Forwarded from Kebena House
የሀገር ፍቅር መርሀግብር በቀበና ቤት
አራተኛው ዙር ታህሣሥ 2 2014 ይካሄዳል።
እንዳያመልጥዎ!
አራተኛው ዙር ታህሣሥ 2 2014 ይካሄዳል።
እንዳያመልጥዎ!
የሀገር ፍቅር መርሀግብር በቀበና ቤት
አራተኛው ዙር ታህሣሥ 2 2014 ከአገኘው አዳነ ይካሄዳል።
በእለቱም የሐገር ፍቅርን በሀሳብ እንዲሁም በተግባር ለማስኬድ ይቻል ዘንድ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል እርዳታ ማሰባሰቢያ ይኖራል፡፡ ይህም ፦
- መግቢያ ከ150 ብር ጀምሮ
- በተጨማሪም በአይነት ለመርዳት ለሚያስቡ በፕሮግራሙ እለት ይዞ መምጣት ይቻላል::
እንዳያመልጥዎ!
ለመመዝገብ
https://forms.gle/wqJDQEw24ijYAEos5
For more information :
Info@kebenahouse.com
+251903048787
@kebenahouse

የዚህ ወር እንግዳችን ባጋጠማቸው የግል ጉዳይ ምክንያት የነገው የሀገር ፍቅር ፕሮግራም ተላልፏል ።
ለበለጠ መረጃ
Info@kebenahouse.com
+251903048787
@kebenahouse
ለበለጠ መረጃ
Info@kebenahouse.com
+251903048787
@kebenahouse
Forwarded from Kebena House
የሀገር ፍቅር መርሀግብር በቀበና ቤት
አራተኛው ዙር ታህሣሥ 9 2014 ከአገኘው አዳነ ይካሄዳል።
በእለቱም የሐገር ፍቅርን በሀሳብ እንዲሁም በተግባር ለማስኬድ ይቻል ዘንድ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል እርዳታ ማሰባሰቢያ ይኖራል፡፡ ይህም ፦
- መግቢያ ከ150 ብር ጀምሮ
- በተጨማሪም በአይነት ለመርዳት ለሚያስቡ በፕሮግራሙ እለት ይዞ መምጣት ይቻላል::
እንዳያመልጥዎ!
Patriotism program at Kebena House
The fourth round will be held Saturday December 18 with Agegnehu Adane.
On the day, there will be a fundraiser for the displaced as an act of carrying out our patriotism. Therefore,
: - Admission starts from 150 Birr
- any other form of contribution can also be brought to the day of the program for those who want to help in kind.
Miss it not!

የዚህ ወር የሐገር ፍቅር ፕሮግራም እንገዳችን የሚሆነዉ ሰዓሊ እና ገጣሚ አገኘሁ አደነ ሲሆን በአሁኑ ሰዐት አገኘሁ አደነ በአዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ የስነጥበባት ኮሌጅ ዳይሬክተር እና መምህር በመሆን እያገለገለ ይገኛል፡፡ ስለ ሀገር ፍቅር ያለውን ሀሳብ እና አመለካከት ሊያካፍለን የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ 9 ከቀኑ 9፡00 በቀበና ቤት ቀጠሮ ይዘናል፡፡
This month's patriotism program will be with Agegnehu Adane; an artist and poet currently working at Addis Ababa University as Director or the College of Arts.
To register :
https://forms.gle/wqJDQEw24ijYAEos5
For more information:
Info@kebenahouse.com
+251903048787
@kebenahouse
This month's patriotism program will be with Agegnehu Adane; an artist and poet currently working at Addis Ababa University as Director or the College of Arts.
