፍራንክ፣ እናቷ ኤዲት ፍራንክ እና ታላቅ እህቷ ማርጎት ፍራንክ።
አና ፍራንክ የምትታወቀው በፃፈችው ግለ-ታሪክ ሲሆን በዚሁ መጽሐፍ እንደገለፀችው " የሔዋን ሕልም " እና " የኬዲ ሕይወት "የተሰኙ ልቦለዶችን ፅፋ ጨርሳ ነበር። በግለ ታሪኳም የአፃፃፍ ብቃቷን አሳይታለች፤ በዚህም የክፍለ ዘመኑ ታላቅ ሰው የሚለውን ማዕረግ ለመስጠት ከቀረቡ እጮዎች ውስጥ አንዷ ነበረች። እነዚህም አልበርት አነስታይን፣ ሲግመንድ ፍሮይድ፣ ቻርለስ ዳርዊን፣ ሉዊ ፓስተር እና አና ፍራንክ።
እናንተም ይህን መፅሐፍ እንድታነቡት እንጋብዛለን። እኛም በመጪው ጊዜ በአምስት ምዕራፎች በአጭሩ እናስቃኛችኋለን። ለጓደኞቻችሁ ማካፈልን አትርሱ ብቻችንን መብላት ባህላችን አደለምና!!!
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚

ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
💡 የአና ማስታወሻ 💡
......~~~~~~~~~.......
🥀 ክፍል አንድ 🥀
......~~~~~~~~~.......
.......ወጣም ወረደ ኪቲ አሁን አንድ ነገር ገብቶኛል። ሰዎችን በሚገባ የምታውቂያቸው ደህና አድርገሽ የተጋጨሻቸውና የተጣላሻቸው ጊዜ ነው። ያኔ ብቻ ነው ትክክለኛ ባሕሪያቸው እንደ ማሾ ፏ ብሎ የሚታይሽ።.....
ገፅ 40
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
........አንድ ሰው ጥሩና ትክክል ነው ብሎ ላመነበት ዓላማ ሁሉ ተገቢውን መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆን መቻል አለበት።..........
ገፅ 50-51
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
........ግን ቁንጫን ታህል ደቃቅ ነገር ሰውን የሚያህል ግዙፍ ፍጡር እንግዲህ እንደ እብድ ልታወራጨው ከተቻላት በእርግጥም ተፈጥሮ ኮሚክ ናት! .........
ገፅ 66-67
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
.........ታዲያ ይሄን ሁሉ እያመነዠኩ ራስን ላለማስጨነቅ ያለው አማራጭ አንድ ብቻ ነው። አዎ ኪቲዬ መፍትሔው አንድ ነው። ማንበብ። ቢጥምሽም ባይጥምሽም ያገኘሽውን ሁሉ ማንበብ። በበኩሌ ቢያዋጣኝም ባያዋጣኝም እያደረሱ ያለሁት ይህንኑ ነው።...........
ገፅ 72
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
..........ሞትን ተደብቆ የመኖርን ችግር ላላየው ሰው መግለፅ በጣም አስቸጋሪ ነው በየዕለቱ የሚያጋጥሙሽ ሁኔታዎች ፈፅሞ ለማመን የሚከብዱ ናቸው። የሁኔታው አሳዛኝነት የደረሰበት ደረጃ ማንም ሰው በውስጡ ሊኖረው ከሚችለው የማዘን አቅም በላይ ነው።..........
ገፅ 76
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
............የዕድሜ ልክ ምኞቴን ደግሞ አንቺም ታውቂያለሽ ኪቲዬ "አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል የምትሔድበትን የምታውቅና አረማመዷም እርግጠኝነት የሚታይበት ለነጎድጓድም ሆነ ለመብረቅ የማትደነግጥ " ብቻ ምን ልበልሽ "ይህ ቀራት የማትባል ምሉዕ ሴት መሆን ነው የምፈልገው!" .............
ገፅ 96/118/
............~~~~~~~~...............
~~~~ይቀጥላል~~~~~
የአና ማስታወሻ /አዶኒስ እንደተረጎመው/ ከሚለው መፅሐፍ በጥቂቱ ያስተምራል እንዲሁም የፀሐፊዋን ድንቅ ችሎታ ያሳያል ተብሎ በድጋሚ የቀረበ። ቆይታችሁ ከእኛ ጋር ይሁን!!!

🥀 ክፍል ሁለት 🥀
......~~~~~~~~~.......
..........ለምን ይሆን ሰዎች ስንባል አንዳችን በሌላችን ላይ ያለን እምነት እንዲህ የሳሳው? ያለ አንዳች ምክንያት ይህ ሊሆን እንደማይችል አውቃለሁ ያም ሆኖ አንዳንዴ ምን እንደማስብ ታውቂያለሽ ኪቲ መቼም መቼም ቢሆን በሰዎች ላይ (የራሴ በምትያቸው የቅርብ ሰዎች እንኳን) እምነት ሊኖርሽ እንደማይችል ስታውቂ በጣም የሚያስፈራና የሚጨንቅ ነገር አለው። .........
