🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
31.1K subscribers
5.54K photos
4.3K videos
1 file
11.6K links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከእናታችን አዒሻ (ﷺ) ተይዞ: እንዲህ ትላለች፦


﴿قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، ابْنُ جُدْعَانَ كَانَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ يَصِلُ الرَّحِمَ، وَيُطْعِمُ الْمِسْكِينَ، فَهَلْ ذَاكَ نَافِعُهُ ؟ قَالَ : " لَا يَنْفَعُهُ، إِنَّهُ لَمْ يَقُلْ يَوْمًا : رَبِّ، اغْفِرْ لِي خَطِيئَتِي يَوْمَ الدِّينِ ﴾


“የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! ኢብኑ ጁድዓን በዘመነ ጃሂሊያ ዝምድናን ይቀጥል፣ ምስኪኖችን ያበላ ነበር፡፡ ያ ይጠቅመዋልን? አልኳቸው። ‘አይጠቅመውም፡፡ እሱ አንድ ቀን እንኳን ጌታ ሆይ! በፍርዱ ቀን ሃጢኣቴን ማረኝ’ አላለምና፡፡”

🌴 ሙስሊም ዘግበውታል: 214🌴


#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc  https://t.me/dr_of_heart

 
❤12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#በቤት_ውስጥ_ፍርሀት_ደስታ_ማጣት_አለ?
#እንግዲያውስ_ራሶን_ይፈትሹ!

✅በአንድ ቤት ውስጥ አስቸጋሪ ጅን መኖሩን በምን እናውቃለን!!

🖋ከዶ/ር አቡ ፈርሃን መጣጥፍ ላይ የተወሰደ፡፡

በቤት ውስጥ አዲስ ተከራይ አዲስ ገዢ አዲስ ሰፈር ውስጥ የሚገቡ ሰዎች ብሎም በአካባቢያው ሩቅያህ የሚሰራባቸው ሰፈሮች ላይ ይህ አይነቱ ክስተት ይፈጠራል፡፡ ኢንሻአላዋኅ ከነኚህም ውስጥ የምናያቸው ይኞራሉ…..
ምልክቶ፡
ክፍል 2

9. #የርሶ_ቤት_ውስጥ ፍርሀት ይነግሳል፡፡ የድህነት ፍርሃት የጤንነት ፍርሃት የመታሰር ፍርሃት፡፡ ይሁንና ይህ ግን ከሲህር ጋር ሊያያዝ የሚችልበት ሁኔታ ስላለ በጥልቀት ጉዳዩን ማየት የተሸለ ነው፡፡


10. #ቀን_ሰላም_ውለው ለሊት ላይ መመታት፡፡ አዎ ግራ የሚገባ መመታት ጥዋት ሲነሱ ይበልዛሉ፡፡ አልያም እግሮት እጆት ይሸማቀቃል፡፡ መራመድ እስኪያቅታቸው ብሎም ሙሉ ለሙሉ የሚሰባበሩ ታካሚዎችም ገጥመውናል፡፡

11. #ልክ_ለሊት_በተኙበት ማፈን፡፡ ይህ የሚፈጠረው ፊቶ ላይ ምንም ነገር ሳይቀመጥ የሆነ ነገር መጥቶ ትንፋሾችን ስልብ ያደርገዋል፡፡ አንዳች ነገር ደረቶ ላይ መጥቶ ይቀመጣል፡፡ ለደቂቃዎች መተንፈስ አቅቷቸው እራሳቸውን የሚስቱ ታካሚዎችም አሉ፡፡

12. #ብዙ_ግዜ_በእንቅልፍ ልብ ሴት ከሆነች ጥቁር ጉልበተኛ በሆነ ወንድ ትደፈራለች፡፡ በዚህ ህልም ላይ እርካታን የምታገኝ ሲሆን ከእንቅልፏ ስትነቃ ትዝ ይላታል፡፡ ይህም ካልመጣና በሳምንት ውስጥ ከቀረ ትናፍቀዋለች፡፡ ወንድ ሲሆን ደግሞ የሚያውቃቸው ሴቶች አልያም አይቷት ከማያውቃት ሴት ጋር ግንኙነት ያደርጋል የወንዱ ለየት የሚያደርገው ፀጸት መናደድ ይህን ህልም ባላየሁ አይነት ስሜቶች ሰላሙን ይነሱታል፡፡ 

