🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
31.1K subscribers
5.53K photos
4.3K videos
1 file
11.6K links
Download Telegram
ሕይወቴን ያደፈረሰው ምስጢር!

ክፍል 26
ሼኽ ዐብዱራሕማን ውዱእ አድርገው በስጋጃው ላይ ተቀመጡ። እኔም በእናቴ አቅራቢያ ተቀመጥኩ። ሼኹ «አሁን አላህን እያሰባችሁ በረጋ መንፈስ አዳምጡ ምንም ዓይነት ፍርሃት አይደርስባችሁም» አሉ።
ሼኹ የቁርአን አንቀጾችን—ሱረቱል ፋቲሃን፣ አያተል ኩርሲይንና የሱረቱል በቀራህ የመጨረሻዎቹን አንቀጾች—በሚያምርና በረጋ ድምፅ ማንበብ ጀመሩ። የሼኹ ድምፅ ክፍሉን ሲሞላው በውስጤ እንደገና ያ ያልተለመደ የጭንቀትና የመንቀጥቀጥ ስሜት መጣ።
ሰውነቴ ማብጥና መንቀጥቀጥ ጀመረ ድምፄን አውጥቼ መጮህ ፈለግኩ። ነገር ግን ሼኽ ዐብዱራሕማን ንባባቸውን አላቆሙም ይልቁንም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው በጥንካሬ ቀሩ። እጃቸውንም አንስተው «ያ አላህ! የዚህችን ልጅ ሕመም አስወግድላት!» ብለው ዱዓ አደረጉ።
ለጥቂት ደቂቃዎች በውስጤ ትልቅ ትግል ተካሄደ። በውስጤ ያለው ጥቁር ነገር ሊወጣ እንደሚታገል ያህል ተሰማኝ። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በድንገት ከባድ ላብ ወጣኝና መሬት ላይ ተረጋግቼ ተቀመጥኩ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከወራት በኋላ በልቤ ውስጥ ትልቅ ሰላምና ቅዝቃዜ ተሰማኝ...
ከሩቅያው በኋላ ዓይኖቼን ስከፍት ክፍሉ በሌላ ብርሃን የተሞላ ይመስለኝ ነበር። የአባቴና የእናቴ ፊት በፍቅርና በእንባ ተሞልቶ ነበር። እናቴ አቀፈችኝ። «ልጄ... ለውጥ አለሽ ተሻለሽ?» ስትል ጠየቀችኝ።
እኔም በደከመ ቢሆንም በረጋ ድምፅ «አዎ የተሸለኝ መሰለኝ እኔንጃ... ግን አሁን በልቤ ውስጥ ሰላም አለ» ብዬ መለስኩላት። ይህ መልሴ እናቴንና አባቴን በደስታ ዕንባ አራሰባቸው። ላለፉት በርካታ ወራት በቤታችን ውስጥ ያልተሰማ ደስታ ተፈጠረ።
ሼኽ ዐብዱራሕማን ፈገግ ብለው «ይህ የፈውስ መጀመሪያ ነው ነገር ግን መንገዱ ገና አልተጠናቀቀም። በየቀኑ አላህን ማስታወስ ሶላትን በጊዜው መስገድና ቁርአን ማንበብ አለባችሁ» አሉ።
ሼኹ ያን ቀን ምሽት ከቤታችን ከመሄዳቸው በፊት በርካታ የመንፈሳዊ ጥንካሬ ምክሮችን ሰጡን። አላህ ያላዘዘውን መንገድ ወደ ጠንቋዮችና ባህላዊ አዋቂዎች መሄድን በመተው በእውነተኛው የእስልምና መንገድ ላይ እንድንፀና አዘዙን። ነገር ግን የፈተናው መንገድ በቀላሉ የሚያበቃ አልነበረም፡፡
በማግስቱ ጠዋት ሼኽ ዐብዱራሕማን ወደ ሌላ መንደር ለመሄድ ተነሱ። ከመሄዳቸው በፊት ወደ እኔ መጥተው «ልጄ ሸይጣን ሰዎችን በቀላሉ አይተውም። እንደገና ሊፈትንሽ ይችላል ነገር ግን አትፈሪ። አላህ ከ እሱ አጋንንት ሁሉ ይበልጣል» አሉኝ።
እኔም በእሳቸው ምክር ላይ ጥብቅ ለመሆን ቃል ገባሁ። ሼኹ ከሄዱ በኋላ በቤታችን ውስጥ ያለው አየር የተረጋጋ ይመስል ነበር። ታናሽ ወንድሜም ከሕመሙ ድኖ ከአልጋው ተነሳ። በእኛ መካከል ያለው ፍቅር መልሶ ማበብ ጀመረ።
ነገር ግን በውስጤ አሁንም ትንሽ ስጋት ነበር። «ሼኹ ከሄዱ በኋላ እንደገና ያ ሕመም ይመለስ ይሆን?» ብዬ እሰጋ ነበር። ይህ ስጋት ሙሉ በሙሉ አልተሳሳተም ነበር ምክንያቱም በሄዱ በ2ተኛው ቀን ምሽት ያ ያልተለመደ የሌሊት ድምፅ እንደገና ወደ መስኮቴ መጣ...

