ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid
987 subscribers
518 photos
61 videos
10 files
152 links
ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው

🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ
🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች
🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች


          💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሐላል ሪዝቅ ፍለጋ ወገብህን ይሰብረው ይሆናል፤ ግን ራስህን ቀና አድርገህ እንድትኖር ያደርግሃል።
21887.pdf
425.2 KB
የታላቁ ዓሊምና የተፍሲር ሊቅ፣ ፈቂህና በኡሱል የሚታወቁት የኢብኑ ዑሠይሚን አስተማሪ ሸይኽ ዐብዱ-ር'ረሕማን አ-ስ'ሰዒዲይ (አላህ ይዘንላቸውና)
(الوسائل المفيدة للحياة السعيدة)
«ለስኬታማ ህይዎት ጠቃሚ መዳረሻዎች» በሚል የጻፏት የ22 ገፅ አጭር፣ እጥር ምጥን ያለች ጠቃሚ ኪታብ!

ብታነቧት ትጠቀማላችሁ፤ አላህ ያገራላችሁና ጊዜ ያላችሁ ይህቺን ሪሳላህ ወደ አማርኛ ቋንቋ ብትመልሷት ብዙ ሰው ይጠቅምባታል፤ እናንተም ኢንሻ አላህ ምንዳ ታፍሳላችሁ።

||
t.me/MuradTadesse
ኢቅራእ ላይብረሪ

~በጣም የሚያሳዝነው… እኛ ሰዎች ፊትና እንድህ በሚፈራረቅበት ዘመን ላይ ስለሚጠቅመን ነገር መማርን  ትተን ስለ ፊትናው ብቻ በመከታተል ጊዜያችንን እናባክናለን።

የፊትና መብዛት የመማርን አንገብጋቢነት ይጠቁማል። ያልተማረ ፊትናውን መቋቋም ይሳነዋል። ስለዚህ ከጨለማው ለመውጣት መማር ግድ ይሆናል።

በየአካባቢያችን የሚገኙ ላይብረሪዎችን ማጠናከር መደገፍ በዋናነት ተጠቃሚ (ተገልጋይ ) በመሆን ራሳችንን እናድን

•እንማር፣እንወቅ፣እንናንብብ ለማለት ነው!
Forwarded from tofik Dari
እናመሰግናለን በሁሉም መልክ እየተባበራቹ ያላቹ ቅን፣ልበ ለስላሳ፣የመልካም ነገር ፈር ቀዳጅ የሆናቹ እያመሰግንን ሁላችንም ሮብ እለት ከ3:30 ጀምሮ ሰላም መስጂድ እንገናኝ ተማሪዎች፣መምህራን፣ኡስታዞች፣ መላዉ የዚህ ግሩፕ አባላት በመገኘት የተሻለ ምእራፍ ለማድረግ ሚናችን እንወጣ አድ አድ እናድርግ
ከ ኢቅራእ_ ቤተ መፅሀፍ
ሰዉ _ተኮር _ስራ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኑ በጋራ ትዉልድን እንገንባ
ከኢቅራእ_ቤተ መፅሀፍ የእንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራም መድረክ
(هناك علاقة طردية بين الحرية والقراءة..
فكلما زادت نسبة القراءة لديك ، تحررت من كثير من المفاهيم الخاطئة من حولك.🖤)

«በነፃነት እና በማንበብ መካከል ቀጥተኛ ግንኙነት አለ።
ብዙ ባነበብክ ቁጥር በዙሪያህ ካሉ ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች የበለጠ ነፃ ትወጣለህ።» 🖤
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

የጀማል (ስቴሽነሪ) ወንድም ትላንት ያረፈ ሲሆን አላህ ወንጀሉን ምሮ ከጀነት ሰዎች እንዲያደርገው እንማፀናለን።

ቀብር በላፍቶ ሙስሊም መቃብር የሚከናወን ይሆናል
ሰላተል ጀናዛም በዛው ሰፈር ላፍቶ ቢላል መስጂድ የሚሰገድ ይሆናል