13. #ዶክተር_ዘንድ_በቀላሉ የማይገልፁቴ ውልብታ..ይህ ውልብታ በመስታወት ልትመለከተው ትችላለህ ትችያለሽ፡፡ አንዳች ነገር እንዳለፈ ታውቃለህ ታውቂያለሽ ዞር ስትሉ የለም፡፡ በተለይ ይህ ጅኑ ህክምናችንን በሚጀምሩ ሙእሚኖች ላይ ይታያል፡፡ እነርሱን ለማስፈራራት ከቦታ ቦታ ውልብ ይላል፡፡ 

14. #ክስተቶች_ይፈጠራሉ። እቃዎችን መስበር መጣል፡፡ ማታ ላይ ድመት ይሁን አይጥ በሌለበት ቦታ ላይ እቃዎች ይሰባበራሉ፡፡ ይወድቃሉ፡፡ ፍሪጆች ሊከፈቱ ይችላሉ፡፡ ያስቀመጡት ብርጭቆ እያዩትም ወድቆ ሊሰበር ይችላል፡፡

15. #ተራ_ነገር_ነው ብለው የማያልፉት መብራቶች ብልጭ ድርግም የማለት ባህሪ ይህ አንዳንድ እጅግም ጠንካራ ጅኖች ያሉበት ቤቶች ውስጥ የሚፈጠር ሲሆን ሰዎችም ቁርአንን ሲቀሩ መብራት እስከማጥፋት ድረስ ይደርሳሉ፡፡

16. #ርብሽ_የሚያረግ _የውሾች ድምፅ መብዛት፡፡ ይህ የሚገርመው በሰፈር ውስጥ ሰምተዋቸው የማያውቋቸው ብሎም ግቢዎች ሾር በራሱ ውሾች ሲጮሁ ሲነካከሱ ሲጣሉ ይሰማሉሉ፡፡ ይህም ብዙ ታካሚዎቻችን ላይ ልንታዘብ ችለናል፡፡ 

17. #ጣራዎች_ላይ_የድንጋይ ናዳ የወረደ ያህል ጣራዎች መንጓጓት ሰፈሩን ወጥተው ቢያጣሩ ሰው የለም ይሁንና ጣራዎች ይን ይንጓጓሉ ማንም ሰው የለም ጣራዎችም ምንም ጉዳት አልደረሰባቸውም፡፡ 

ህክምናውም  ምልክቶችም በቀልብ ዶክተር ቻናል ይቀጥላል፡፡


🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍3
ማስጠንቀቅያ!

በዚህ መልኩ የኛን ስም በሜስመሰል እናም በመጠቀም
በቲክቶክ በፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም (በጥንቆላ ላይ የተሰማሩ ) ግለሰቦች ስክ ቀጥራቸውኖ በማስቀመጥ "እናክማቹሀለን" ብለዎ ብዙ ሰዎችን ሲያስለቅሱ አይተናል።
ይህ መልክት ተጠንቀቁ ለማለት ነው!!

ለሚደርስባቹ የመጭበርበርና የጥንቆላ ጥቃት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን!!

🚨አሁንም ልብ በሉ በ ስልክ ቁጥር በመለጠፍ ወይም ስልክ በመለዋወጥ ወይንም የእናት ስም ወይንም ፎቶ ወይንም ለገበያ ወይ ለእድል የሚባል የጥንቆላ ባእድ አይነት የምንሰጠው ህክምና የለም👍

🚨ልብ ይበሉ "ሟ ሰማን"  "ሟ ሀሰን አሊ" ምናምን የሚሉ ሩቃ እናረጋለን ብለው ኤአይ ተጠቅመው  አንድ ሰሞን "መሪ ጌታ " እንደሚለው ትሬንድ ሰዎችን እያሳሳቱ ይገኛሉ👍 እባኮን ጥንቃቄ ያድርጉ

🚨ከአቅማችን በላይ ስለሆነ ልናስጠነቅቅ ተገደናል። እኛ ዘንድ ታክመው የዳኑ ሰዎችን ምስክርነት ድምፅ ኮፒ በማድረግም ህገወጥ ስራዎችን በመስራት ላይም ይገኚሉ።
ለዚህም የአሏህ ምላሽ ፈጣን ቢሆንም እስከዛ ከመጭበርበር እራሳችሁን እንድትጠብቁና እዚህ ቻናል ላይ ካለው ሁለት የህክምና መስጫ ሊንክ ውጭ ሌላ እንደሌለን ብሎም ህክምና ስንሰጥ ስልክ ቁጥር የማንሰጥ ወይም ደውላቹልን ህክምና የማናስተናግድ መሆኑን ህክምናችን በሙሉ ከዚህ እንቶፈንቶ የጠንቋይ ጨዋታ ነፃ እንደሆነ ልናሳውቃቹ እንወዳለን።
ልናሳውቅም እንገደዳለን👍

