የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ነገ በዝግ ሊሰበሰብ ነዉ።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 3፤ 2019 በወቅታዊ “የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ” በዝግ ሊመክር ነው።
የዝግ ስብሰባው የተጠራው፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ መባባሱን” ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ ተገልጿል።
የነገው ስብሰባው እንዲካሄድ የጠየቀችው በጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣን ያላት ዩናይትድ ስቴትስ እንደሆነች “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጉዳዩን በቅርብ ከሚያውቁ አንድ የዲፕሎማቲክ የመረጃ ምንጭ ለመረዳት ችላለች።
አስራ አምስት ሀገራትን በሚይዘው የጸጥታው ምክር ቤት፤ ከአፍሪካ በተለዋጭ አባልነት የተካተቱት የኢትዮጵያ ጎረቤት ሶማሊያ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ላቤሪያ ናቸው።
በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች የተቀሰቀሰው ውጊያ ሶስተኛ ሳምንቱን በሚደፍንበት ዕለት በሚካሄደው በዚህ ስብስባ፤ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፖለቲካ እና ሰላም ግንባታ ጉዳዮች ክፍል የሚጋበዙ ባለስልጣን ማብራሪያ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። በሰሜን ኢትዮጵያ ካለፈው መስከረም አጋማሽ ጀምሮ ውጊያ ከተቀሰቀሰ ወዲህ የመንግስታቱ ድርጅት ጉዳይ “እጅጉን እንዳሳሰበው” በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል።
የተመድ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ባለፈው አርብ በቃል አቃባያቸው በኩል ባወጡት መግለጫ፤ በትግራይ፣ በአፋር እና በአማራ ክልሎች ያለው ውጊያ፤ አጠቃላይ ቀጠናውን ወደ በለጠ አለመረጋጋት ሊያሸጋግር እንደሚችል አስጠንቅቀው ነበር። ጉተሬዝ በዚሁ መግለጫቸው፤ “የኤርትራ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ገብተዋል” የሚሉ ሪፖርቶች እንደሳሰቧቸውም ገልጸዋል።

#ከሃዲዎቹ_ተከድተዋል
ህገወጡ የህወሃት ቡድንና ሻዕቢያ እናት ሃገራቸውን ኢትዮጵያን ከድተው ከከሃዲዎቹ ጎን ከተሠለፉ ዘመናት ተቆጥረዋል።
በተለይ ሻዕቢያ የኤርትራ ህዝብ ከእህት ወንድሞቹ እና ከእናት አባቶቹ እንዲነጠል ያደረገው የፈርዖኖቹን ድብቅ ሴራና ፍላጎት ለማስፈጸም እንጂ የኤርትራን ህዝብ የልማትና የሠላም ጥያቄ ለመመለስ አይደለም።
ሁለቱ ጽንፈኛ ቡድኖች ለረጅም አመታት በብሄር ስም የነገዱ ነገር ግን የገዛ ብሄራቸውን ለዘመናት የጨቆኑ ፣ በድህነትና በኋላ ቀርነት ውስጥ የጣሉ ናቸው።
ሻዕቢያ እና ህገወጡ ህወሃት የትግራይንና የኤርትራን ህዝቦች ከእህት ወንድሞቻቸው ለመነጠል በርካታ ነጠላ እና ሃሰተኛ ትርክቶችን ለዘመናት ሲሰብኩ ኖረዋል።
አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚገልጹት ከሆነ ሻዕቢያና ህገወጡ የህወሃት ቡድን ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ክፉ ጥላቻ ያላቸው ሲሆን እሳቤአቸውም ከዘረኝነት የሚቀዳ ነው።
