||Quran ቻናል
8.96K subscribers
614 photos
863 videos
10 files
525 links
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204


https://t.me/Quranchannel_30


ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ فَأَمَّا مَن تَابَ وَءَامَنَ وَعَمِلَ صَـٰلِحࣰا فَعَسَىٰۤ أَن یَكُونَ مِنَ ٱلۡمُفۡلِحِینَ (٦٧) وَرَبُّكَ یَخۡلُقُ مَا یَشَاۤءُ وَیَخۡتَارُۗ مَا كَانَ لَهُمُ ٱلۡخِیَرَةُۚ سُبۡحَـٰنَ ٱللَّهِ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ (٦٨) وَرَبُّكَ یَعۡلَمُ مَا تُكِنُّ صُدُورُهُمۡ وَمَا یُعۡلِنُونَ (٦٩) وَهُوَ ٱللَّهُ لَاۤ إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَۖ لَهُ ٱلۡحَمۡدُ فِی ٱلۡأُولَىٰ وَٱلۡـَٔاخِرَةِۖ وَلَهُ ٱلۡحُكۡمُ وَإِلَیۡهِ تُرۡجَعُونَ (٧٠) }
[سُورَةُ القَصَصِ: ٦٧-٧٠]
https://t.me/Quranchannel_30
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 

በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ  ኪታብ ይጀመራል

   የኪታቡ ስም

ቀዋኢዱል አርበዓ
        የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ

የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን  ሲሆን
ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ

የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf
ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል

ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇

https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
ሀብታም" ማለት ባለው ነገር የተብቃቃ ነው
እንጂ ኖሮት የተቆለለ አይደለም
SURAH YASEEN (EXTREMELY POWERFUL QURAN)
MercifulServant
سورة يس 📚
ተመሰጡበት 🎧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿ وَمَا كَانَ رَبُّكَ لِيُهْلِكَ الْقُرَىٰ بِظُلْمٍ وَأَهْلُهَا مُصْلِحُونَ﴾
[ هود: 117]
በዱንያ ላይ ቅርፅ ሲቀርፁ የነበሩ ሰዎች በአኼራ ላይ ያ ስትቀርፁ የነበራቹትን ቅርፅ ነፍስ ዝሩበት ሕያው አድርጉ ይባላሉ እነሱም ሲቀርፁ የነበሩት ቅርፅ ነፍስ መዝራት አይቹም አቅም የላቸውም ምን ልላቹ ፈልጌ መስላቹ ከአላህ በስተቀር ፈጣሪ ሕያው አድራጊ ማንም የለም መፍጠረ ሁሉ የአሏህ ነው ከአላህ ጋር የሚውዳደር ምንም ነገር የለም{{ فتبارك الله أحسن الخلقين}}
https://t.me/Quranchannel_30
أنَّ أبو بكر قالَ لِرَسولِ اللَّهِ ﷺ :

عَلِّمْنِي دُعَاءً أدْعُو به في صَلَاتِي،
قالَ: قُلْ:
" اللَّهُمَّ إنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا
كَثِيرًا، ولَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ،
فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِن عِندِكَ،
وارْحَمْنِي إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ ".

📓 صحيح البخاري
سورة النور
١_١٠
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያቺ መልካሟ ሚስት ሀሳብህ ሀሳቧ የሚሆንባት ሚስት አላህ ይስጣቹ ውንዶችዬ..
https://t.me/Quranchannel_30
An-Nur
Abdullaah Basfar
በተደቡር እያዳመጣቹ🎧 ድህና አምሹ

ሱረቱል ኑር📚
||Quran ቻናል
https://youtu.be/dCsA5pMeUw0?si=J0A2VPKTOWQAGmJq
በተለይ ሴቶች እድታዳምጡት እጋብዛቹዋለሁ
አዳምጡት ተጠቀሙበት " በአላህም ተጠበቁ
🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም


«ዛሬ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» !

ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦

«አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ
«ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ
«አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
«አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
«አቡ ሱፍያን ሁሰይን

🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ኢንሻ አላህ ።

🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን !
↷↷↷↷↷↷
t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
"ሞት ማስታውስ

ሞት በማስታውስ አላህ መፍራት አለ..!!
መልእክት ለኒቃብ ለባሾች!
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
🛑👉መልእክት ለኒቃብ ለባሾች !

🎙አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قُلْ مَنْ حَرَّمَ زِينَةَ اللَّهِ الَّتِي أَخْرَجَ لِعِبَادِهِ وَالطَّيِّبَاتِ مِنَ الرِّزْقِ ۚ قُلْ هِيَ لِلَّذِينَ آمَنُوا فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا خَالِصَةً يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۗ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ

«የአላህን ጌጥ ያችን ለባሮቹ የፈጠራትን ከሲሳይም ጥሩዎቹን እርም ያደረገ ማን ነው» በላቸው፡፡ «እርሷ በትንሣኤ ቀን ለእነዚያ ላመኑት ብቻ ስትኾን በቅርቢቱ ሕይወት ተገቢያቸው ናት» በላቸው፡፡ እንደዚሁ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡
https://t.me/Quranchannel_30