አሏህም ይጠብቃቹ_ የቀልብ ዶክተር💡


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22❤2😢1
ሕይወቴን ያደፈረሰው ምስጢር!
ክፍል 29

ከሲህሩ መቃጠል በኋላ ባሉት ቀናት አእምሮዬ በከፍተኛ ሁኔታ ማሰሪያውን ፈታ። ከዚህ ቀደም ተቆርጦ የነበረው የትምህርት ፍላጎቴ እንደገና ማበብ ጀመረ። በክፍሌ ማዕዘን የተቀመጡትን መጻሕፍት አውጥቼ ማነብ ጀመርኩ።
በዚህ ጊዜ ፊደሎቹ አልተደበላለቁብኝም ይልቁንም በግልጽ ይታዩኝ ነበር። የማንበብና የመማር ፍላጎቴ ተመለሰ። እናቴ ወደ ክፍሌ ገብታ መጻሕፍቶቼን ስታነብ ስታየኝ በደስታ አለቀሰች እናቴ የኔ ምስኪን ለነገራቶች ሁሉ እምባ የሚቀድማት አይነት ሴት ናት።
«ልጄ... ወደ ቀድሞው ሕይወትሽ እየተመለስሽ ነው» አለችኝ። እኔም «አዎ እማ አላህ ፈቃዱ ከሆነ ወደ ትምህርት ቤቴ ተመልሼ ትምህርቴን እቀጥላለሁ» አልኳት።
አባቴም ይህን ሲሰማ በጣም ተደሰተ። «ለልጄ የሚያስፈልጋቸውን ደብተሮችና እስክሪብቶዎች ከከተማ እገዛልሻለሁ» አለ። በቤታችን ውስጥ አዲስ የተስፋና የደስታ አየር ነፈሰ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ለመፈወስ ገና ረጅም መንገድ ይቀረኝ ነበር...
ሆኖም ግን ከጥቂት ቀናት በኋላ አካላዊ ሕመሜ እንደገና በጥቂቱ ማገረሽ ጀመረ። በምሽት እንቅልፍ እምቢ የሚልበት ጭንቅላቴን ከባድ ሕመም የሚወጥረበትና በሆዴ ውስጥ የተቃጠለ ስሜት የሚፈጠርበት ሁኔታዎች ተመለሱ።
ምንም እንኳ እንደ ቀደመው ከባድ ባይሆንም ሙሉ በሙሉ እንዳልተፈወስኩ አሳየኝ። እናቴ በስጋት «ምን ሆነሽ ነው ልጄ? ደግሞ ተመለሰብሽ?» ስትል ጠየቀችኝ።
እኔም «እማ... አእምሮዬ ቢረጋጋም በሰውነቴ ውስጥ አሁንም የሆነ ሕመም ይቀራኛል። ሙሉ በሙሉ አልወጣም» ብዬ መለስኩላት። አባቴም «ምናልባት ተጨማሪ መንፈሳዊ ሕክምና ያስፈልጋታል» አለ።
በመንደራችን የሚገኘው የመስጂድ ኢማም ዘንድ ሄደን አማከርናቸው። ኢማሙም «የሲህር ሕክምና በአንድ ቀን የሚያበቃ አይደለም ረጅም ጊዜ ጽናትና ትክክለኛ የሩቅያ ሕክምና ያስፈልገዋል» አሉ. ይህ ንግግር አዲስ የመፍትሔ ፍለጋ እንድንጀምር አደረገን...