#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
24
عن عمر بن الخطاب -رضي الله عنه- قال: قال رسول الله ﷺ: «إذا أقبل الليل من هَهُنا، وأدبر النهار من ههنا، فقد أفطر الصائم». متفق عليه.

ከዑመር ቢን አል-ኸጣብ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ተዘግቧል፤ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦

"ሌሊት ከምሥራቅ አቅጣጫ ስትመጣ፣ ቀንም ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ሲሄድ (ሲያበቃ)፣ ጸሐይም ስትጠልቅ፣ ጾመኛው ጾሙን አፍጥሯል።"


ይህ ሐዲስ የሚያሳየው የጾም ማብቂያ ጊዜ ፀሐይ ስትጠልቅ መሆኑን ነው። ፀሐይ ከአድማስ በታች እንደገባች በተረጋገጠ ጊዜ ጾመኛው ማፍጠር ይችላል፤ ጨለማ እስኪበዛ ድረስ መጠበቅ አያስፈልግም። ይህም ሱና ነው።

⭐️https://t.me/Qallbdoc❤️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡https://t.me/dr_of_he
10
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ወደ ጠንቋይ/ጠቋሪ (ዐራፍ) ሄዶ ስለ ማንኛውም ነገር የጠየቀ ሰው፣ የአርባ ሌሊት (ቀናት) ሶላቱ ተቀባይነት የለውም።»
(ሰሒሕ ሙስሊም፡ 2230)
📌 ዋና መልዕክት እና ማብራሪያ
ጠንቋይ መሄድን መከልከል፡ ሐዲሱ ወደ ጠንቋዮች፣ መተተኞች ወይም የወደፊቱን እና የሩቅ ነገርን እናውቃለን ወደሚሉ ሰዎች (ዐራፍ) መሄድ በኢስላም በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ያስገነዝባል።የቅጣቱ ክብደት፡ አንድ ሰው ዝም ብሎ ለመጠየቅ ብቻ እንኳን ቢሄድ እና በልቡ ባያምነውም፣ ትልቅ ወንጀል በመሆኑ ምክንያት የ-40 ቀናት ሶላቱ (የአምልኮ ስራው) ምንዳ ወይም ዋጋ እንደማይኖረው ያስጠነቅቃል።በምስሉ ላይ ያለው ስዕል፡ አንድ ሙስሊም ሰውዬ ወደ ጠንቋይ/ሟርተኛ ጠረጴዛ ሲቃረብ ነገር ግን እጁን በማሳየት "አይሆንም" ብሎ ሲከለክል እና ሲመለስ ያሳያል። ይህም ከዚህ መጥፎ ተግባር መራቅን በምስል ይገልጻል።

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር

https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
13👍4🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
    ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وَإِيَّاكُمْ وَالْغُلُوَّ فِي الدِّينِ فَإِنَّمَا أَهْلَكَ مَنْ كَانَ قَبْلَكُمُ الْغُلُوُّ فِي الدين﴾


“በሃይማኖት ላይ ድንበር ማለፍን ተጠንቀቁ! ከናንተ በፊት የነበሩትን ያጠፋቸው በሃይማኖት ላይ ድንበር ማለፍ ነውና።”


🌴  ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3029🌴


#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc  https://t.me/dr_of_heart

 
9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ እብደት የሚወስዶት መተት ቢሰራቦት እንዴት ያቃሉ!?

#ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ!

ማሰብያን የሚቆጣጠሩ የሲህር ምልክቶች‼️

በኡስታዝ ዶክተር አቡ ፈርሃን፡፡
ክፍል 2
አልሃምዱሊላህ እነሆ አሏህም ብሎ እዚህ ደርሰናል፡፡ አላህ ምንግዜም አሸናፊ ነው፡፡ ከአላህም ጋር የተዋደደ የርሱንም ጥበቃ የሚሻ ሰው በሙሉ በርሱ መንገድ ላይ ቀጥ ለጥ እስካለ ድረስ አሸናፊ ነው፡፡ እነሆ እናንተም የሚታይባችሁን ምልክቶች ቁብ በመስጠት እራሳችሁን በቁርአን አሸናፊ አድርጉ፡፡

1 .#ቀይ_እንኳ_ቢሆኑ_የፊት መጥቆር፡፡
ፊታቸው እጅግ በጣም ከሰል ይሆናል፡፡ ይህም ለተመልካች የሆነ ችግር መኖሩን ያውቃል ይረዳል፡፡ በዚህም ወቅት እጅግ በጣም ሰው አስተያየት ለቤተሰብ ይበዛል፡፡

2.  #ልክ_ሰው_በአንዳች ነገር ሲስቅ ‹‹በኔ ነው የምትስቁት››
ብሎ ማሰብ፡፡ ሰው ሲያወራ በኔ ላይ ነው ሚመክሩት ብሎ ማሰብ ሰው ሲያዩ እኔን እየተከለታተለኝ ነው ብሎ ማሰብ፡፡ ይህ ለእብደት ሩብ ጉዳይ የቀረው ሁኔታ አስቸኳይ ወደ ሩቅያህ መጠጋት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡

3 .#ብዙ_ግዜ_ከተቀመጡበት አይነሱም፡፡
ይህ ሚን አጃኢበቲሂ ታካሚ ቤታችሁ ኑሮ ብታዩ በተርግጠኝት ታውቃላችሁ፡፡ ከጸባያቸው መለዋወጥ በተጨማሪ አንድ ቦታ ላይ ተቀምጠው ሶስት ሳምንት ሊሞላቸው ይችላል፡፡ ከዚያ ቦታ ሰው ጎትቶ ካላነሳቸው አይነሱም፡፡ ሰውነታቸው ቆስሎ እስኪተላ ድረስ ከቦታቸው ላይ አይነሱም፡፡

4.  #ዶክተር_ቢመክራቸው_እንኳ የአመጋገብ ስርአታቸው መበላሸት፡፡
ይህም ምግብ እየተመገቡ በፊት የሚወዱት ምግብ ተሰርቶ አንድ ጉርሻ እንኳን አይበሉም፡፡ በተቃራኒው አፈር መብላት ቆሻሸ መብላት ካልሲ የተለበሰ መመገብን ይወዳሉ፡፡ አንዳንዴም መጥፎ ነገርን ተመግበው ልታገኟቸው ይችላሉ፡

5. #ክፉ_በተባለ ደረጃ_የወሲብ_ፍላጎት_መቀነስ እጅግ በጣም መቀነስ፡፡
ይህ በብዙውን ግዜ በሴቶች ላይ ያይላል፡፡ ውስጣቸው ጭራሽ የወሲብ ፍላጎት ይሞታል፡፡ ባል በየግዜው ስሞታ የሞያሰማውም በዚሁ  ላይ ነው፡፡

6. #ተፈጥሮአዊ_ግዴታን እላያቸው ላይ መጠቃቀም መጀመር፡፡
ይህ በመሃል በቀልድ ዝም እየተባለ ይመጣና እዚህ እስቴጅ ላይ ሲደርሱ ደህና ነበረችኮ ወደሚለው ቀልድ ይመጣል፡፡ በፈስ መልክ እላያቸው ላይ ይጸዳዳሉ፡፡ እነርሱ መበላሸታቸውን ቢያዩ እንኳ ከመለቃለቅ ይልቅ  እንዳይነካቸው ያደርጋሉ፡፡ ሰው ወደነርሱ ሲቀርብ ነብር ይሆናሉ፡፡ ይህን የማያደርጉና ዝም የሚሉ ከሆነ ደግሞ የበሽታውን እጅግ ስር መስደድ አመላካች ነው፡፡


#ርእሱን_በተመለከተ_እንዲሁም በጅንም ይሁን በሲህሬ ልክፍት ለደረሰባችሁ በሙሉ፡፡ በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም አድራሻ ቻናል ውስጥ በመግባት የኡስታዞችን ወይም የዶክተሮችን አድራሻ በመውሰድና ምልክቶቻችሁን በማስረዳት ህክምናችሁን መከታተል ትችላላችሁ፡፡


🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.comom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏴

#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ



🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍71
ሕይወቴን ያደፈረሰው ምስጢር!