To register :
https://forms.gle/wqJDQEw24ijYAEos5
For more information:
Info@kebenahouse.com
+251903048787
@kebenahouse
Forwarded from Kebena House
የሀገር ፍቅር መርሀግብር በቀበና ቤት
አራተኛው ዙር ነገ ታህሣሥ 9 2014 ከአገኘው አዳነ ይካሄዳል።
በእለቱም የሐገር ፍቅርን በሀሳብ እንዲሁም በተግባር ለማስኬድ ይቻል ዘንድ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል እርዳታ ማሰባሰቢያ ይኖራል፡፡ ይህም ፦
- መግቢያ ከ150 ብር ጀምሮ
- በተጨማሪም በአይነት ለመርዳት ለሚያስቡ በፕሮግራሙ እለት ይዞ መምጣት ይቻላል::
እንዳያመልጥዎ!
Patriotism program at Kebena House
The fourth round will be held tomorrow Saturday December 18 with Agegnehu Adane.
On the day, there will be a fundraiser for the displaced as an act of carrying out our patriotism. Therefore,
: - Admission starts from 150 Birr
- any other form of contribution can also be brought to the day of the program for those who want to help in kind.
Miss it not!
For more information :
Info@kebenahouse.com
+251903048787
@kebenahouse
አራተኛው ዙር ነገ ታህሣሥ 9 2014 ከአገኘው አዳነ ይካሄዳል።
በእለቱም የሐገር ፍቅርን በሀሳብ እንዲሁም በተግባር ለማስኬድ ይቻል ዘንድ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል እርዳታ ማሰባሰቢያ ይኖራል፡፡ ይህም ፦
- መግቢያ ከ150 ብር ጀምሮ
- በተጨማሪም በአይነት ለመርዳት ለሚያስቡ በፕሮግራሙ እለት ይዞ መምጣት ይቻላል::
እንዳያመልጥዎ!
Patriotism program at Kebena House
The fourth round will be held tomorrow Saturday December 18 with Agegnehu Adane.
On the day, there will be a fundraiser for the displaced as an act of carrying out our patriotism. Therefore,
: - Admission starts from 150 Birr
- any other form of contribution can also be brought to the day of the program for those who want to help in kind.
Miss it not!
For more information :
Info@kebenahouse.com
+251903048787
@kebenahouse
Forwarded from Kebena House
አራተኛው ዙር የሐገር ፍቅር ፕሮግራም በጣም ውብ ነበር። ታላቅ የኪነጥበብ ሰው አቶ አገኘሁ አዳነ ብዙ የገዘፉ ሐሳቦችንና የህይወት ልምዱን አካፍሎናል። ካነሳቸው ነጥቦች መሀከል:-
# የሐገር ፍቅር ማለት ኢንቨስትመንት ማለት ነው። በእያንዳንዱ ሰው ስራ፣ ትዳር፣ ሐሳብ፣ ኑሮ፣ ... ወዘተ ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት የሐገር ፍቅርን ያመጣል።
# የኢንቨስትመንት ዋነኛ መሳሪያ ትርክት (Narration) ነው። ትርክትን መቆጣጠር ቢቻል እጅግ ትልቅ ኢንቨስትመንት ማድረግ ያቻላል።
# የሐገር ፍቅር ስሜት እንደዘመኑ የሚቀያየርና አይነቱ ብዙ አይነት ሊሆን ይችላል። ዘመኑ የሚፈልገው የኢንቨስትመንት አይነት ሐገር ፍቅርን ይወስናል። ይህ ደግሞ የሀሳቡ ባህሪው ሳይሆን አይቀርም።
# የሐገር ፍቅር ለመግለጽ ከኢንቨስትመንት የተሻለ ቃል ወይም ገለጻ ላገኝለት አልችልም። ኢንቨስትመንቱ እንዳይከስርና ተገቢውን ሀብት እየተጠቀመ መሆኑን መቆጣጠር አስፈላጊ ነው ብሏል።
አቶ አገኘሁ አዳነን በቀበና ቤት ስም በጣም እናመሰግናለን።
ለተፈናቀሉ ዜጎች ለተደረገው ገቢ ማሰባሰቢያ ላደረጋችሁት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
በ5ኛ ዙር የሐገር ፍቅር ዝግጅት እስከምንገናኝ ቸር ያቆየን!