ገፅ 96-97
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
...........ስለ እውነት ነው የምልሽ ኪቲዬ ብኖርም ብሞትም እምብዛም ግድ የማይሰጠኝ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ። ምን የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ? ዓለም እንደው አና ጎደለች ብላ ጉዞዋን አታቆም ነገር። መሆን ያለበት ነገር ተወደደም ተጠላም የግድ መሆኑ አይቀርም ይልቅ ይህን ለማገድ መሞከሩ ነው ከንቱ ድካም።..............
ገፅ 103
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
...........ሀብትህ፣ ንብረትህ ቢጠፋብህ መልሰህ ስለማግኘትህ እርግጠኛ መሆን አትችልም እንደጠፋም ሊቀር የሚችል ነገር ነው። ደስታህ ግን ጠፍቶ ሊቀር የሚችል ነገር አይደለም። ጊዜያዊ በሆነ ከፈን ሊጋረድ ብቻ ነው የሚችለው። እናም በህይወት እስካለህ ድረስ ያንን ከፈን ልትገልጠው ዕድሉ አለህ። ያለምንም መሸማቀቅና ፍርሀት የሰማዩን መንበር በሙሉ ዐይንህ ማየት እስከቻልክ ድረስ ውስጥህ ሙሉ በሙሉ ንፁህ እስከሆነ ድረስ!..............
ገፅ 114
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
~~~~ይቀጥላል~~~~

🥀 ክፍል ሶስት 🥀
......~~~~~~~~~.......
............ አዎ ማንም ሰው "አፍሽን ዝጊ!"ብሎ ለጊዜው ዝም ሊያሰኝሽ ይችል ይሆናል-ግን ያሻውን ያህል እየተነሳ ቢፈርጥ የራስሽ የሆነ አመለካከት እንዳይኖርሽ ሊያደርግሽ ጨረሶ አይችልም።...............እና ማንንም ቢሆን ገና ለገና ትንሽ ልጅ ነው ብሎ የመሰለውን ሀሳብ ከመግለፅ ለማገድ መሞከር የስህተቶች ሁሉ ስህተት ይመስለኛል።..............
ገፅ 117
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
............. አሁን እያሰብኩ ያለሁት አለምን እየወረራት ስላለው ክፉ የጥፋት ደዌ ሳይሆን ደዌው ገና ስላልደረሰበት ውብ ጎኗ ነው።.................. የእኔ ምክር ደግሞ ይህ ነው። "ሂጂ ውጪ! ወደ ሰፋፊዎቹ መስኮች ውጪና በማይጠገበው የተፈጥሮ ውበት፣ እገሌ ከእገሌ ሳይል ለፍጡራን ሁሉ እኩል በሚፈነጥቀው ዕፁብ ድንቅ የፀሐይ ብርሀን ነፍስሽን አስደስች! -ሂጂ ውጪ! ርቆሽ የነበረውን ደስታሽን እንደገና ማግኘት ከፈለግሽ ወደ ሌላ ሳይሆን ወደራስሽ ውስጥና ወደ እግዚአብሔር ተመልከቺ! አዎ-ወደ ውስጥሽ አጮልቂ ወደ እግዚአብሔርም አንጋጪ! ከውስጥሽም ሆነ ከዙሪያሽ ስለራቁት ሳይሆን በውስጥሽም ሆነ በዙሪያሽ ስለቀሩት ውብ ነገሮች አስቢ! ይህን ማድረግ ከቻልሽ ርቆሽ የነበረው ደስታም ዳግም ሊቀርብሽ የግድ ነው!"..................በዚህ ላይ - አንድ የማያነጋግር ሐቅ አለ - ለራሱ ደስተኛ የሆነ ሁሉ ሌሎችንም ደስተኛ ያደርጋል። እንዲሁም ሰብዓዊ ወኔውና መንፈሳዊ የእምነት ጽናቱ ያልራቀው ሁሉ መቼም ቢሆን ምንም ዓይነት ምፅዓት መሀል ከስሞ አይቀርም። ..............
ገፅ 130-131

🥀 ክፍል አራት 🥀
......~~~~~~~~~.......
.............በስጋ ከሞትኩ በኋላ እንኳን በመንፈስ መኖር እፈልጋለሁ -ስሜ አብሮኝ እንዲቀበር አልፈልግም! ስለዚህም ለዚህ ተሰጥኦ ያደለኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ራሴን በራሴ ማሳደግ እንድችል - ስለማንኛውም ነገር ጥሩ አድርጌ መፃፍ እንድችል - በውስጤ ያለውን ሁሉ ያለ ምንም ችግር መግለፅ እንድችል አድርጎ የፈጠረኝ አምላኬን ከልብ አመሰግነዋለሁ። ............
ገፅ 199
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
.............ለምንድነው በአንድ በኩል ይበልጥ የማውደም አቅማቸው በየእለቱ እየተራቀቀ የሚሄድ የጦር አውሮፕላኖች እና ቦንቦች ያለ ማቋረጥ በገፍ የሚመረቱትና በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ የወደሙ ከተሞችን በአስቸኳይ መልሶ ለመገንባት የሚያስችሉ ተገጣጣሚ የሕንፃ አካላት ጎን ለጎን የሚመረቱት? መጀመሪያ ማውደም መልሶ ደግሞ መገንባት ምን የሚሉት ጨዋታ ነው? " ..............