ክፍል 27
ከሼኹ መሄድ በ2ተኛው ቀን ምሽት በከባድ ሕልም ተቃጥዬ ባነንኩ። በሕልሜ ውስጥ ያ ጥቁር ጥላ ደግሞ መጥቶ «ሼኹ ሊያድንሽ አይችልም እኛ አሁንም እዚህ ነን!» ሲል አየሁ።
ከእንቅልፌ ስነቃ በደረቴ ላይ እንደገና ያ ከባድ ጫና ተሰማኝ። መተንፈስ አቀተኝ ሰውነቴም መረበሽ ጀመረ። «ያ አላህ! እባክህ እርዳኝ!» ብዬ በአእምሮዬ መጮህ ጀመርኩ።
ከአልጋዬ ተነስቼ ውዱእ ለማድረግ ወደ ውጭ ወጣሁ። የሌሊቱ ቅዝቃዜ ፊቴን ሲመታው ትንሽ ተረጋጋሁ። በመስጂዱ በኩል የሱቢህ አዛን ሲካሄድ ሰማሁ። በዚህ ጊዜ ግን ከዚህ ቀደሙ የተለየ ነገር ተከሰተ የአዛኑ ድምፅ ሲሰማ አልፈራሁም ይልቁንም ወደ ድምፁ ለመጠጋት ፍላጎት ተሰማኝ።
ወደ ክፍሌ ተመልሼ ስጋጃዬን አነጠፍኩ። በእንባ ተሞልቼ ሶላቴን መስገድ ጀመርኩ። በሱጁድ ውስጥ ሆኜ «ያ አላህ! ከዚህ ፈተና አውጣኝ እምነቴን አጠናክርልኝ!» ብዬ አልቀስኩ። ያን ጊዜ በልቤ ውስጥ አዲስ የጽናት መንፈስ ተወለደ፡፡
ከዚያች ምሽት በኋላ በእኔ ውስጥ ትልቅ የባህሪና የመንፈስ ለውጥ መታየት ጀመረ። ቀደም ሲል ለፍርሃትና ለተስፋ መቁረጥ እጅ የምሰጥ የነበርኩት ልጅ አሁን ግን ለመታገልና ለመቋቋም ወሰንኩ።
በየቀኑ ጠዋትና ማታ የሚቀሩትን የዚክር (የአላህ ማስታወሻ) ቃላት ማንበብ ጀመርኩ። አያተል ኩርሲይን ደጋግሜ እቀራ ነበር። ሕመሙ ሲመጣብኝ እንኳ ከመሬት ላይ ተደፍቼ ማልቀስ አቆምኩ በዚያ ፋንታ አላህን ማስታወስ ጀመርኩ።
እናቴ የእኔን ጥንካሬ ስታይ በደስታ ተሞላች። «ልጄ አላህ ጥንካሬን እየሰጠሽ ነው» አለችኝ። አባቴም ወደ እኔ ቀርቦ እጄን ያዘና። «ልጄ... ላደረግኩት መጥፎ ነገር ይቅርታ አድርጊልኝ እኔ በጭንቀት ውስጥ ስለነበርኩ ነው» አለኝ።
የአባቴ ይቅርታ መጠየቅ ልቤን አሞቀው። አባቴን አቅፌ «አባቴ ምንም አይደለም አላህ ሁላችንንም ይማረን» አልኩት። በቤታችን ውስጥ ያለው እምነትና ፍቅር እንደገና ተመለሰ ነገር ግን የመንደሩ ሰዎች ግልምጫ አሁንም አልቆመም ነበር፡፡
የእኔ ሁኔታ ትንሽ መሻሻል ማሳየቱ የመንደሩን ሰዎች ትኩረት ስቧል። አንዳንዶቹ «እንዴት በድንገት ተሻላት? ምናልባት ሌላ አዋቂ ዘንድ ሄዳ ይሆን?» እያሉ አዳዲስ ወሬዎችን ማወራት ጀመሩ።
በተለይም ጎረቤታችን አልተደሰቱም ነበር። ወደ ቤታችን መጥተው እናቴን «ይህ ልጅቷ ላይ ያለው ነገር ለጊዜው የተቀመጠ ነው እንጂ አልወጣም እኔ ወደማውቀው ሰው ካልወሰዳችኋት እንደገና ያገረሽባታል» ብለው ለማስፈራራት ሞከሩ።
እናቴ ግን በዚህ ጊዜ በጽናት መለሰችላቸው። «እኛ አላህንና የእሱን ቃል ይዘናል ከዚህ በኋላ ወደ ምንም ዓይነት ጥንቆላ አንሄድም!» አለች። የእናቴ ጥንካሬ ጎረቤቶቼን ቢያሳፍራቸውም በቁጣ ተነስተው «በኋላ ችግር ሲመጣ እኛን አትውቀሱ!» ብለው ወጥተው ሄዱ። ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም እኔም በመስኮት በኩል እያየኋቸው «አላህ ከሁሉም በላይ በቂችን ነው» ብዬ አሰብኩ...

#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍10
عن عمر بن الخطاب رضي الله عنه قال: "إذا أقرَّ الرجل بولده طَرْفَةَ عين فليس له أن ينفيه".

ከዑመር ኢብን አል-ኸጣብ (ረድየላሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው፦
"አንድ ሰው ልጁ መሆኑን ለአንድ ቅጽበት እንኳን ካመነ (ካረጋገጠ)፣ ከዚያ በኋላ እሱን ልጄ አይደለም ብሎ ሊክደው አይችልም።"

(በአል-በይሀቂ ተዘግቧል)።

አጭር ማብራሪያ፦ አንድ አባት አንድን ልጅ የራሱ ልጅ መሆኑን አምኖ ካረጋገጠ፣ ያንን እውቅና በኋላ በቀላሉ ሊሽረው ወይም ልጁን ሊክደው አይችልም። ይህ የልጅን ዘር፣ መብት እና ክብር ለመጠበቅ የተቀመጠ መርህ ነው።


⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡https://t.me/dr_of_he
8
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا مَن يَرْتَدَّ مِنكُمْ عَن دِينِهِ فَسَوْفَ يَأْتِي اللَّهُ بِقَوْمٍ يُحِبُّهُمْ وَيُحِبُّونَهُ أَذِلَّةٍ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ أَعِزَّةٍ عَلَى الْكَافِرِينَ يُجَاهِدُونَ فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا يَخَافُونَ لَوْمَةَ لَائِمٍ ۚ ذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከእናንተ ውስጥ ከሃይማኖቱ የሚመለስ ሰው አላህ (በእነርሱ ስፍራ) የሚወዳቸውንና የሚወዱትን፣ በምእመናን ላይ ትሑቶች፣ በከሓዲዎች ላይ ኀያላን የኾኑን በአላህ መንገድ የሚታገሉን የወቃሽን ወቀሳ የማይፈሩን ሕዝቦች በእርግጥ ያመጣል፡፡ ይኸ የአላህ ችሮታ ነው፤ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፤ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር

https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
16
🫰💵​"ሰዎች ገንዘባቸውን በህጋዊ መንገድ ያግኙት ወይም በህገ-ወጥ መንገድ ግድ የማይሰጣቸውበት ጊዜ ይመጣል።"


https://t.me/Qallbdoc  ┄💡┄┉✽»🌹
┄┉✽»🌹💡https://t.me/dr_of_heart
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#በቤት_ውስጥ_ፍርሀት_ደስታ_ማጣት_አለ?
#እንግዲያውስ_ራሶን_ይፈትሹ!

