Forwarded from ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ (#SADAM)
ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ በግንባታ ላይ እንገኛለን። በመሆኑም ከአምስት ዓመት በላይ የፈጀው ግንባታ ሊጠናቀቅ እነሆ አሁን የግንባታው የመጨረሻ ምእራፍ ላይ ደርሷል። ውድ አህለል ኸይሮች አዲሱ ቢሯችን በአዲስ ፈርኒቸር ለማሸብረቅ በዝግጅት ላይ እንገኛለን ስለሆነም አህለል ወይሮች በገንዘብ አልያም ማቴሪያል በማቅረብ በዚህ ኸይር ስራ አሻራችሁ እንድታሳርፉ በአላህ ስም እንጠይቃለን።
🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪
1000315884229 ንግድ ባንክ
ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናት…
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
ለምታደርጉት ድጋፍ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።
جزاكم الله خيرا 🎁
ፈርኒቸር ፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች እና ሌሎች ለቢሮ አስፈላጊ የሆኑ እቃዎች በአይነት / material ማቅረብ ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ፡ 0945704845
https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro/527?single
https://t.me/yetimoch/9984
ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ
ሀምሌ 08 |2016

ዳዕዋ የሰዎችን ሁኔታ በመቀየር አይተኬ ሚና አለው።
በአሁን ሰአት በጣም በተጠናከረ መልኩ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች መደረግና መሰራጨት አለባቸው። ከዲን በሚያርቁ አጀንዳዎች ፍጥነት በላይ መጓዝ ካልቻልን ብልሽቱ ያመዝናል።
ጊዜውን የዋጁ ትኩረት ቢደረግባቸው የምላቸው ርዕሶች እነሆ
* ከአቂዳ(እምነት)
ኢኽላስ (ስራን ለአላህ ብቻ ጥርት አድርጎ መስራት - ከካሜራና ቪድዮ መስፋፋት ጋር የመጣ ፈተና)፣ ስለ ኢልሀድ (አምላክ የለም የሚል የፈነገጠ አመለካከት)፣ ፌሚኒዝም (feminism)፣ ቁሳዊነት(materialism) ፣ በመድሀኒት ስም ስለሚሰራጩ የጥንቆላ አይነቶች፣ ድግምት . . .
* አምልኳዊ ልምምዶች (ኢባዳት)
ስለ ሰላት ( ሰላት ከነአካቴው አለመስገድ፣ እያቆራረጡ መስገድ፣ ወቅት እያሳለፉ መስገድ፣ ያለ ተመስጦ መስገድ . . . )፣ ዘካህ (ዘካህ ከቶ አለመስጠት፣ በአግባቡ አለማውጣት፣ ለተገቢው አካል አለመስጠት . . . )፣ ሀጅ ( እየቻሉ አለማድረግ፣ በአግባቡ አለማድረግ . . . )
*ክልከላዎች (ሙሀረማት)
ራስን ማጥፋት (መንስኤና መዘዙ)፣
ዝሙት/ዚና ፣ ወደ ዚና የሚያደርሱ መንገዶች (የወንድና ሴት ልቅ ቅልቅል፣ ወንድና ሴት ለብቻ መነጠል፣ ሴት መጨበጥ፣ ያልተፈቀደ እይታ . . . )፣ ስሜት ቀስቃሽ የዝሙት ፊልሞች መመልከት፣ ራስን በራስ ማርካት፣ ግብረሰዶም(አላህ ይጠብቀን፣ ሩቅ አድርገን አናስበው😥)
የሴቶች አለባበስ 😥
መጠጥ (አልኮል ነፃ የሚባሉ መጠጦች፣ በተለያየ አይነት የሚሰሩ የመጠጥ አይነቶች . . . ) ፣ የተከለከሉ ምግቦች (አሳማ፣ ደም፣ የበከተ ስጋ . . .)፣ ዘፈን/ሙዚቃ፣ ጭፈራ . . .
ሱስ (ጫት፣ ሲጋራ፣ ሺሻ፣ ሀሺሽ፣ ሱስ የሚያሲዙ መድሀኒቶች . . . )(እንደየአከባቢው የተለመዱ የሱስ አይነቶች)
ቁማር (በኦንላይን የሚደረጉ የቁማር አይነቶች)፣ በጨዋታ መልክ የሚፈፀሙ ቁማሮች (በካርታ፣ ፑል፣ ከረንቡላ፣ ኳስ . . . )፣ በጌም መልክ የሚከናወኑ ቁማሮች . . .
