Productivity in Islam is not about being busy, it’s about living with purpose, balance, and barakah. Join us for an inspiring seminar based on The Productive Muslim, where we will complete and reflect on the book together.
Presenter: Ibrahim Munewer
Founder & Managing Director, Sixty Nine
Counseling, Consulting, andTraining Center
Date: Sunday, December 28
Time: Morning, 02:30 – 05:00 LT
Location: Tor Hayloch, Ethiopian Muslim Youth Council (EMYC) Office
Anbabi Read & Revive
Reading Sharing Connecting

🥰5🤝1
ከዱንያቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዚልሂጃ ቀናት ☀️
ጃቢርኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » በነዚህ ውድ ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እና በላጭ ናቸው::
ከኢብኑዓባስ በተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም፤ “በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?” ተባሉ። እርሳቸውም፤ “ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም” አሉ።»
በመሆኑም እነዚህን ውድ ቀናቶች በተገቢው መልኩ አቅደን ልንጠቀምባቸውይገባል።

❤7
Join the Conversation!
Our new discussion group is now open! 🎉
A space to share reflections, exchange ideas, ask questions, and grow together through reading. Whether you're an avid reader or just starting your journey, your voice is welcome.

Read Revive
Join the Conversation! Our new discussion group is now open! 🎉 A space to share reflections, exchange ideas, ask questions, and grow together through reading. Whether you're an avid reader or just starting your journey, your voice is welcome.
Telegram
Anbabi Community
Reviving the reading culture – one book, one youth, one story at a time.
A place where we share ideas.
Reading. Sharing. Connecting
A place where we share ideas.
Reading. Sharing. Connecting
👍3❤1
We are back for another reading journey!
This time, we're diving into Who Moved My Cheese? by Spencer Johnson—a simple yet powerful story about change, adaptation, and discovering new opportunities.
Over the coming days, we'll explore the lessons hidden within this timeless tale and reflect on how they apply to our own lives.
The PDF has been shared, so let's begin today.
እንደገና በአዲስ የንባብ ጉዞ ተመልሰናል!
በዚህ ዙር የምናነበው "አይቤን ማን ወሰደው?" የተሰኘውን የስፔንሰር ጆንሰን መጽሐፍ ነው። ይህ ለውጥን መቀበል፣ ከአዳዲስ ሁኔታዎች ጋር መላመድ እና አዳዲስ እድሎችን ማግኘትን የሚያስተምር ቀላል ግን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው።
በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በዚህ ታሪክ የተደበቁ ጠቃሚ ትምህርቶችን እየተማርን ከሕይወታችን ጋር እናያይዛቸዋለን።
ፒዲኤፉ ከታች ተጋርቷል ፤ ከዛሬ ጀምረን እናንብብ!

🔥9❤1🥰1
Meet the Author
ደራሲውን ይተዋወቁ
Anbabi Read & Revive
Reading Sharing Connecting
ደራሲውን ይተዋወቁ
Anbabi Read & Revive
Reading Sharing Connecting
❤4👍2