ገፅ 238
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
..............ሕይወትን ሁላችንም እንኖራታለን። ግን ለምን እንዴትና የት እንደምንኖራት አናውቅም። ሁላችንም የምንኖረው ከዛሬ ነገ አንድ ቀን ደስተኛ እንሆን ይሆናል በሚል ተስፋ ነው- ይህም ነው የሁላችንንም ሕይወት የተለያየ የመሆኑን ያህል ተመሳሳይ የሚያደርገው።........ስንፍና፣ ግድየለሽነት፣ በዋልፈሰስነት፣ ጨዋታ ወዘተ ...ላይ ላዩን ሲታዩ ይስቡሻል ያምሩሻል- ሥራ ግን የማታ ማታ ይከፍልሻል- እርካታና ደስታንም ይሰጥሻል። ሥራ የማይወዱ ሰዎች ጨርሶ አይገቡኝም!.....................
ገፅ 239-240
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
~~~~ይቀጥላል ~~~~

🥀 ክፍል አምስት 🥀
......~~~~~~~~~.......
..............ሀይማኖት ያላቸው ሰዎች በእርግጥም ደስ ሊላቸው ይገባል። ምክንያቱም ከምድራዊው በላይ ባሉት ሰማያዊ ነገሮች ማመን መቻል የሁሉም ሰው ተሰጥኦ አይደለም። ለዚህም መታደል ያስፈልጋል። ሌላውን ተይውና ከሞት በኋላ አለ የሚባለውን ፍርድና ቅጣት እንኳን እኮ የግድ ልትፈሪው አይገባሽም።እነኚህ ጽድቅና ኩነኔ፣ ገነትና ገሀነም፣ ምናምን ምናምን የሚባሉ ነገሮች ሁሉ ለብዙ ሰዎች በቀላሉ የማይዋጡ እና የማይመስሉ ናቸው። ያም ሆኖ ሀይማኖት ግን ዓይነቱ ምንም ይሁን ምን - አንድን ሰው በቀጥተኛው መንገድ እንዲጓዝ የሚረዳና ውስጣዊ ሰላምን የሚሰጥ በጣም ጥሩ ነገር ነው። ለእኔ እንደሚታየኝ ዋናው ነገር በጥሬው ሲባል እንደምሰማው "እግዚአብሔርን መፍራት" አይደለም ዋናው ነገር ሰው የመሆንን ታላቅ ክብርና ንፁህ ሕሊናን ጠብቆ መቆየት መቻል ነው። እያንዳንዱ ሰው በእያንዳንዱ ምሽት መኝታው ላይ ጋደም እንዳለ ወደ እንቅልፉ ዓለም ከመግባቱ በፊት ቀኑን ሙሉ ስላሳለፋቸው ነገሮች ሁሉ አንድ በአንድ እያስታወሰ የትኞቹ ጥሩዎች የትኞቹ ደግሞ መጥፎዎች እንደሆኑ መመዘን ቢችል ዋነኛ ጨዋና ጥሩ ሰው መሆን በቻለ ነበር።አዎ ያን ጊዜ ሳታውቂው በእያንዳንዱ አዲስ ቀን መጀመሪያ ላይ ራስሽን የምታስተካክይበትንና የምታሻሽይበት መንገድ ለማግኘት ጥረት ማድረግ ትጀምሪያለሽ - ያለጥርጥርም በጊዜ ሂደት ማመን የሚያዳግት ያህል ብቃትን ለመጎናፀፍ ትችያለሽ። ማንም ሰው ይህን ማድረግ ይችላል-ምንም ወጪ የሚያስወጣ ነገር አይደለም - ግን ለሕይወት ምን ያህል እንደሚረዳ በቃላት መግለፅ አይቻልም። ...................
ገፅ 240
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
..............ያም ሆኖ አሁንም እንደያዝኳቸው ነው ያለሁት፤ እንደያዝኳቸው እንደምቆይም እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከሥረ መሠረታቸው ጥሩዎች ናቸው ብዬ አምናለሁ።...................