የትግራይም ሆነ የኤርትራ ህዝብ በሻዕቢያና ህገወጡ ህወሃት ከፋፋይ እና ዘረኛ እሳቤ ምክንያት ከኢትዮጵያ ህዝብ የመነጠልም ሆነ ሃገራቸውን የመክዳት ፍላጎት እንደሌላቸው ነው የሚገልጹት።
ይልቁንም ጽንፈኛ እና ዘረኛ እሳቤአቸውን በማውገዝ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ያላቸውን ጽኑ ፍቅር እና ክብር በተለያዩ መንገዶች በማስመስከር ላይ ይገኛሉ።
በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን የሻዕቢያን ግፍና ስቃይ መሸከም አቅቷቸው ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱት እና ሠላማዊ ኑሮ በመኖር ላይ የሚገኙትም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊነት ካላቸው ጽኑ ክብር እና ፍቅር ብቻ ነው።
በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ ዘንድ እንደ ከሃዲ የሚታዩት ሁለቱ ተላላኪ ሃይሎች በግብጽ ፖለቲካና ረብጣ ዶላር ተጠልፈው የገዛ ወገኖቻቸውን ለድህነት እና ለከፋ የሠላም እጦት አሳልፈው የሸጡ የክፍለ ዘመናችን የክህደት ተምሳሌቶች ሆነዋል።
ፈርዖኖቹ የሚደሰቱት በኢትዮጵያ ውድቀት ፣ መቁሰልና መፈራረስ እንጂ የኤርትራ መልማትም ሆነ መፍረስ ምንም ትርጉም አይሰጣቸውም።
ኢሳይያስ አፈወርቂ ረብጣ ዶላሮችን ከግብጽ እጅ የሚቀበለው ስንዴ ገዝቶበት የኤርትራን ህዝብ ለመመገብ ሳይሆን የጦር መሳሪያ ገዝቶ የኢትዮጵያን ህዝቦች ለመውጋት ነው።
የካይሮ ቤተመንግስት በቢሊዮን የሚቆጠሩ ረብጣ ዶላሮችን ለሻዕቢያ እና ህገወጡ ህወሃት እየመደበ የሚልከውም የኢትዮጵያን ልማት እና እድገት ለማደናቀፍ እንጂ አስመራን ወይም መቀሌን ለማስዋብ አይደለም።
ሁለቱ ጽንፈኛ ሃይሎች የፈርዖኖቹን የጥፋት ተልዕኮ ለማስፈጸም ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ ፣ የጂኦ ፖለቲካ እስረኛ እንድትሆንና ኢኮኖሚዋም እንዳያድግ እንቅፋት በመሆን ከሃዲነታቸውን አስመስክረዋል።
ወደ ካይሮ ቤተ መንግስት በመመላለስ የፈርዖኖቹን የጥፋት ሰይፍ ተንበርክኮ የሚቀበለው ከሃዲው ኢሳይያስ አፈወርቂም ጽምዶ የሚባል ጥምረት በመፍጠር በብሄርና በሃይማኖት አጀንዳዎች የበርካታ ንጹሃን ዜጎችን ህይወት በመቅጠፍ ከሃዲነቱን አውጇል።
የሻዕቢያ የበኩር ልጅ የሆነው ህገወጡ ህወሃትም የሻዕቢያንና የግብጽን የጥፋት ተልዕኮ ለመፈጸም የሰሜን ዕዝን በግፍ ጨፍጭፏል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንዳይገነባ የተለያዩ ድብቅ ሴራዎችን በመፈጸም ከሃዲነቱን አረጋግጧል።
መሬቶቿን እና ማዕድኖቿን ጨምሮ የኢትዮጵያን አንጡራ ሃብትና ንብረት በጠራራ ጸሃይ በመዝረፍ ታሪክ ይቅር የማይለውን በደል ፈጽሟል።
ተላላኪው ህወሃት ጽምዶ የሚባል ጥምረት በመፍጠር ሰሞኑን በኢትዮጵያ ላይ የከፈተውን ጦርነት ተከትሎ ጀግናው የሃገር መከላከያ ሠራዊት የህግ የበላይነትን በማስከበር ሥራ ላይ የሚገኝ ሲሆን የአካባቢው ህዝቡም በተወሰደው እርምጃ ደስታውን በመግለጽ ላይ ይገኛል።
በርካታ የሁለቱ ሃይሎች ታጣቂዎችም በግብጽ ባርነት ስር መኖር በቃን በማለት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እጅ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
