📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
"ሰው የተግባባ እየመሰለው አንዱን ጉዳይ ሁሉም በየመልኩ ተረድቶት ባለመግባባቱ ግራ እየተጋባ ይኖራል።"
ገፅ 68 📚 አለመኖር ✍️ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ
❣ እናመሠግናለን ❣
#Coททεcт WiтhUs 👣 @Feed_it_bot
┈┈┈••✦✦••┈┈┈
@Readers_To_Know
❀꧁✤┈┈┈••✦✦••┈┈┈✤꧂❀

🧞♂👣 ከዚምከዛም 👣🧞♂
🌌. በአንድ ጋላክሲ ውስጥ በአማካይ 100,000 ከዋክብቶች ይገኛሉ። እያንዳንዱ ኮከብ ደግሞ ከፀሐይ የበለጠ ክብደት እና ስፋት አለው!!!
😱. ማንኛውም ግለሰብ ሊማረው የሚገባው ጉዳይ
- ችግርና ፈተናን መቋቋም
- በውጣ ውረዶች ውስጥ አለመበገር
- ለነገ የሚሆነውን ስንቅና ቀለብ አጠራቅሞ መያዝ
- የገንዘብና የሀብት ቁጠባና እንዲሁም ዛሬ ላይ ሆኖ ለነገ የማሠብ ባህል ከብዙው በጥቂቱ ናቸው።
🐪 ግመል ዛሬ ያየችውን የሰው ፊት መልክ እስከ 7 ዓመት ድረስ አትረሳም። እንዲሁም ቂም የያዘችበትን ሰው ለ7 ዓመታት አትረሳለትም።
🐘 ከእንስሳት ሁሉ ወገኑ ሲሞት ሀዘን የሚሰማው እና ለቅሶ የሚቀመጥ ዝሆን ብቻ ነው።
🐘🐘. በምድር ላይ ዝሆንን ታግሎ የሚጥል ብቸኛ ፍጥረት ጉንዳን ነው።😂😏 እንዴት? ጉንዳኖች በጣም የሚጣፍጣቸውን የዝሆን ኩክ ፍለጋ እየተንፏቀቁ ሲገቡ ዝሆኑ የመኮርኮር ስሜት ይሠማውና እራሱን ስቶ እስከ መውደቅ ይደርሳል።🤔

"ጓደኝነት፣ የሰው ልጅ ከሌላው መጣበቅ የመፈለግ ተፈጥሮአዊ ግፊት መገለጫ፣ ከራስ ሲሸሹ የሚያገኙት መጠጊያ፣ ካለመኖር ጭቆና የአፍታ ነፃነት ማግኛ፣ ብሶትን በቀልድ ማምለጫ፣ ችግርን በድጋፍ መወጫ....."
ገፅ 70 📚 አለመኖር

"ፍቅር የልጅነት ስሜት ነው።........ልጅነት እውነት ነው። ስሜት ደግሞ የማይዙትና የማይቆጣጠሩት። ፍቅር የማይዙትና የማይቆጣጠሩት እውነት ነው። ከተሰማ ሊክዱት የማይችል ፤ ከሌለም የማይፈጥሩትና ሊያስመስሉት የማይችል እውነት። ፍቅር ለምን ተፈጠረ? .... ሁሉም የተፈጠረው ለመኖር ስለሚያስፈልግ ነው። ያለፍቅር መኖር ደመናን እንደመጨበጥ ነው። አለማፍቀር አለመኖር ነው። አለመኖር ደግሞ ያስፈራል። ፍቅርም የተፈጠረው መኖር እውነት እንዲመስለን ይሆናል።"
ገፅ 239 📚 አለመኖር ✍️ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ

"አዎን መሸነፍ ነው። ፍቅር መሸነፍ ነው። ፍቅር መያዝ ነው። ፍቅር ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው። ፍቅር ከምክንያት ውጭ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው። ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ውጪ መሆን ነው።
ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነው። ያስፈራል ፍቅር፣ የማይታከሙት ሕመም፣ የማይጠገን ቁስል፣ የማያባራ እምባና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል።
የሚያስፈራው ያፈቀርሽው ሰው ሳይሆን፤ ማፍቀር እራሱ ነው። ካፈቀርሽ በኋላ 'እኔ' የምትይው ሁሉ ይጠፋል። ለራስሽ ትርፍ ትሆኛለሽ። በፈቃደኝነት ከራስሽ የምታስቀድሚውና የምታስበልጪው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው።"
ገፅ 245 📚 አለመኖር ✍️ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ
¶ይቀጥላል