ገፅ 251-252///(264)
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
~~~~አና እናመሰግናለን!~~~~
የአና ማስታወሻ /አዶኒስ እንደተረጎመው/ ከሚለው መፅሐፍ በጥቂቱ ያስተምራል እንዲሁም የፀሐፊዋን ድንቅ ችሎታ ያሳያል ተብሎ የቀረበ። ከእኛጋር ስለነበራቹ እናመሰግናለን፤ ያመለጧቹን ክፍሎች ወደላይ በመሔድ መመልከት ትችላላችሁ።
👉ማካፈልን አይርሱ።

😂🎩 ለፈገግታ 🎩🤣
ሴትየዋ ሲፈጥራቸው ድምፃቸው ባያምርም ሁልጊዜ መዝፈን፣ ማንጎራጎር በጣም ይወዳሉ። የሚገርመው ነገር ታድያ ብዙ ጊዜ ማንጎራጎር ሲጀምሩ ባለቤታቸው ከቤት በመውጣት ደጅ ላይ ይቆማሉ። ይህም ነገር ብዙ ጊዜ መደጋገሙ ' እትዬን ' ግራ ቢያጋባቸው አንድ ቀን ባለቤታቸውን ..." አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ..... ኧረ ለመሆኑ ሁልጊዜ እኔ መዝፈን ስጀምር ለምንድነው ወደውጭ እየወጣህ የምትቆመው? " ሲሉ ይጠይቋቸዋል።
በዚህ ጊዜ ባልየው መለስ አድረገው " ምን ላድርግ ብለሽ ነው? ... ጎረቤቶቻችን ድምፅሽን ሲሰሙ የምደበድብሽ እንዳይመስላቸው ብዬ ፈርቼ እኮ ነው!!..."😂😂😂😂
ምንጭ፦ እስኪ ዛሬ እንኳን እንሳቅ በቅዱስ-ሀብት በላቸው

🧞♂👣 ከዚምከዛም 👣🧞♂
🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂
የዛሬ ሳምንት እሑድ የፀሐይ ግርዶሽ ይከሰታል
🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°™
በሁሉም 🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹 ስለሚታይ ስለ ቀለበታማዋ የፀሓይ ግርዶሽ🌗 የዕለቱ መረጃ ከመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ከዶክተር ጌትነት ፈለቀ በኢትዮጵያ አቈጣጠር እሑድ ሠኔ 14/2012 ዓ.ም. (በጁን 21/2020 እ.ኤ.አ)
💍ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ (Annular Solar eclipse) በመላ ኢትዮጵያ ይከሰታል፡፡
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°™
የፀሐይ ግርዶሽ ጨረቃ በፀሐይ እና
መሬት (🌕 🌙 🌍) መሃከል ስትገባና ፀሓይን እንዳናያት ስትጋርድብን የሚከሰት ክስተት ነው፡፡ የሠኔ 14ቱ ጨረቃ ፀሓይን ሙሉ በሙሉ መሸፈን ሳትችል ስትቀር በጨረቃ ጠርዝ ዙሪያ ቀለበት ሠርታ የምትታየን ሲሆን በደንብ ለተመለከታት
“እሳታማ ቀለበት” (ring of fire) ትመስላለች፡፡
የሠኔው ቀለበታዊው የፀሓይ ግርዶሽ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የሚታይ ሲሆን በአብዛኛው የሀገራችን ክፍል ፀሓይ 🗯ከ80 ፐርሰንት በላይ ተሸፍና በከፊል ግርዶሽነት ትታያለች፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክፍል ደግሞ ከ60-80 ፐርሰንት ተሸፍና ትታያለች፡፡
ዋናው ግርዶሽ በተለይ ፀሓይ 98 ፐርሰንት ተሸፍና እሳታማ ቀለበት ሠርታ የሚያይዋት አነስተኛ ከተሞች ቦታዎች ውስጥ በጊ፣ ሜቲ፣ መንዲ፣ ቡሬ፣ አገው፣ ግምጃ ቤት፣ እንጅባራ፣ ግሽ ዐባይ፣ ሞጣ፣ ዳሞት፣ ጋይንት፣ ነፋስ መውጫ፣ ጋሸና፣ ሙጃ፣ ዋጃ፣ ቆቦ፣ ኮረም፣ አላማጣ፣ ጊራራ እና ላሊበላ ናቸው፡፡
#Caution
በዕለቱ ያለ eclipse viewer ፀሐይን በዐይን ለመመልከት መሞከር❌ ☠የዐይን ብርሃንን☠ አሳጥቶ ስለሚያሳውር ጥንቃቄ ያድርጉ። መነጽሩም🕶 ቢሆን የISO certification የማያሟላና ተመሳስሎ የተሠራ ከሆነ የአልትራ ቫዮሌት ጨረርን ስለማይቋቋም ከመጠቀም ይቆጠቡ።
በተለይ ላሊበላው በዕለቱ የሚኖረው የአየር ሁኔታ ደረቃማና ደመና የሌለበት መሆኑና ከታሪካዊነቱ ጋር ተዳምሮ ይልቁኑ የግርዶሹ መስመር ንጉሥ ላሊበላ የሠራውን የፈለገ ዮርዳኖስን መስመር ተከትሎ የሚጓዝ መሆኑ ልዩ ያደርገዋል፡፡
በዚህ ሳምንት መ/ሐ/ዶ/ር ሮራስ ታደሰ ስለዚህ ፀሐይ ግርዶሽ የፃፈውን ይዘን እንቀርባለን።
ከመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ከዶክተር ጌትነት ፈለቀ
