መረጃ ዘመደመር
1.03K subscribers
48.8K photos
1.87K videos
17 files
15.9K links
Download Telegram
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ጉብኝት
አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ በፎርብስ አፍሪካ 15 አርአያ አፍሪካውያን ተርታ ውስጥ ተካተተ

መጽሔቱ 15ተኛ ዓመቱን በማስመልከት ይፋ ባደረገው ዝርዝር ውስጥ ሃሳባቸው፣ ድምጻቸው እና ሥራቸው በአፍሪካ አኅጉር ያለፈ፣ የአሁን እና የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ አዎንታዊና ዘላቂ ተፅዕኖ ማሳደር የቻሉ አፍሪካውያንን አካቷል።

ሁለት የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያዎች፣ ስምንት የዓለም ሻምፒዮናዎች፣ 27 የዓለም ሪከርዶችን መስበሩ በስፖርት ዘርፉ የተጠቀሱ የተጎናፀፋቸው ድሎች ባለቤት ሃይሌ ገብረስላሴ።

በንግድ መስክ፤ በ "ኃይሌ እና አለም ኢንተርናሽናል" ኩባንያ ስር በሆቴል፣ በመኪና ማምረቻ፣ በሪል እስቴት እና ግብርና ዘርፎች ተሠማርቶ ያገኘው ስኬት በዝርዝሩ ውስጥ እንዲካተት አስችሎታል።

አሊኮ ዳንጎቴ፣ የቀድሞዋ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ፣ የዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ንጎዚ ኦኮንጆ-ኢዌላ እንዲሁም የቀድሞው የኮትዲቯር እና ቼልሲ አጥቂ ዲዲዬር ድሮግባ በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱ ሌሎች ጉልህ አፍሪካውያን ናቸው ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል።
#ከጽናት_በላይ_የሆነ_የሀገር_ጋሻ

የሀገር ሉዓላዊነትና የሕዝብ ደህንነት የሚረጋገጠው በወሬ ሳይሆን በተግባር በሚፈተን ጽኑ ተቋም ነው።
በዘመናዊ እውቀትና በቁርጠኝነት የተገነባው የመከላከያ ሠራዊታችን፣ ዛሬ የሕግ የበላይነትን የማስከበር፣ ስጋቶችን በቅድመ-ዝግጅት የማክሸፍ እና ሰላምን በዘላቂነት የመጠበቅ ሁለንተናዊ አቅም ገንብቷል።

ይህ ሠራዊት የትናንት የጀግንነት ውርስ ብቻ አይደለም፤ የነገዋ ኢትዮጵያ አስተማማኝ የሰላም ዘበና የፅናት ተወካይ ነው! 🇪🇹💪
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከግብርና ጥገኝነት ተላቆ ወደ ኢንዱስትሪም እንዲሰፋ በማድረግ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት በሚደረገው ጥረት በጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ የሚመራው መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪው ልዩ ትኩረት ሰጥቷል።

በዚህም መሰረት የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሙሉ አቅማቸው እንዲሰሩ፣ የሀገር ውስጥ የግብዓት አቅርቦት እንዲሻሻል በመደረጉ እንዲሁም የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች በመመቻቸታቸው የምርት መጠንና ጥራት በአጭር ጊዜ ውስጥ አድጓል።

በዚህም በየዓመቱ በቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው ከውጭ ይገቡ የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሪ መቆጠብ፤ በውጭ ገበያ ተወደዳሪ የሆኑ ምርቶችን በመላክ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት ከመቻሉ ባሻገር ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል።
#ታሪካዊ_ወዳጅነት_በላቀ_አመራር_ሲታደስ!

ኢትዮጵያ እና እስራኤል ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አላቸው።

ዛሬ ደግሞ ይህ ታሪካዊ ትስስር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዲፕሎማሲ ችሎታ፣ ዕውቀትና መሪነት አዲስ ምዕራፍ ይዟል!

