መረጃ ዘመደመር
1.03K subscribers
48.8K photos
1.87K videos
17 files
15.9K links
Download Telegram
ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት ለኢኮኖሚያዊ እድገቷ ለንግድ ትስስሯና ለዘላቂ ልማቷ ወሳኝ ጉዳይ ነው።

ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታገኝ የሚያግዳት አንድም ምድራዊ ኃይል የለምደይህ የሀገራችን ህጋዊ ሀገራዊ ጥቅምና የልማት ፍላጎት በቆራጥነት በሰላማዊ መንገድና በዲፕሎማሲያዊ ጥበብ መከታተል የሚገባው ጉዳይ ነው።

በዚህ መሰረት በጠ/ሚ/ዶ/ር አህመድ የሚመራው የለውጡ መንግስት ባለፉት አመታት የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ በሰላማዊ ውይይት በዲፕሎማሲ በጋራ ጥቅምና በህጋዊ ስምምነቶች መሰረት ለማሳካት ከፍተኛ ጥረቶችን አድርጓል።

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በግጭት ሳይሆን በዲፕሎማሲ በግዳጅ ሳይሆን በመግባባት በተናጠል ጥቅም ሳይሆን በጋራ ተጠቃሚነት መፍትሄ ሊያገኝ ይገባል።
ኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞዋን በራዕይ በቁርጠኝነትና በተግባር እያስቀጠለች ትገኛለች።

በሀገር ወዳዱ ጠ/ሚ/ዶ/ር/ዐቢይ አህመድ ሀሳብ አመንጪነትና ድጋፍ ሰጪነት በገበታ ለሸገር በገበታ ለሀገርና በገበታ ለትውልድ መርሃ ግብሮች አማካኝነት የተገነቡ ግዙፍ የቱሪዝም መዳረሻዎች የከተሞች ኮሪደር ልማት የኢንዱስትሪ ንቅናቄዎችና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተመዘገበው የፋይናንስ ለውጥ የዚህ ጉዞ ጉልህ ማሳያዎች ናቸው።

እነዚህ ተግባራት የልማት ፕሮጀክቶች ብቻ አይደሉም።

ኢትዮጵያ ሀይሏን ጊዜዋንና ሀብቷን በህዝቧ የኑሮ ለውጥ በከተሞቿ ውበትና ዘመናዊነት በኢኮኖሚዋ እድገትና በቀጣዩ ትውልድ ተስፋ ላይ እያዋለች መሆኗን የሚያሳዩ ተግባራዊ ምስክሮች ናቸው።
የመከላከያ ሀይላችን የህዝብ ሰላም እንዲሰፍን የወደመ እንዲጠገንና ህይወት ወደ ነበረበት እንዲመለስ የሚደክም ህዝባዊ ሀይል ነው።

ጠ/ሚ/ዶ/ር/ዐቢይ አህመድ
ኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞዋን በራዕይ በቁርጠኝነትና በተግባር እያስቀጠለች ትገኛለች።

በሀገር ወዳዱ ጠ/ሚ/ዶ/ር/ዐቢይ አህመድ ሀሳብ አመንጪነትና ድጋፍ ሰጪነት በገበታ ለሸገር በገበታ ለሀገርና በገበታ ለትውልድ መርሃ ግብሮች አማካኝነት የተገነቡ ግዙፍ የቱሪዝም መዳረሻዎች የከተሞች ኮሪደር ልማት የኢንዱስትሪ ንቅናቄዎችና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተመዘገበው የፋይናንስ ለውጥ የዚህ ጉዞ ጉልህ ማሳያዎች ናቸው። እነዚህ ተግባራት የልማት ፕሮጀክቶች ብቻ አይደሉም።

ኢትዮጵያ ሀይሏን ጊዜዋንና ሀብቷን በህዝቧ የኑሮ ለውጥ በከተሞቿ ውበትና ዘመናዊነት በኢኮኖሚዋ እድገትና በቀጣዩ ትውልድ ተስፋ ላይ እያዋለች መሆኗን የሚያሳዩ ተግባራዊ ምስክሮች ናቸው።
"የታመመን ጥርስ ነቅነቆ መተው ህመምን ማባባስ ነው! አንዴ ከተነቀነቀ ወዲያውኑ መንቀል ያስፈልጋል። ከዘገየ ግን ወደ ከፋ በሽታ ይቀየራል"

ጀዋር ሙሃመድ
24 ቢሊዮን ዶላር‼️

እስካሁን ከህወሃት የተያዘው የጦር መሳሪያ መጠን 24 ቢሊዮን ዶላር ግምት እንዳላቸው የአሜሪካ እና የአውሮፓ ወታደራዊ አባሪ ዛሬ በተደረገ ጉብኝት ላይ ተናግረዋል።

⚠️ ዋና ዋና የተያዙ መሳሪያዎች
📍በርካታ ሞሃጀር ድሮኖች፣ የካሚካዜ ድሮኖች፣ የድሮን ተተኳሽ
📍ረጅም እና አጭር ርቀት ሚሳኤሎች
📍ትላልቅ እና መካከለኛ መድፍ እና ተተኳሾች
📍ሞርታሮች፣ ፀረ-ታንክ፣ኮርኔት ሚሳኤሎች
📍ዲሽቃ፣በርካታ ጠመንጃዎች፣ የእጅ ቦምቦች፣ ስናይፐር፣ዠ
የሰውና የመኪና ፈንጂዎች...ይገኙበታል።