ስለ ግርዶሽ ምስጢር ማወቅ ከፈለጉ አንድሮሜዳ መጽሐፍን ከገጽ 188--204 ያንብቡ፡፡

ካነበብነው📖📜📰🗞 pinned «🧞♂👣 ከዚምከዛም 👣🧞♂ 🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂 የዛሬ ሳምንት እሑድ የፀሐይ ግርዶሽ ይከሰታል 🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°™ በሁሉም 🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹 ስለሚታይ ስለ ቀለበታማዋ የፀሓይ ግርዶሽ🌗 የዕለቱ መረጃ ከመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ከዶክተር ጌትነት ፈለቀ በኢትዮጵያ አቈጣጠር እሑድ ሠኔ 14/2012 ዓ.ም. (በጁን 21/2020 እ.ኤ.አ) 💍ቀለበታዊ…»
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
በኮሮና ዘመን የሠኔ 14 የፀሓይ ኮሮና ልዩ ግጥምጥሞሽ
በመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ (ተረጋግቶ የሚነበብ ጽሑፍ)
እንደሚታወቀው ግርዶሽ ለምድራችን ዐዲስ ጉዳይ አይደለም፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች ሀገራት ግርዶሽን በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት ሲመዘግቡ ኖረዋል። ለምሳሌ ረጅም እድሜ ያስመዘገበው የጨረቃ ግርዶሽ ከ4000 ዓመት በፊት በሜሶፖታሚያ (መስጴጦምያ)
የታየው ነው፡፡
በ585 (ቅ.ል.ክ) ሊድያኖችና ፐርሺያኖች ጦርነት ላይ በነበሩ ጊዜ የፀሐይ ግርዶሽ በመከሠቱ ሁለቱ ባለንጣዎችም ቁጣ ሊሆን ይችላል ብለው ጦርነቱን አቁመዋል፡፡
በኢትዮጵያም በጻድቁ ዮሐንስ (አእላፍ ሰገድ) ዘመነ መንግሥት በ1661 ዓ.ም. ኅዳር 5 በ9ሰዓት ላይ ፀሓይ በጨለመች ጊዜ በዚህ ምክንያት ንጉሡ በዕለቱ ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩት ወንጀለኞች እንዳይነኩ እንዳዘዙ በታሪካችን ተመዝግቧል፡፡
ለእኔና መሰሎቼ የሠኔ 14 የ2012 ዓ.ም. ግርዶሽ ልዩ ሲሆን ምክንያቶቼን በዐጭሩ ለማስቀመጥ እሞክራለኊ፡፡
🌞
🎬🎬1ኛ)
በኮሮና ዘመን የኮሮናን ግጥምጥሞሽ መታየቱ ነው፡፡ እንደ ሳይንሱ ጥናት ፀሐይ ከባቢ አየር ያላት ሲሆን የተለያዩ ሦስት ክፍሎችም አሏት፡፡ ፀሐይን ስናያት የሚታየን ብርሃናማው ውጫዊ ክፍል “ፎቶስፌር” (photosphere) ይባላል፡፡ ከርሱ ቀጥለው ያሉት ውጫዊ ከባቢ አየራት ደግሞ
“ክሮሞስፌር” (chromosphere) እና የፀሐይ የመጨረሻው “አክሊል” መስሎ የሚታየው
ከባቢ አየሯ ደግሞ በሳይንሱ “ኮሮና” (corona) ይባላል፡፡
በመሠረታዊ ነገሩ ኮሮና ማለት በላቲን ቋንቋ “አክሊል፣ የአበባ ጒንጒን” ማለት ነው፡፡ በ2012 ዓ.ም የተከሠተው የኮሮና ቫይረስም በማይክሮስኮፕ ሲታይ የአበባ ጒንጒን ወይም አክሊል ስለሚመስል ሥያሜው ከፀሓይ ሥያሜ እንደተሰጠው ልብ እንበል፡፡ ከፎቶስፌር ከሚወጣው ብርሃን ጥንካሬ አንጻር ኮሮናንም ቀን ላይ በዐይናችን ልናይ አንችልም፡፡
በሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ጊዜ ግን በዐይናችን ማየት እንችላለን፡፡ ያሁኑ ግርዶሽም ምንም “ቀለበታዊ የፀሓይ ግርዶሽ” ቢሆንም ግን 98 ፐርሰንት ፀሓይን የሚከልል በመሆኑ ወደ ሙሉ ግርዶሽ የተጠጋ ነውና ወደ ብርሃኑና ጨለማው ወደሚገናኝበት ጠርዝ ሆነን ቀለበቱ
በሚታይበት ሰዓት አካባቢ ኮሮናን ማየት እንችላለንና ግጥምጥሙ አስገርሞኛል፡፡
°°°°°™ ይቀጥላል ™°°°°°
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
#Caution
በዕለቱ ያለ eclipse viewer ፀሐይን በዐይን ለመመልከት መሞከር❌ ☠ የዐይን ብርሃንን (አይናችን ሊፈስ ይችላል) ☠ አሳጥቶ ስለሚያሳውር ጥንቃቄ ያድርጉ። መነጽሩም🕶 ቢሆን የISO certification የማያሟላና ተመሳስሎ የተሠራ ከሆነ የአልትራ ቫዮሌት ጨረርን ስለማይቋቋም ከመጠቀም ይቆጠቡ። እንዲሁም የፀሐይ መነፅር ፣ ፍሎፒ ዲስክ ፣ የፎቶ ፊልም ፣የራጅ ፊልም እና የመሳሰሉት ቁሶች መጠቀም በዓይን ላይ ጉዳት ያደርሳል።

የፀሐይ ግርዶሽ እና ጥንቃቄ!
