Estifanos Dereje
995 subscribers
407 photos
6 videos
4 files
22 links
"ማስተማርንም ሆነ መማርን እድሜ አይወስናቸውም፣ ዕውቀት በማንም ሊሰራጭ፣ ለማንም ሊበረከት ይችላል፡ በዘመናችን ቴክኒካዊ ክህሎት ከታች ወደ ላይ ነው የሚፈሰው። "
እጓለ ገብረ ዮሐንስ ዶ/ር
@RW16T
+251912087083
Download Telegram
🚩Assisting sellers in how to best promote their properties to attract advantageous offers

🚩Advertising properties through a variety of marketing techniques

Please join though the link below.

https://t.me/addisassets
Estifanos Dereje
https://forms.gle/TgZaLaPpijp3YB5eA
እንዴት አረፈዳችሁ!

ሶስተኛው የሐገር ፍቅር ልዩ ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ ነሀሴ 15 ነው። እንግዳችን ደግሞ የአሀዱ ቴሌቪዥንና ራዲዮ ዋና ሥራአስኪያጅ አንጋፋው ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ነው።

እእዳያመልጥዎ!
ቅዳሜ በሶስተኛው የሐገር ፍቅር ልዪ ዝግጅት የታዋቂው መምህርና ጸሀፊ ፕሮፌሰር ደረጄ ገብሬ አዲሱ ''መራሔ ንባብ'' የተሰኘውና ሌሎችም መጽሐፍቶች ለሽያጭ ይቀርባሉ:: ከጸሀፊው ከፕ/ር ደረጄ ጋርም እንዲሁ የትውውቅ ሥነስርዓት ይኖራል::

እንዳያመልጥዎ!
በነገው የሐገር ፍቅር ልዩ ዝግጅት:-

የትዋቂዋ ወገኛ መምህርት እጸገነት ከበደ 'ማለዳን መናፈቅ' የተሰኘው መጽሀፍም ለሽይጭ ይቀርባል:: ከጸሀፊዋ ጋርም የመተዋወቅና መጽሀፍ የማስፈረም ፕሮግራምም ይኖራል::

እንዳያመልጥዎ!