በአንድ ቤት ውስጥ አስቸጋሪ ጅን መኖሩን በምን እናውቃለን!!


ከዶ/ር አቡ ፈርሃን መጣጥፍ ላይ የተወሰደ፡፡
ክፍል 1
በቤት ውስጥ አዲስ ተከራይ አዲስ ገዢ አዲስ ሰፈር ውስጥ የሚገቡ ሰዎች ብሎም በአካባቢያው ሩቅያህ የሚሰራባቸው ሰፈሮች ላይ ይህ አይነቱ ክስተት ይፈጠራል፡፡ ኢንሻአላዋኅ ከነኚህም ውስጥ የምናያቸው ይኞራሉ…..
ምልክቶቹ፡፡
1. #የብዙውን_ግዜ ምሽት ላይም ይሁን ቀን ላይ ቤት ውስጥ ኮቴ አይጠፋም፡፡ ልክ ሰው ልጅ እንደሚራመደው አይነት ኮቴዎች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡

2. #ቀንን_ሰላም_ውለው ምሽት ላይ የሴት ልጅ ጩሀቶች ይኖራሉ፡፡ አደራ ይህም ከንፋስ ሊሆን ይችላልና ያን ማጣራት የግድ ነው፡፡ ንፋስ በተፈጥሮው ከሰፊ ቦታ ወደ ጠባብ ቦታ ሲወርድ ጩሀት የሚመስሉ ድምፆች ይሰማሉ፡፡ ይህን ጩሀት ለየት የሚያደርገው አልፎ አልፎ የሚመጣ ጭንቅላታችን ውስጥ ጭምር የሚሰማና በቀላሉ የሚሰማው ሰው የሚለየው ነው፡፡

3.  #ልዩ_በሆነ_መልኩ የህፃናት እልቅሻ፡፡ ይህ የሚገርመውና በአጭሩ የሚለይ ነው፡፡ በጎረቤት ይቅርና በሰፈር ውስጥ አንድም አይነት ህፃን በማይኖርበት ስፍራ ላይ ለሊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅስ አይነት የህፃን ልጅ እልቅሻ እጅግም በጣም ከማስፈራቱ የተነሳ ወደ እብደት የሚስጠጋ ገጠመኝን ልናሳልፍ እንችላለን፡፡ ህፃኑ ልጅ በጣም እየጮሀ ያለቅሳል፡፡ በዛ ሰአት መውጣት እንኳ ያስፈራናል፡፡ አያተል ኩርሲን መቅራቱ ወድያው የተወደደ ነው፡፡

4. #ብቻም_ሆኑ_ቤት ውስጥ ሁሌም ቢሆን ጭቅጭቅ ነው፡፡ ምንም አይነት መስማማት አይፈጠርም፡፡ ነጋ ጠባ መጠላላት መራራቅ፡፡ ይህም የሲህርን አይነት ምልክቶችን ስለሚያሳይ ይበልጥ እርግጠኛ ምንሆነው ሌሎች ምልክቶች ሲኖሩና ቤት ውስጥ ሁሉም ስምምነት ሲያጡ ብቻ ነው፡፡

5.  #ዶንቆር እንኳ ቢሆኑ ብቻዎን ቤት ሲሆኑ ድንገት ስም ይጣራል (ይሰማዎታል) ለርሶ ብቻ፡፡ ይህ ሸይጧን ብዙውን ግዜ የሴቶችን ብሎም ኢማናቸው ደከም ያሉ ወንዶችን ሳይቀር በስማቸው ይጣራል፡፡ እነኚህ ሰዎች አቤት ሊሉ ሲዞሩ ማንም የለም፡፡ ይህ አይነቱ ጥሪ ከቤት ውጭም ይፈጠራል፡፡ ቤት ውስጥም ይከሰታል፡፡ ለሊትም ስማቸው ሲጠራ በርግገው አቤት ብለው የሚነሱ አሉ፡፡

6. #ክፉ_የሆነ_የብቸኝነት ስሜት ቤት ውስጥ፡፡ ብዙ ሰው አለ፡፡ ጫወታ ሳቅ ሊኖር ይችላል ግን ሁሉም ብቸኝነት ይሰማዋል፡፡ ሁሉም ከሰው ጋር ሁኖ ሳይቀር ብቸኛ ነው፡፡ ውስጡ ባዶ ነው፡፡

7. #ተናጋሪ_ቅዝቃዜ፡፡ ይህ ቤት ወና በረዶ ይመስላል ፡፡ እሳት ቢነድበት በራሱ የሚሞቅ አይመስልም፡፡ ይህን ምክንያቱን ማወቅ አልቻልንም፡፡ ግና ጅኖች የሚደበቁበት ቤቶች በጣም በጣም ቀዝቃዛ ናቸው ብዙውን ግዜ፡፡

8.  #ርካሽነት።ሴትም ይሁኑ ወንዶች ባለትዳርም ይሁኑ ያላገቡ በዚህ ቤት የሚኖሩ እድሜያቸው ዝቅም ይበል ከፍ በማስተርቤሽን የተጠቁ ናቸው፡፡ እራስን በራስ የማርካት ወሲባዊ ፊልሞችን በማየት ሱስ የተጠመዱ ናቸው፡፡ 
    ህክምናውም ቁጥር 2 ምልክቶችም በቀልብ ዶክተር ቻናል ይቀጥላል፡፡


አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🏴

#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ



🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
ሕይወቴን ያደፈረሰው ምስጢር!