በቅርብ የወጡ መረጃዎች እንደሚያረጋግጡት ከሆነ ደግሞ ሁለቱ ኢትዮጵያ ጠል ሃይሎች በህዝቡ ብቻ ሳይሆን በፈርዖኖቹም እየተከዱ ናቸው።
ፈርዖኖቹ ከሻዕቢያና ከህገወጡ ህወሃት ጋር የተወዳጁት በውክልና ጦርነት ኢትዮጵያን እንዲወጉላቸው ሲሆን አሁን ላይ ሁለቱ ኃይሎች የግብጽን የጥፋት ተልዕኮ የማስፈጸም ቁመናና ብቃት የላቸውም።
በዚህም ምክንያት ፈርዖኖቹ ከኢሳይያስ አፈወርቂና ከጽምዶ አመራሮች ላይ ፊታቸውን አዙረዋል።

👏1
#ኦነግ የመንግሥትን የባሕር በር
ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ።
ኦነግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ የመንግሥትን የባሕር በር የማግኘት ጥረት በቅንነት እንደሚደግፍ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረና ኢኮኖሚዋም እያደገ መሄዱን የገለጠው ኦነግ፣ ለዚህ ደሞ የባሕር በር ማግኘት አማራጭ የለውም ብሏል።
ሁሉም የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች የሀሳብ ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው ለኦሮሞ ሕዝብ ጥቅምና ደኅንነት በጋር የሚሠሩበት ጊዜው አሁን ነው ሲል ኦነግ ጥሪ አቅርቧል።

👍1
"ወደ ኤርትራ መሸሽ ወደ ሲኦል እንደመሄድ ነው" TPF
የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ተከማችተው እንደሚገኙ ቲፒኤፍ ይፋ አደረገ፡፡ አመራሮቹ ወደ ኤርትራ እንሻገር አንሻገር በሚለው ዙሪያ ለሁለት ተከፍለዋል ብሏል፡፡
የቲፒኤፍ ኃይል ማምሻውን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች የት እንዳሉ እንደሚያውቅ ይፋ አድርጓል፡፡ የቡድኑ ቃል አቀባይ በጋዜጣው መግለጫቸው፣ ‹‹የተሸነፈው የሕወሓት ቡድን ባሁኑ ወቅት በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ላይ ተሰብስቦ እንደሚገኝ እናውቃለን›› ብለዋል፡፡ የቡድኑ አመራሮች ‘ወደ ኤርትራ እንሻገር’ በሚሉና ‘አንሻገርም’ በሚሉ ኃይሎች ለሁለት ተከፍሎ ከባድ ውጥረት ውስጥ ገብተዋል ብለዋል፡፡
‹‹በሕይወት እያሉ ደደ ኤርትራ መሸሽ ወደ ሲኦል መሄድ ማለት ነው›› ያሉት ቃል አቀባዩ፤ ‹‹ስለዚህ በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ላይ ተሰብስባችሁ የምትገኙ የፈትለ-ፅዮን ቡድን ታጣቂዎችና ካድሬዎች አገራችሁን ጥላችሁ አትሂዱ፤ የትግራይ መጻኢ ዕድል ብሩህ ነው፤ ተስፋ ሰንቃችሁ፣ ምሕረት እንደሚደረግላችሁ ተረድታችሁ በሃገራችሁ እንድትቆዩ እና ወደ አሃዶቻችሁ በመሄድ እጃችሁን እንድትሰጡ ይመክራል›› በማለት ተናግረዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ መከላከያ ሰራዊቱ አድዋን ተቆጣጥሮ ራማን ለመቆጣጠር ከጫፍ ደርሷል፡፡ በተመሳሳይ የሕወሓት ኃይሎች አክሱም ከተማን ለቀው ወጥተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በአዲግራት ዙሪያ ከባድ ውጊያ ሲደረግ ውሏል፡፡ በርካታ ከባባድ መሳሪያዎችም ተማርከዋል፡፡
መከላከያ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ በአዲግራት ዙሪያ ከቀርሳበር እስከ ፊያ ቀሺ በተባለ ቦታ የነበረውን የጠላት ሀይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት በርካታ ወታደራዊ ቁልፍ ቦታዎችን ተቆጣጥሮ ወደ ፋፂ እየገሰገሰ ይገኛል፡፡ ህወሃት በዛሬው ዕለት በርካታ ተሽከርካሪዎች የተቃጠሉበት ሲሆን መድፍን ጨምሮ የተለያዬ ዓይነት ተተኳሽ ተማርኳል።