የፀሐይ ግርዶሽን በዓይን በቀጥታ መመልከት ቋሚ ጉዳት በዓይን ላይ ያደርሳል። ግርዶሹን ለመመልከት ፦
1. ደረጃውን የጠበቀ የግርዶሽ መነፅር መጠቀም
2. ፒን ሆል ካሜራ ወይም በአነስተኛ ቀዳዳ ወደ ድፍን ካርቶን የሚገባውን ብርሃን የሚስለውን ስእል ጀርባ ለፀሐይ በማዞር መመልከት
3. ጨለማ ክፍል ውስጥ በቀዳዳ የሚገባውን የፀሐይ ብርሃን መሬት ወይም ግድግዳ ላይ የሚሰራውን ስእል መመልከት
4. በዛፎች ቅጠል አልፎ መሬት ላይ የሚያርፈውን የፀሐይ ስእል መመልከት
5. ለቴሌስኮፕም ሆነ ባይነኩላር የፀሐይ ብርሃን መጣኝ ደረጃውን የጠበቀ ፊልተር ግጥሞ መመልከት
6. ግርዶሹን የሚያሳዩ የቀጥታ ስርጭቶችን መመልከት
የፀሐይ መነፅር ፣ ፍሎፒ ዲስክ ፣ የፎቶ ፊልም ፣የራጅ ፊልም እና የመሳሰሉት ቁሶች መጠቀም በዓይን ላይ ጉዳት ያደርሳል - #ESSS
@DExtra_l @Feed_it_bot
°°°°°°°°°°°°° °°°°°°°°°°°°°°°°°
https://t.me/Readers_To_Know/458

Telegram
ካነበብነው📖📜📰🗞
🧞♂👣 ከዚምከዛም 👣🧞♂
🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂
የዛሬ ሳምንት እሑድ የፀሐይ ግርዶሽ ይከሰታል
🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°™
በሁሉም 🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹 ስለሚታይ ስለ ቀለበታማዋ የፀሓይ ግርዶሽ🌗 የዕለቱ መረጃ ከመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ከዶክተር ጌትነት ፈለቀ በኢትዮጵያ አቈጣጠር እሑድ ሠኔ 14/2012 ዓ.ም. (በጁን 21/2020 እ.ኤ.አ)
💍ቀለበታዊ…

ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
‼️ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 10ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ
🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አሁን ደግሞ ባለፎ የጀመርነውን የመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰን ገለፃ እንቀጥላለን።
ሙሉውን ያለመታከት እንድታነቡት እጋብዛለሁኝ!
ሙሉውን ያለመታከት እንድታነቡት እጋብዛለሁኝ!
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
________________
ካለፈው ክፍል የቀጠለ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
🎬🎬2ኛ)
ይህ የ2012 ዓ.ም. ግርዶሽ ከብዙ ሺሕ ዓመታት በፊት በጥንት ሥልጡን ሕዝቦች ይህ ክስተት መጠቆሙ ለእኔ አስደንቆኛል፡፡
🎬2.1
ይኸውም በማያ ሕዝቦች ይኸውም ከክርስቶስ ልደት በፊት 2000 ዘመን ቀደም ብለው የነበሩት ሥልጡን የማያ ሕዝቦች ልዩ የዘመን መቀመሪያና ትንቢታት ነበሯቸው፡፡ ይልቁኑ የነርሱ የዘመን ቀመር ማብቂያው 2012 ዓ.ም. ላይ ነበርና በፈረንጆቹ 2012 ዓ.ም. ላይ ከፍተኛ ፍርሃት የነበረበት ናሳም ይህን ይዞ በተደጋጋሚ መግለጫ የሚሰጥበት እንደ ነበር ብዙዎቻችሁ ታውቃላችኊ፡፡
2012 የሚል አስፈሪ ፊልም ተሠርቶ እንደነበር ትውስታችን ነው፡፡ ከብዙ ሺ ዓመት በፊት ማያዎች ከተናገሩት ውስጥ በ2012 ላይ መሬት፣ ጨረቃ፣ ፀሓይ፣ የፍኖተ ሐሊብ ማዕከል (ሚልክዌይ ሴንተር) አንድ መስመር ይሠራሉ (galactic alignment sun and milk way) ብለው ነበር፡፡ ያን መስመር ከሠሩ ዓለም ከሶላር ሲስተም ጋር የተያያዘች በመሆኗ ከዚህ በፊት አይታው የማታውቀው ከፍተኛ ለውጥ ልታስተናግድ ትችላለች፤ የሰዎች አስተሳሰብ፣ ኢኮኖሚ ወዘተርፈ በማይገመት ፍጥነት ሊለወጥና ወደ ሌላ የዘመን ለውጥ መሄጃ ነው የሚል ነበር፡፡