ክፍል 28
አንድ ቀን ከሰዓት በኋላ የአካባቢው አየር ፍፁም የተረጋጋ በነበረበት ጊዜ እንደገና ወደ ቤታችን በስተጀርባ ወዳለው ትልቅ የዋርካ ዛፍ አመራሁ። በዚህ ጊዜ በፍርሃት ሳይሆን እውነቱን ለማወቅ ባቀደ ጥንካሬ ነበር የሄድኩት።
በዛፉ ስር ቆሜ አካባቢውን ተመለከትኩ። ከዚህ ቀደም ያገኘሁት የተቀበረ ነገር በነበረበት ቦታ አቅራቢያ አዲስ የተቆፈረ አፈር አየሁ። ተንበርክኬ አፈሩን ገለጥኩት።
በአፈሩ ውስጥ አንድ ትንሽ የቆዳ ከረጢት አገኘሁ። ከረጢቱን ስከፍተው በውስጡ ስሜና የወላጆቼ ስም የተፃፈበት የታጠፈ ወረቀትና በርካታ የተቋጠሩ ገመዶች አገኘሁ። በወረቀቱ ላይ የተፃፉት ቃላት ያልተረዱና የተቀላቀሉ ነበሩ። ወደ ጎን ሳይሆን ወደታች ነው የተፃፉት፡፡
ያን ነገር ስመለከት በእርግጥም በእኔ ላይ ሲህር እንደተደረገ ሙሉ በሙሉ አረጋገጥኩ። ነገር ግን በዚህ ጊዜ አልፈራሁም፤ ይልቁንም ያን ነገር ይዤ ወደ ቤት ተመለስኩ። ለአባቴና እናቴ አሳየኋቸው። አባቴ ነገሩን ሲመለከት ደነገጠ...
አባቴ ያን በዛፉ ስር ያገኘሁትን የሲህር ዕቃ አየና «ይህ በእርግጥም እኛን ለማፍረስ የተደረገ መጥፎ ነገር ነው» አለ። እናቴም በፍርሃት «አሁን ምን እናድርገው?» ስትል ጠየቀች።
እኔም «ሼኽ ዐብዱራሕማን እንደነገሩን አያተል ኩርሲይንና የቁርአን አያቶችን እያነበብን በእሳት እናቃጥለዋለን» አልኩ። አባቴ እሳት አዘጋጀ እናቴም ውኃ አቀረበች።
በሦስታችን መካከል ቁርአን እየቀራን ያን የሲህር ዕቃ ወደ እሳቱ ጣልነው። እቃው በእሳቱ ሲቃጠል ከእሳቱ ጥቁርና ደስ የማይል ጭስ ወጣ ያልተለመደ ሽታም አካባቢውን ሞላው።
ያ ዕቃ ተቃጥሎ አመድ ሲሆን በሰውነቴ ላይ ትልቅ የነፃነት ስሜት ተሰማኝ። ልክ ከእግሬና እጄ ላይ ከባድ ሰንሰለት እንደተፈታ ያህል ተሰማኝ። አባቴና እናቴ አላህን አመሰገኑ። ነገር ግን መንፈሳዊው ትግል በሙሉ አልተጠናቀቀም ነበር፡፡ ምክንያቱም የሲህሩ በውስጤ አሁንም በጥቂቱ ይቀጥል ነበር...

#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️     https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10🥰2👍1🔥1
عن ابن عمر -رضي الله عنهما- عن النبي -صلى الله عليه وسلم-: «إذا أمسك الرجلُ الرجلَ وقَتَلَهُ الآخَرُ يُقْتَلُ الذي قَتَلَ، ويُحْبَسُ الذي أمْسَكَ». رواه الدارقطني والبيهقي

ከዐብደላህ ኢብን ዑመር (ረድየላሁ ዐንሁማ) እንደተዘገበው፣ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አንድ ሰው ሌላውን ሰው ይዞ ቢያስቆጥብ (ቢያግደው)፣ ሌላ ሰው ደግሞ ቢገድለው፤ የገደለው ይገደላል (ቂሳስ ይፈጸምበታል)፣ የያዘው (ያገደው) ደግሞ ይታሰራል።»

(ዳረቁጥኒ እና በይሀቂ ዘግበውታል)

አጭር ማብራሪያ፦ ሁለት ሰዎች በመተባበር ግድያ ቢፈጽሙ፣ ግድያውን በቀጥታ የፈጸመው ሰው የቂሳስ ቅጣት ይደርስበታል፤ ግድያው እንዲፈጸም በመያዝ ወይም በማገድ የተባበረው ደግሞ በሕግ ይቀጣል።



⭐️💡https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡https://t.me/dr_of_he
8
ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ከኡመቴ (ከተከታዮቼ) መካከል አላህ ውሳኔውንና ቀደሩን ከጻፈ በኋላ የሚሞቱት አብዛኞቹ በዕን (በክፉ ዓይን) ምክንያት ነው"(ሶሒሕ አል-ጃሚዕ: 1206)