ሁለቱ ሀገራት በመካከለኛው ምስራቅ እና በአፍሪካ ቀንድ ባሉ ወቅታዊ የፖለቲካና የሰላም ውጥረቶች ዙሪያ ያላቸውን አጋርነት በጽኑ መሠረት ላይ እያደሱ ይገኛሉ።
#የዲፕሎማሲ_ከፍታ_እና_የሀገር_ተሰሚነት!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በስልክ ባደረጉት ሁለትዮሽ ግንኙነትና በወቅታዊ ቀጠናዊ ልማቶች ዙሪያ ያደረጉት ሰፊ ምክክር፣ የጠ/ሚ ዐቢይን ስልታዊ የዲፕሎማሲ አመራር በግልጽ ያሳየ ነው!

በጋራ ጥቅሞችና ፍላጎቶች ላይ ትብብራቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ያረጋገጡት ቁርጠኝነት፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ከፍተኛ ተሰሚነትና የፖለቲካ ክብደት ያረጋግጣል።
በጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ አመራር በአፍሪካ ግዙፍ የሆነ ኢኮኖሚ የገነባችው እንዲሁም ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ዋስትና የሆነ በባህር ሃይል ጭምር የተዋቀረ መከላከያ ሃይል የገነባችው ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ ሀገር ሆናለች።

ሃያላኑ የዓለም ሀገራት ከኢትዮጵያ ጋር የንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ወታደራዊ ትብብር የመመስረት ፍላጎት እያሳዩ ነው። ይህ ለሀገሪቱ ትልቅ የዲፕሎማሲ አቅም ፈጥሯል።

ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ ትላንት ከሃያሏ እስራኤል ጠ/ሚር ቤኒያሚን ናታኒያሁ ጋር ያደረጉት ውይይት የዚህ ማሳያ ነው።
ከሁሉ በላይ በነበረኝ የአገልግሎት ዘመኔ ጉልበት; መንገድና ጥበብ ለሆነኝ ;ለዚህ ታላቅ ክብር ላደረሰኝ ፈጣሪ ምስጋና ይድርሰው!!!

ተቋምን በታማኝነት ; በቅንነትና በመሰጠት ከልብ ማገልገል ምንኛ መባረክ/ መታደል ነው!!
በተለይ ህዝብን በገባነው ቃል ልክ በተግባር ተልእኮን በመወጣት በቅነትና በታማኝነት ማገልገል
መታደል ም ክብርም ነው:: ከሁሉ በላይ የህሊና ደስታን /ሰላምን ያጎናፆፋል::
ዛሬ በ 6ኛው ዙር ም/ቤት አባላትና በፅ/ ቤቱ ሰራተኞች ለነበረኝ አገልግሎትና ላበረከትኩት አስትዋፆኦ የሰጣችሁኝ እውቅናና ክብር ለኔ የሰጠኝ ትርጉም/ቅኔው እና መልእክቱ ጥልቅ ነው:: የተቋማት እና የስርዓት ግንባታ በትውልድ ቅብብሎሽ ይረጋገጣል; ቀጣዩም አመራር ይህን እንድምያሳካ ፆኑ እምነት አለኝ::
ይህ እውቅና ለኔ አደራው ከባድ;
ለላቀ አገልጋይነትም እንድዘጋጅ አሳይቶኛል:: ከልብ ማገልገል ያስከብራል!!
እንኳንም ደከምኩ/ለፋሁኝ!!
በምችለሁ ሁሉ እንደውትሮ የተሰጠኝን አደራ እወጣለሁ!!
ሁሌም በልቤ ትኖራላችሁ!!
በተልኮአችን ሁሉ የዜጋን ተሳታፊነትንናተጠቃሚነት እናረጋግጥ!
አክባሪ ይስጥልኝ!!!!
ፈጣሪ ይርዳን!!!

"ታላቅ ህዝብ; ታላቅ ሀገር; ታላቅ ርዕይ!!