ሆኖም ግን በሚገርም መልኩ በኢትዮጵያው የዘመን ቀመር ሠኔ 14/ 2012 ዓ.ም. (June 21, 2020) ያለው የፀሓይ ግርዶሽ ላይ ግን በሚገርም መልኩ ፀሓይ፣ ጨረቃ፣ መሬት አንድ መስመር በትክክል መሥራታቸው ብቻ ሳያበቃ በግንኙነት መስመራቸው ላይ ሰመር ሶልስቲስ ተጨምሮበታል፡፡
ይህ ሠኔ 14 ፀሐይ በሰማያዊው ሉል ላይ ወደ ሰሜን አቅጣጫ መጓዟን የምታቆምበት ዕለት ሲሆን “ሰመር ሶልስቲስ” (Summer Solstice) ይባላል፡፡ ይህ ዕለት በሰሜናዊው ንፍቀ ክበብ በጋ የሚጀምርበት ነው፡፡ ይህ ዕለት በየዓመቱ ሠኔ 14 ላይ በሰመር ሶልስቲስ
ወቅት ፀሐይ ከአርክቲክ ወሰን በስተሰሜን ያለው ክልል ላይ 24 ሰዓት ሙሉ የማትጠልቅ ሲሆን አንታርቲክ መስመር ጀምሮ በስተደቡብ አቅጣጫ ደግሞ 24 ሰዓት ሙሉ ጨለማ የሚሆንበት አስገራሚ ዕለት ነው፡፡ ይህ የፀሓይ፣ የጨረቃ፣ የመሬት፣ የሰመር ሶልስቲስ ግንኙነት በዚህ ሳያበቃ “ከስካይ ክሮስ” ጋር መገጣጠሙ አስደማሚ ነው ይላሉ የዘርፉ ሳይንቲስቶች፡፡
ይህንን ይዘው ሳይንቲስቶቹ፦“The June 21st , 2020 summer solstice eclipse, will be the most amazing alignment in human history. This astronomical event that will no longer take place elsewhere ’ (የሠኔ 14/2012 ዓ.ም. የሰመር ሶልስቲስ ግርዶሽ በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ እጅግ አስገራሚው የግንኙነት መስመር ይሆናል፤ ይህ የሥነ ፈለክ ሁኔታ በየትም ቦታ ያልተከናወነ ነው)
ብለዋል፡፡ ታዲያ ይኼ መገጣጠም በምድራችን ላይ ይዞት የሚመጣ ያልታሰበ ዐዲስ ለውጥ ይኖር ይሆን? የሚለው ጥያቄ መልስ ያልተገኘለት ነውና ከክስተቱ በኋላ የምናየው ይሆናል ሲሉ ግማሾቹ ሳይንቲስቶች ግማሾቹ ግን በትክክል ምድራችን ላይ ለውጥ ይኖራል ብለው ብዙ ጥናታዊ ጽሑፎችን አቅርበዋል።
°°°°°™ ይቀጥላል ™°°°°°
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
#Caution
በዕለቱ ያለ eclipse viewer ፀሐይን በዐይን ለመመልከት መሞከር❌ ☠ የዐይን ብርሃንን (አይናችን ሊፈስ ይችላል) ☠ አሳጥቶ ስለሚያሳውር ጥንቃቄ ያድርጉ። መነጽሩም🕶 ቢሆን የISO certification የማያሟላና ተመሳስሎ የተሠራ ከሆነ የአልትራ ቫዮሌት ጨረርን ስለማይቋቋም ከመጠቀም ይቆጠቡ። እንዲሁም የፀሐይ መነፅር ፣ ፍሎፒ ዲስክ ፣ የፎቶ ፊልም ፣የራጅ ፊልም እና የመሳሰሉት ቁሶች መጠቀም በዓይን ላይ ጉዳት ያደርሳል። ማንበባችሁን #React በማድረግ አሳውቁን!
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@DExtra_l @Feed_it_bot
°°°°°°°°°°°°° °°°°°°°°°°°°°°°°°
📗📔📕
https://t.me/Readers_To_Know/460

የታየው ነው፡፡…

🎬2.2
ከብዙ ሺ ዓመት በፊት የነበረው በእንግሊዝ የሚገኘው የሥነ ፈለክ መቀመሪያ የነበረው “ስቶንሄንጅ” በመባል የሚታወቁት ድንጋዮችና እና ውጫዊው የአውብሬይ 56 ክበባዊ መዋቅር ጂኦሜትሪ በትክክል የሠኔ 14/ 2012 ዓ.ም. ግርዶሹ የሚሠራውን መስመር ጥንቱ የመሥራቱ ነገር ለአጥኚዎች አስገራሚ ሆኗል፡፡
🎬2.3.
የኦርዮንን ኮከብ የሚመስለው የጊዛ ታላቁ ፒራሚድ ቀመርም የሠኔ 14/ 2012
ዓ.ም. የግርዶሽ መስመር መሥራቱ ለአጥኚዎቹ አስደማሚ ነገር ከመሆኑ ባለፈ sacred geometry የመሥራቱ ነገር በአጥኚዎች ዘንድ አጀብ አስብሎታል፡፡
🎬2.4
የጥንት ቻይናውያን ዕውቀት የነበሩት ከሒሳብ ቀመር ውስጥ የባይናሪ ማቲማቲክስ ተጠቃሽ ነው፡፡ እነዚህ ሱፐር ኪውቢትስ በቅርቡ ሲሆን የተመረመሩት በኳንተም ኮምፒውተር ተካተዋል፡፡ በቻይናውያን ጥንታዊ የባይናሪ ቀመር ላይም የሠኔ 14ቱን ግርዶሽ ጠቋሚ ነገር ማግኘታቸው ለሳይንቲስቶቹ አስገራሚ ሆኗቸው ይህንን ብለዋል፡-