ማስታወሻ (ከምስሉ ግርጌ ያለው ምክር)፦ስለዚህ የሕይወትዎን እያንዳንዱን ጥቃቅን ዝርዝር ነገር በማኅበራዊ ሚዲያ (Social Media) ላይ ማሳየትዎን ያቁሙ።


💡 ተጨማሪ ማብራሪያ (በኢስላም ስለ ክፉ ዓይን)
የክፉ ዓይን (ዕን) እውነታነት፦ በኢስላም የክፉ ዓይን ወይም ቅናት ማሳደር ሰዎችንና ንብረትን ሊጎዳ የሚችል እውነተኛ ነገር እንደሆነ ተደንግጓል። ነገር ግን ይህ ሁሉ የሚሆነው በአሏህ ፈቃድና ውሳኔ (ቀደር) ውስጥ ሆኖ ነው።  ከክፉ ዓይን ራስን ለመጠበቅ፦የሱረቱል ፈለቅ እና የሱረቱ ናስ (ሙዓዊዘተይን) ዱዓዎችን አዘውትሮ መቅራት።የሌሎችን ወይም የራስን መልካም ነገር ሲያዩ "ማሻ አላህ" ወይም "ተባረከሏህ" ማለት።በጸጋዎች ላይ ከመጠን በላይ አለመመካትና ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሁሉንም የደስታና የዕድገት ምስጢሮች አለመልቀቅ ይመረጣል።
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር

https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
12🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከእናታችን አዒሻ (ﷺ) ተይዞ: እንዲህ ትላለች፦


﴿قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، ابْنُ جُدْعَانَ كَانَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ يَصِلُ الرَّحِمَ، وَيُطْعِمُ الْمِسْكِينَ، فَهَلْ ذَاكَ نَافِعُهُ ؟ قَالَ : " لَا يَنْفَعُهُ، إِنَّهُ لَمْ يَقُلْ يَوْمًا : رَبِّ، اغْفِرْ لِي خَطِيئَتِي يَوْمَ الدِّينِ ﴾


“የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! ኢብኑ ጁድዓን በዘመነ ጃሂሊያ ዝምድናን ይቀጥል፣ ምስኪኖችን ያበላ ነበር፡፡ ያ ይጠቅመዋልን? አልኳቸው። ‘አይጠቅመውም፡፡ እሱ አንድ ቀን እንኳን ጌታ ሆይ! በፍርዱ ቀን ሃጢኣቴን ማረኝ’ አላለምና፡፡”

🌴 ሙስሊም ዘግበውታል: 214🌴


#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc  https://t.me/dr_of_heart

 
11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#በቤት_ውስጥ_ፍርሀት_ደስታ_ማጣት_አለ?
#እንግዲያውስ_ራሶን_ይፈትሹ!

በአንድ ቤት ውስጥ አስቸጋሪ ጅን መኖሩን በምን እናውቃለን!!

🖋ከዶ/ር አቡ ፈርሃን መጣጥፍ ላይ የተወሰደ፡፡

በቤት ውስጥ አዲስ ተከራይ አዲስ ገዢ አዲስ ሰፈር ውስጥ የሚገቡ ሰዎች ብሎም በአካባቢያው ሩቅያህ የሚሰራባቸው ሰፈሮች ላይ ይህ አይነቱ ክስተት ይፈጠራል፡፡ ኢንሻአላዋኅ ከነኚህም ውስጥ የምናያቸው ይኞራሉ…..
ምልክቶ፡
ክፍል 2

9. #የርሶ_ቤት_ውስጥ ፍርሀት ይነግሳል፡፡ የድህነት ፍርሃት የጤንነት ፍርሃት የመታሰር ፍርሃት፡፡ ይሁንና ይህ ግን ከሲህር ጋር ሊያያዝ የሚችልበት ሁኔታ ስላለ በጥልቀት ጉዳዩን ማየት የተሸለ ነው፡፡


10. #ቀን_ሰላም_ውለው ለሊት ላይ መመታት፡፡ አዎ ግራ የሚገባ መመታት ጥዋት ሲነሱ ይበልዛሉ፡፡ አልያም እግሮት እጆት ይሸማቀቃል፡፡ መራመድ እስኪያቅታቸው ብሎም ሙሉ ለሙሉ የሚሰባበሩ ታካሚዎችም ገጥመውናል፡፡

11. #ልክ_ለሊት_በተኙበት ማፈን፡፡ ይህ የሚፈጠረው ፊቶ ላይ ምንም ነገር ሳይቀመጥ የሆነ ነገር መጥቶ ትንፋሾችን ስልብ ያደርገዋል፡፡ አንዳች ነገር ደረቶ ላይ መጥቶ ይቀመጣል፡፡ ለደቂቃዎች መተንፈስ አቅቷቸው እራሳቸውን የሚስቱ ታካሚዎችም አሉ፡፡

12. #ብዙ_ግዜ_በእንቅልፍ ልብ ሴት ከሆነች ጥቁር ጉልበተኛ በሆነ ወንድ ትደፈራለች፡፡ በዚህ ህልም ላይ እርካታን የምታገኝ ሲሆን ከእንቅልፏ ስትነቃ ትዝ ይላታል፡፡ ይህም ካልመጣና በሳምንት ውስጥ ከቀረ ትናፍቀዋለች፡፡ ወንድ ሲሆን ደግሞ የሚያውቃቸው ሴቶች አልያም አይቷት ከማያውቃት ሴት ጋር ግንኙነት ያደርጋል የወንዱ ለየት የሚያደርገው ፀጸት መናደድ ይህን ህልም ባላየሁ አይነት ስሜቶች ሰላሙን ይነሱታል፡፡ 