#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏴

#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ



🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍5
عن أبي هريرة -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إذا أَمَّنَ الإمام فأمنوا، فإنه من وافق تأمينه تأمين الملائكة: غفر له ما تقدم من ذنبه». متفق عليه

ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

“ኢማሙ ‘አሚን’ ሲል እናንተም ‘አሚን’ በሉ፤ ምክንያቱም የአንድ ሰው ‘አሚን’ ከመላእክት የ‘አሚን’ አባባል ጋር ከተጣጣመ፣ ከዚያ በፊት የሠራቸው ኃጢአቶቹ ይማሩለታል።”

(ቡኻሪና ሙስሊም)

አጭር ትምህርት፦ ፋቲሓን ከጨረሰ በኋላ ኢማሙ “አሚን” ሲል ሙስሊሞችም በትክክለኛው ጊዜ “አሚን” ማለት ይገባቸዋል። ይህ ከመላእክት አሚን ጋር ከተስማማ ለባሪያው ታላቅ የኃጢአት ምሕረት ምክንያት ይሆናል።



💡⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he
❤15
(ሱረቱ አል-ሐዲድ 57:20) 
"አሏህ በቁርኣን ውስጥ እንዲህ ይላል

اعْلَمُوا أَنَّمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا لَعِبٌ وَلَهْوٌ وَزِينَةٌ وَتَفَاخُرٌ بَيْنَكُمْ وَتَكَاثُرٌ فِي الْأَمْوَالِ وَالْأَوْلَادِ ۖ كَمَثَلِ غَيْثٍ أَعْجَبَ الْكُفَّارَ نَبَاتُهُ ثُمَّ يَهِيجُ فَتَرَاهُ مُصْفَرًّا ثُمَّ يَكُونُ حُطَامًا ۖ وَفِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ شَدِيدٌ وَمَغْفِرَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانٌ ۚ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ

ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ፣ ማጌጫም፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ፡፡ (እርሷ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡

የቁርኣኑ መልእክት ዋና ዋና ነጥቦች፦
የዚህች ዓለም ባህሪ፦ ምድራዊ ሕይወት ጊዜያዊ፣ አላፊና ሰዎችን የሚያታልሉ ነገሮች (እንደ ሀብትና ክብር) የሞሉባት መሆኑን ያስገነዝባል።የሰዎች መጨረሻ፦ በምድራዊ ሕይወት ብቻ የተታለሉና ከአምላክ የራቁ ሰዎች ቅጣት እንደሚጠብቃቸው፤ መልካም የሠሩና አላህን የፈሩ ደግሞ ምሕረትና ውዴታን እንደሚያገኙ ያብራራል።

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር

https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
❤14
​💚​💭📿📿📿በነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ በብዛት ሶለዋት አውርዱ።⭐

​አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

https://t.me/Qallbdoc  ┄💡┄┉✽»🌹
┄┉✽»🌹💡https://t.me/dr_of_heart

​
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✅ከባድ የሲህር ምልክቶች
በጥቂቱ

1. #የእይታ መዛባት። በራሪ ነገሮችን በአይን ማየት ። ለሰው የማይታዩ ነገሮችን መመልከት።

2. #ቀን ማታ በህልም አብዝቶ አይጦችን ጦጣና እባቦችን መመልከት።

3. #ልዩ ለሰው የማይሰሙ ለኛ ብቻ የሚሰሙ መንሾካሾኮችን መስማት። ሰው ያላለው ነገር ግን ሰው ያለው የሚመስል መልእክቶችን ድንገት መስማት።

4. #ብዙ ግዜ እራስን ማጥፋት መመኘት። ነገሮች ሁሉ ሲያማሩን መፍትሄው ወደራስ ማጥፋት ይሄዳል።

5. #ዶክተር ዘንድ የሚሰድ። በሰውነት አንድ ቦታ ብቻ ለይቶ ማመም።

6. #ክፉ ራስ ምታት ።ከፍሎ የሚይዝ የራስ ህመም።

7. #ተሳቆ ማለቅ ። ሳምንቱን ወሩን ሙሉ ጥሩ ዜና አለመስማት። ጥሩ ነገር ብንሰማ ሁሉ አለመደሰት ማዘን።

8. #ርብሽ ሚያረጉ ህልሞች በህል አያትን ወይም የሞተን ሰው መላልሶ ማየት አመድ ላይ መቆም።

9. #ለሊት በተኙበት መጮህ ። የሚያስጠላ የተቆራረጡ ህልሞችን ማየት።

10. #የሽንት መሽተት። ውሀ ቢጠጡ መድሀኒት ቢወስዱ የሽንት ሽታ መኖር። ልብ ይበሉ ይህ ከህክምና ጋር የሚያገናኘው ችግርንም አመላካች ነው
ነኚህ ምልክቶች ከ3 በላይ ከላይ ካሉትና ከስር 1 ከተገኘቦት ባፍጣኝ ያናግሩን።

🙏ህክምናው🙏
በግል ወደ አላህ መቃረብና ቁርአንን አዘውትሮ መቅራት። መስገድ። አያተል ኩርሲ መቅራት። ይህ ካልሆነ ግን ሩቃ ማስረግ።

እነኚህ ምልክቶች ከ 50 ምልክቶች ከ ዶክተር አቡ ፈርሀን መጣጥፍ ውስጥ የተወሰዱ ናቸው።

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11
ሕይወቴን ያደፈረሰው ምስጢር!