This indicates that the ancient Chinese not only knew about binary mathematics but that the primary number pattern within the binary system that points directly to the astronomical event on the 21 June 2020. ይህ የሚያመለክተው ጥንታውያን ቻይናውያን ያወቁት ስለ ባይናሪ ሒሳብ ብቻ ሳይሆን በባይናሪ ዘዴ ውስጥ ያሉት ፕራይመሪ ቊጥሮች ወደ ሠኔ 14ቱ 2012 ዓ.ም. የሥነፈለክ ክስተትን በቀጥታ ይጠቁማሉ፡፡ በማለት እየጻፉ ነው፡፡
°°°°°™ ይቀጥላል ™°°°°°
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
#Caution
በዕለቱ ያለ eclipse viewer ፀሐይን በዐይን ለመመልከት መሞከር❌ ☠ የዐይን ብርሃንን (አይናችን ሊፈስ ይችላል) ☠ አሳጥቶ ስለሚያሳውር ጥንቃቄ ያድርጉ። መነጽሩም🕶 ቢሆን የISO certification የማያሟላና ተመሳስሎ የተሠራ ከሆነ የአልትራ ቫዮሌት ጨረርን ስለማይቋቋም ከመጠቀም ይቆጠቡ። እንዲሁም የፀሐይ መነፅር ፣ ፍሎፒ ዲስክ ፣ የፎቶ ፊልም ፣የራጅ ፊልም እና የመሳሰሉት ቁሶች መጠቀም በዓይን ላይ ጉዳት ያደርሳል።
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate For any #comment 👇
@DExtra_l @Feed_it_bot
°°°°°°°°°°°° °°°°°°°°°°°°°°°°°
📗📒📕
https://t.me/Readers_To_Know/468

ይኸውም በማያ ሕዝቦች ይኸውም ከክርስቶስ ልደት በፊት 2000 ዘመን ቀደም ብለው የነበሩት ሥልጡን የማያ ሕዝቦች ልዩ የዘመን መቀመሪያና ትንቢታት ነበሯቸው፡፡…

🎬🎬3ኛ)
ሌላው ይኽ የሠኔ 14ቱ የፀሓይ ግርዶሽ በ4 ድብዝዝ የጨረቃ ግርዶሽ (ፕኑምብራል ሉናር ኤክሊፕስ) የተከበበ መሆኑ ለተመራማሪዎች ክስተቱ አስገራሚ ሆኗል፡፡ እነዚህም በታላላቅ ጨረቃ (super moon) የታጀቡ የጨረቃ ግርዶሾች ቀድመው ጥር 1 (January 10) ፤ ግንቦት 28 (June 5) በመቀጠል ሠኔ 28 (July 5) እና ኅዳር 21 (November
30) ናቸው፡፡ ይህ ደግሞ ድንቅ አድርጎታል።
🎬3.1
98 ፐርሰንት ፀሓይ ጨልማ እሳታማ ቀለበት ሠርታ አስደናቂ ቅርጽዋን በምትታይበት በላሊበላ ሰማይ ላይ ንጉሥ ላሊበላ የሠራውን “ፈለገ ዮርዳኖስ” በመባል የሚታወቀውን ቦታ የግርዶሹ መስመር አቋርጦ መሄዱ አስደናቂ ሆኗል፡፡ ይህንንም የናሳ ጉጉል ማፕ ላይ
ተመልከቱ፡፡ በተለይ ደግሞ ጠዋት ላይ ሁለቱ ፕላኔቶች ዐጣርድ (ሜርኩሪ) እና ዝሁራ (ቬነስ) በምሥራቅ ከፀሓይ ጐን ዐብረው ተሰልፈው በላሊበላ ሰማይ መታየታቸው ጥሩ አመስጣሪ ቢያገኝ መተንተን እንደሚችል ባውቅም ነገር ግን የላሊበላው ራሱን ችሎ
አንድ ትልቅ ጽሑፍ ሊወጣው እንደሚችል በመገመት ጽሑፌን እዚ ላይ እቋጫለሁ፡፡
ይህን ክስተት በዘመናችን በማየታችን እድለኛ እንደምንሆን ይሰማኛልና ክስተቱን በፍርሃት ሳይሆን ተፈጥሮን በማድነቅና በመደሰት እናሳልፈው እላለሁ፡፡ በተረፈ ስለመጪዎቹ ግርዶሾች አንድሮሜዳ መጽሐፋችን ላይ ስለተጠቀሱ እያነበባችሁ ዕውቀትን
ቅሠሙ በጥበብም ተራቀቁ።
መ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
°°°°°™ ተፈፀመ ™°°°°°
❣ እናመሠግናለን ❣
@DExtra_l @Feed_it_bot
°°°°°°°°°°°°° °°°°°°°°°°°°°°°°°
✤┈┈┈••✦✦••┈┈┈✤
@Readers_To_Know
❀꧁✤┈┈┈••✦✦••┈┈┈✤꧂❀

ካነበብነው📖📜📰🗞 pinned «የፀሐይ ግርዶሽ እና ጥንቃቄ! የፀሐይ ግርዶሽን በዓይን በቀጥታ መመልከት ቋሚ ጉዳት በዓይን ላይ ያደርሳል። ግርዶሹን ለመመልከት ፦ 1. ደረጃውን የጠበቀ የግርዶሽ መነፅር መጠቀም 2. ፒን ሆል ካሜራ ወይም በአነስተኛ ቀዳዳ ወደ ድፍን ካርቶን የሚገባውን ብርሃን የሚስለውን ስእል ጀርባ ለፀሐይ በማዞር መመልከት 3. ጨለማ ክፍል ውስጥ በቀዳዳ የሚገባውን የፀሐይ ብርሃን መሬት ወይም ግድግዳ ላይ የሚሰራውን…»
❓ጥያቄ ❓
Youtube ላይ የተለቀቀው የመጀመሪያው ቪድዮ ምን የሚባል ርዕስ ነበረው? የቪዲዮው ርዝመትስ ምን ያህል ነበር?
መልሶን @Feed_it_bot ላይ ይላኩልን።