"ፍቅር ያለ ውጊያ መማረክ ነው፤ እጅ መስጠት፤ ወዶ መግባት፤ ከራስ መነጠል፤ መጥፋት፤ በማያውቁት ሰው ዓለም ውስጥ ገብቶ መሰደድ። አያስፈራም አትበይ ያስፈራል።
ወንድ ወይም ሴት ስለሆንን አይደለም ፍቅርን የምንፈራው። ሰው ስለሆንን ነው። ማናችንም ብንሆን የህይወታችንን መንገድ መቆጣጠር ባንችል እንኳን ማቀድና መምራት እንፈልጋለን። አንቺን ወደድኩሽ ስል ይህን ሁሉ መተው ማለት ነው። አንቺን በመውደዴ ከዚህ ቀደም የኖርኩት፤ ያቀድኩትን ያሰብኩት ሁሉ ተጠራርጎ ገደል ይገባል። ምን እንደሚሆን፣ ምን እንደሚመጣ፣ ምን እንደሚፈጠር አላውቅም። ምክንያቱም ከኔ ቁጥጥር ውጪ ነው።
አለማወቅ ደግሞ ያስፈራል። ራሴን እንኳ እየተቆጣጠርኩት ባለሁበት ሁኔታ፤ ስለ ህይወቴ አካሔድ የማውቀው ጥቂት ነው። ግን የማውቅ ስለሚመስለኝ በሰላም እኖራለሁ።
ፍቅር ግን መምሰልን ያጠፋል። ከፊት ለፊቴ የተቀመጠው ሥራዬ፣ ዕውቀቴ፣ ጓደኞቼ ወዘተ የምላቸው የኑሮ ማስመሰያዎች በሙሉ ትርጉም ያጣሉ። ከዚህ ሁሉ በላይ ግን ምን እንደሚያስፈራ ታውቂያለሽ ....... ፍቅርን መተው አይቻልም። "

"ችግሩ መፈቀርን ማወቅ አይቻልም። ማፍቀር እንጂ መፈቀር መለኪያ የለውም። መፈቀር እምነት ነው። ማፍቀር ደግሞ እውነት።"
~ ተፈጸመ መልካም ንባብ ~
ገፅ 260 📚 አለመኖር ✍️ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ

💯💯 እይታ
..... የተለያዩ ሰዎች በተለያየ መልኩ ሊተረጉሙት ቢችሉም፣ #እይታ ማለት በአጭሩ በውስጣችን የሚገኙ የእምነትና የሀሳብ ክምችቶች ማለት ነው ብንል አንሳሳትም። እነዚህ ክምችቶች ዝንባሌአችንንና ልምዳችንን ከመወሰናቸውም ባሻገር፣ በዙሪያችን የሚከናወኑትን ሁኔታዎች በምን መልክ እንደምናያቸውና ለሁኔታዎቹ የሚኖረንን ምላሽ ይወስናሉ። ስለዚህም እይታችን በራሳችን ላይ በዙሪያችን ባለው አለም ላይ ያለንን አመለካከት ያመላክታል። እይታ ሲዛባ "አለም" ትዛባለች፤ እይታ መስመር ሲይዝ ደግሞ ሁሉ ነገር መስመር ውስጥ ይገባል።......
ምንጭ:- እይታ በዶ/ር እዮብ ማሞ ገፅ 12

.....አመለካከታችን ስንወለድ ጀምሮ አብሮን የተከሰተ ነገር አይደለም። ልጅ ሲወለድ በንፅህና ባልተበከለ አእምሮ ነው የሚወለደው። ሆኖም ከውልደት በኋላ አንድን አመለካከት ካለመኖር ወደመኖር የሚያመጡ የተለያዩ ሁኔታዎች አሉ። ከእነዚህ መካከል :-
ሀ) የአስተዳደግ ሁኔታ :- በለጋ እድሜያችን ልክ እንደ ንፁህ ወረቀት ሁሉንም ለመቀበል የተዘጋጀንበት ጊዜ ነው። በእነዚህ ለጋ ዘመናት ስናስተውላቸው ያደረግናቸው ነገሮች በውስጣችን የመቀረፅና በእዚያ ተፅዕኖ እይታ ስር የማደግ ዝንባሌ ይኖረናል
ለ) የትምህርት ሁኔታ :- ከምናነበው መጽሐፍም ሆነ ለትምህርቱ መመሪያ ከሚሰጠን ሰው በቀጥተኛም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የተለያዩ አመለካከቶችን እንሰበስባለን።
ሐ) የሰው ለሰው ግንኙነት :- አብረን የምናሳልፋቸው ሰዎች ተፅዕኖ
ምንጭ:- እይታ በዶ/ር እዮብ ማሞ ገፅ 12-15