ክፍል 30
ከኢማሙ ጋር ከተወያየን በኋላ፣ እኔ ራሴ ለሕይወቴ መፍትሔ ለመፈለግ ቆረጥኩ። «ከዚህ በኋላ በሰዎች ምክር ብቻ አልመራም እውነተኛውን የእስልምና ሕክምናና መፍትሔ መፈለግ አለብኝ» ብዬ አሰብኩ።
በየቀኑ ቁርአን ማንበብና ትርጉሙን ለመረዳት ጥረት ማድረግ ጀመርኩ። ስለ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱናና ስለ መንፈሳዊ ሕክምናዎች (ሩቅያ ሸርዒያ) የሚያወሩ መጻሕፍትን መፈለግ ጀመርኩ።
እናቴ የእኔን ጥረት ስታይ «ልጄ አላህ ጥረሽን ያያል መፍትሔውንም ያመጣልሻል» እያለች ታበረታታኝ ነበር። አባቴም እኔን ለመርዳት የሚችለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነበር።
ነገር ግን በገጠሯ መንደራችን ውስጥ በቂ መጻሕፍትና የመረጃ ምንጮች አልነበሩም። ስለሆነም፣ ወደ ከተማ ወርደን አዳዲስ የመረጃ ምንጮችንና መፍትሔዎችን የመፈለግ ሀሳብ በአእምሮዬ ውስጥ መጣ...
ያኔ ነው እንግዲህ እናንተን የቀልብ ዶክተሮች የህይወቴን ምስጢረኞች እናንተን የሷሂርና የሲህር ቀበኞች እናንተ የአላህ ምርጥ ባሮችን እናንተ ቃላት የማይገልፃችሁ ጀግኖችን በዚሁ አጋጣሚ ማግኘት የቻልኩት ሱመ አልሃምዱሊላህ፡፡
አባቴ ከጎረቤት ጥቂት ገንዘብ ተበድሮ እኔና እናቴን ይዞ እንደገና ወደ ከተማው አመራ። በዚህ ጊዜ ግን ወደ ክሊኒኮች ወይም ወደ ባህላዊ አዋቂዎች ለመሄድ አልነበረም። ይልቁንም እውነተኛ መንፈሳዊ እውቀት ያላቸውን ሰዎችና መጻሕፍትን ለመፈለግ ነበር።
ከተማው ስንደርስ ወደ ትልቁ የመስጂድ አካካቢ ወዳለ መጻሕፍት ቤት አመራን። እዚያ በርካታ የሃይማኖት መጻሕፍትና መንፈሳዊ መመሪያዎች ነበሩ። የመጻሕፍት ቤቱ አላፊ የነበሩት አረጋዊ ሰው እኛን በጥሩ ሁኔታ አስተናገዱን።
አባቴ የእኔን ሁኔታ አስረዳቸው። እሳቸውም በጥንቃቄ ካዳመጡ በኋላ «በአሁኑ ዘመን መንፈሳዊ ሕክምናዎችን በቴሌግራም (በኢንተርኔት) በኩል የሚያቀርቡና በትክክለኛው ቁርአንና ሱና መመሪያ የሚሰጡ እውነተኛ እውቀት ያላቸው ሰዎች የቀልብ ዶክተሮች አሉ» አሉ። እንደው አላህ ይስጠው እድሜን ለልጆቹ ረጅም እድሜ ይኑርላቸው የሱ ውሳኔ በህይወቴ ትልቅ አሻራን አሳርፏል ፡፡
«ኢንተርኔት» የሚለው ቃል ለእኔና ለቤተሰቤ አዲስ ነበር። በገጠር የምንኖር በመሆናችን ስለ ኢንተርኔት ብዙ እውቀት አልነበረንም። «በኢንተርኔት በኩል እንዴት ሕክምና ማግኘት ይቻላል?» ብዬ በመገረም ጠየቅኳቸው...

#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🏴

#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ



🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4