Turtii waggoottan 5 tin MMBU keessatti ergaman bahachaa tureef beekkamtii miseensi fi hojjatootni w/richaa naaf kennaniif gammachuufi kabaja guddaatu natti dhagahama!!! Miirri Obbolummaa dhugaa natti agarsiiftan ; kan wahiinuu bakka hin buunedha!!

Imaanaa fi ergaan isaa anaaf hiika adda qaba!!
Ergama haaraa natti Kenname amanamummaaf kaka'uumsa cimaadhan akkan bahadhuuf galaa fi humna guddaa naaf taha!!
Kabajaafi mararfannaa addaa naaf qabdan gocha qabatamaan waan natti agarsiiftaniif kabaja argadhaa!!! Adeemsa hojii keessatti tumsa naaf taasiftan hundaaf galata qabdu!!
Hojii hojjannu hunda keessatti; Hirmaannaafi
Fayyadamummaa uummataa haa mirkaneessinu!!

GALATOOMAA🙏🏻🙏🏻
"UUMMATA GUDDAA; BIYYA GUDDOO; MUL'ATA GUDDAA"!🙏🏻🙏🏻

YAA RABBI GALANNI KEET
ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አቅሟን ለማሳደግ የምርት አቅሟን ለማጠናከርና ወደ ብልፅግና ለመሸጋገር በተለያዩ የልማት ዘርፎች ጉልህ ጥረቶችን እያደረገች ትገኛለች።

በመላ ሀገሪቱ እየተገነቡ ያሉት ትላልቅ የሜጋ ፕሮጀክቶች የመሰረተ ልማትና የኢኮኖሚ ፕሮጀክቶች የኢንዱስትሪ ልማትና የከተሞች ማስፋፊያ ስራዎች ለሀገራችን የእድገት ጉዞ ጠቃሚ መሰረት እየሆኑ ይገኛሉ።

እነዚህ ፕሮጀክቶች የሀገሪቱን የምርትና የንግድ አቅም ከማሳደግ ባለፈ የስራ እድል ለመፍጠር ኢንቨስትመንትን ለመሳብ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ለማበረታታትና የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ።
ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ ለማዕድን ልማት ዘርፍ ትልቅ ትኩረት በመስጠት በወሰዱት የፖሊሲ እና የህግ ማሻሻያ እርምጃዎች እመርታዊ እድገት ማስመዝገብ ተችሏል።

በ2018 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ ከማዕድን የወጪ ንግድ ያገኘችው 5.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ የዚህ ማሳያ ነው።

ጠ/ሚር ዐቢይ ሰሞኑን መርቀው የከፈቱት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የሚገኘው በዓመት ከ600 ቶን በላይ ማዕድናትን የማጣራት አቅም ያለው የሀገሪቱ የመጀመሪያ የወርቅ እና የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣይ ዘረፉ በተለይ ከወጪ ንግድ ጋር በታየያዘ በከፍተኛ መጠን እንደሚያድግ ያመለክታል።
ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት ለኢኮኖሚያዊ እድገቷ ለንግድ ትስስሯና ለዘላቂ ልማቷ ወሳኝ ጉዳይ ነው።

ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታገኝ የሚያግዳት አንድም ምድራዊ ኃይል የለምደይህ የሀገራችን ህጋዊ ሀገራዊ ጥቅምና የልማት ፍላጎት በቆራጥነት በሰላማዊ መንገድና በዲፕሎማሲያዊ ጥበብ መከታተል የሚገባው ጉዳይ ነው።

በዚህ መሰረት በጠ/ሚ/ዶ/ር አህመድ የሚመራው የለውጡ መንግስት ባለፉት አመታት የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ በሰላማዊ ውይይት በዲፕሎማሲ በጋራ ጥቅምና በህጋዊ ስምምነቶች መሰረት ለማሳካት ከፍተኛ ጥረቶችን አድርጓል።

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በግጭት ሳይሆን በዲፕሎማሲ በግዳጅ ሳይሆን በመግባባት በተናጠል ጥቅም ሳይሆን በጋራ ተጠቃሚነት መፍትሄ ሊያገኝ ይገባል።