13. #ዶክተር_ዘንድ_በቀላሉ የማይገልፁቴ ውልብታ..ይህ ውልብታ በመስታወት ልትመለከተው ትችላለህ ትችያለሽ፡፡ አንዳች ነገር እንዳለፈ ታውቃለህ ታውቂያለሽ ዞር ስትሉ የለም፡፡ በተለይ ይህ ጅኑ ህክምናችንን በሚጀምሩ ሙእሚኖች ላይ ይታያል፡፡ እነርሱን ለማስፈራራት ከቦታ ቦታ ውልብ ይላል፡፡ 

14. #ክስተቶች_ይፈጠራሉ። እቃዎችን መስበር መጣል፡፡ ማታ ላይ ድመት ይሁን አይጥ በሌለበት ቦታ ላይ እቃዎች ይሰባበራሉ፡፡ ይወድቃሉ፡፡ ፍሪጆች ሊከፈቱ ይችላሉ፡፡ ያስቀመጡት ብርጭቆ እያዩትም ወድቆ ሊሰበር ይችላል፡፡

15. #ተራ_ነገር_ነው ብለው የማያልፉት መብራቶች ብልጭ ድርግም የማለት ባህሪ ይህ አንዳንድ እጅግም ጠንካራ ጅኖች ያሉበት ቤቶች ውስጥ የሚፈጠር ሲሆን ሰዎችም ቁርአንን ሲቀሩ መብራት እስከማጥፋት ድረስ ይደርሳሉ፡፡

16. #ርብሽ_የሚያረግ _የውሾች ድምፅ መብዛት፡፡ ይህ የሚገርመው በሰፈር ውስጥ ሰምተዋቸው የማያውቋቸው ብሎም ግቢዎች ስር በራሱ ውሾች ሲጮሁ ሲነካከሱ ሲጣሉ ይሰማሉሉ፡፡ ይህም ብዙ ታካሚዎቻችን ላይ ልንታዘብ ችለናል፡፡ 

17. #ጣራዎች_ላይ_የድንጋይ ናዳ የወረደ ያህል ጣራዎች መንጓጓት ሰፈሩን ወጥተው ቢያጣሩ ሰው የለም ይሁንና ጣራዎች ይን ይንጓጓሉ ማንም ሰው የለም ጣራዎችም ምንም ጉዳት አልደረሰባቸውም፡፡ 

ህክምናውም  ምልክቶችም በቀልብ ዶክተር ቻናል ይቀጥላል፡፡


🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍43
ማስጠንቀቅያ!

በዚህ መልኩ የኛን ስም በሜስመሰል እናም በመጠቀም
በቲክቶክ በፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም (በጥንቆላ ላይ የተሰማሩ ) ግለሰቦች ስክ ቀጥራቸውኖ በማስቀመጥ "እናክማቹሀለን" ብለዎ ብዙ ሰዎችን ሲያስለቅሱ አይተናል።
ይህ መልክት ተጠንቀቁ ለማለት ነው!!

ለሚደርስባቹ የመጭበርበርና የጥንቆላ ጥቃት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን!!

🚨አሁንም ልብ በሉ በ ስልክ ቁጥር በመለጠፍ ወይም ስልክ በመለዋወጥ ወይንም የእናት ስም ወይንም ፎቶ ወይንም ለገበያ ወይ ለእድል የሚባል የጥንቆላ ባእድ አይነት የምንሰጠው ህክምና የለም👍

🚨ልብ ይበሉ "ሼ ሰማን"  "ሼ ሀሰን አሊ" ምናምን የሚሉ ሩቃ እናረጋለን ብለው ኤአይ ተጠቅመው  አንድ ሰሞን "መሪ ጌታ " እንደሚለው ትሬንድ ሰዎችን እያሳሳቱ ይገኛሉ👍 እባኮን ጥንቃቄ ያድርጉ

🚨ከአቅማችን በላይ ስለሆነ ልናስጠነቅቅ ተገደናል። እኛ ዘንድ ታክመው የዳኑ ሰዎችን ምስክርነት ድምፅ ኮፒ በማድረግም ህገወጥ ስራዎችን በመስራት ላይም ይገኚሉ።
ለዚህም የአሏህ ምላሽ ፈጣን ቢሆንም እስከዛ ከመጭበርበር እራሳችሁን እንድትጠብቁና እዚህ ቻናል ላይ ካለው ሁለት የህክምና መስጫ ሊንክ ውጭ ሌላ እንደሌለን ብሎም ህክምና ስንሰጥ ስልክ ቁጥር የማንሰጥ ወይም ደውላቹልን ህክምና የማናስተናግድ መሆኑን ህክምናችን በሙሉ ከዚህ እንቶፈንቶ የጠንቋይ ጨዋታ ነፃ እንደሆነ ልናሳውቃቹ እንወዳለን።
ልናሳውቅም እንገደዳለን👍

አሏህም ይጠብቃቹ_ የቀልብ ዶክተር💡


ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20😢1