* ግብይት /ሙአመላ/
ማታለል፣ ውሸት፣ መሀላ፣ የሰዎችን ገንዘብ ያለአግባብ መብላት(በአክሲዮን ስም)፣ እቃን/እህልን/ መደበቅ/ማከማቸት፣ የሰራተኛን ሀቅ አለመወጣት፣ ስርቆት፣ አማና ማጓደል . . .
ጉቦ (መስጠት፣ መቀበል፣ መደለል)፣ አግባብ ያልሆነ ጨረታ፣ የብድርና ዱቤ ስርአት መጓደል(በሰጪም፣ በተቀባይም)፣
ወለድ (የወለድ አይነቶች - ሪበል-ፈድል፣ ሪባ አን-ነሲአ)፣ በተለያዩ ኦን ላይን ግብይቶችና ብድሮች የሚፈፀሙ ወለዶች . . .
* ስነ-ምግባር (አኽላቅ/ሱሉክ)
መከበባር፣ መተዛዘን፣ መፋቀር
ስድብ፣ እርግማን፣ ሀሜት፣ ሰው ማጣላት፣ ወሬ ሳያረጋግጡ ማሰራጨት(ማህበራዊ ሚድያ ላይ)፣ ነገር ማጋነን/ማባባስ፣ ትላልቅ ስብእናዎችን ማቅለል(ኡለማዎችንና መሪዎችን)፣ የትዳርን ጉዳይ አደባባይ ማስጣት፣ የሰው ነውር መከታተል አለፍ ሲልም ለእውቅና ማሰራጨት . . .
*ትዳር
መጠናናት(ከትዳር በፊት ያለ ልቅ ግንኙነት)፣ የሰርግ ስርአት፣ መኽር፣ ባልን አለመታዘዝ፣ ባል ለቤቱ መልካም አለማድረግ፣ ፍቺ፣ ጊዜያዊ ትዳር፣ ውሽምነት(ቅምጥ) . . .
ብቁ ሳይሆኑ ማግባት፣ ብቁ ሆነው ያለ በቂ ምክንያት መዘግየት . . .
እነዚህና ሌሎች በተጨባጭ ወጣቱ ዘንድ መዘናጋት የተፈጠረባቸውና ተንሰራፍተው የሚገኙ ህፀፆችን በመለየት እንደየአከባቢው ሁኔታ ጥናት በማድረግ ተከታታይነት ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ ዳዕዋዎች ቢደረጉ በአላህ ፈቃድ ብዙ ለውጦች ይመጣሉ የሚል እምነት አለኝ።
የሚተላለፍባቸው መንገዶችም በደንብ ሊሰራበት ይገባል። በመስጅዶች በመደበኛ የሰላት ሰአት፣ በሳምንታዊ ኹጥባ፣ በተለያዩ የእውቀት ማዕዶች(ሀለቃ) መኸል፣ በዘመቻ የተለያዩ የዳዕዋ ጉዞዎች በማድረግ . . .
በተጨማሪም በተለያዩ ሜንስትሪምና ሶሻል ሚድያ አማራጮች በዘመቻ መልኩ በልዩ ትኩረት በፅሁፍ፣ በድምፅና ምስል መልኩ ሊሰራባቸው ይገባል።
በተለይ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክና ዩ-ትዩብ ላይ በተለያየ እርዝማኔ ሳቢና ማራኪ በሆኑ አቀራረቦች ሊሰራጭ ይገባል።
ፖድካስቶች አንድ አማራጮች ናቸው . . .
ሁሉም የሚናውን ካበረከተ ኢንሸአላህ ይሳካል ❤
Ezedin Sultan
የምታውቋቸውን አሊሞች፣ ዱአቶች፣ ኡስታዞችና ልበ ቀና አክቲቪስቶች ሜንሽን በማድረግ መልዕክቱ ተደራሽ እንዲሆን አድርጉ!
ፅሁፉንም copy-paste/ share በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሷላትና ፋይዳዎቿ
አላህ ከሰጋጆች ያረገን በኢኽላስ ከተቀበላቸውም
አላህ ከሰጋጆች ያረገን በኢኽላስ ከተቀበላቸውም
Forwarded from Fethiya Abdul Hamid
በዛሬ እለት የተደረጉው የህፃናት ልጆች ነፃ ምርመራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በዚህም በግንባር ቀደምትነት ዶክተር መሀመድ ሚፍታ እንዲሁም የቄራ ሰላም መስጂድ አስተዳደር እና አጋሮች በአላህ ሱ፡ወ ስም እናመሰግናለን።
በቀጣይ ሳምንት እሁድ ፕሮግራሙ የሚቀጥል ሲሆን ማህበረሰባችን ይህንን እድል በቀጣይ ቀናቶች በመመዝገብ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ቄራ ሰላም መስጂድ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