የ155 ሚ ሜ መድፍ ጥይት
የ130 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት
T55 እና T72 ታንኮች ጥይት
የዲሽቃ ጥይት
የብሬን ጥይት
የስናይፐር ጥይት
የክላሽ ጥይት
01 መድፍና
2 ዲሽቃ በቁጥጥር ስር ውሏል።

የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ
የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ቀባአዴድር) በአፋር ክልል ሎጊያ ከተማ ያካሄደውን ሕዝባዊ ጉባኤ አጠናቋል። ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ እና የህግደፍ መንግሥት በአፋር ሕዝብ ላይ ለፈጸሙት በደልና ሰብአዊ ጥሰት ተጠያቂ እንዲሆኑና ለፍትሕ እንዲቀርቡ ጥሪ አቀረበ። በተጨማሪም የሕዝቡ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እንዲከበርና በኤርትራውያን ላይ የሚፈጸሙ እስራቶች እንዲቆሙ ጠይቋል።
ድርጅቱ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የፖለቲካና የወታደራዊ አቅሙን ሲገነባ የቆየ ሲሆን፣ በቅርቡም አዳዲስ ታጋዮችን ማስመረቁንና የባሕር ኃይል አቅሙን ለማጠናከር እየሰራ መሆኑን አስታውቆ ነበር። እንዲሁም ከዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እና ከእስራኤል እገዛ ለማግኘት ያደረጋቸው እንቅስቃሴዎች ትኩረት አግኝተዋል። ድርጅቱ ህግደፍ ተደምስሶ የሕዝቡ መብት እስኪረጋገጥ ድረስ ትግሉን እንደሚቀጥል ገልጿል።
ይህ ጉባኤ የተካሄደው በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በጨመረበት ወቅት ነው።
ሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ያቋረጡ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ የኤርትራ ኃይሎች ድንበር አልፈው ወረራ ፈጽመዋል ስትል ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት አቤቱታ አቅርባለች።

Forwarded from Sheger Times Media️
ከአሜሪካ ጦር እስከ ሩሲያ፣ ከቻይና እስከ እስራኤል ጦር ድረስ ታጥቀውታል፣ መልኩ ቢመሳሰልም አይነተ ብዙ ነው፡፡
አንድ የሚያደርገው ነገር ግን አደገኛነቱና ፍጥነቱ ነው፡፡በ1 ደቂቃ ውስጥ በሶስት አፈሙዞቹ ሁለት ሺህ ከባድ ጥይቶችን ይተኩሳል፡፡
ተሸከርካሪ ስርዓት ባላቸው ሶስት አፈሙዞችና በተገጠመለት የኤሌክትሪክ ሞተር እንደ መብረቅ እያስገመገመ በሰከንዶች አንደ ዶፍ ዝናብ በሚያዘንባቸው ጥይቶቹ የዓለማችን ፈጣን መሳሪያ አሰኝቶታል፡፡
በቻይናው ኖሪንኮ ግሩፕ ተመርቶ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ እጅ የገባው የዚህ አስፈሪ አደገኛ መሳሪያ ታሪክ እስካሁን በነገርናችሁ የተኩስ ፍጥነቱ ብቻ አያበቃም…..
ሙሉ መሰናዶውን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱት፡፡**
https://youtu.be/h5wwyUcTbn8?si=dri6WvmA74Gg0QZ0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአሁኑ ግጭት መንግስት በፖለቲካም፣ በጦርም፣ በዲፕሎማሲም እራሱን እንዳበቃ አረጋግጠናል
በአሁኑ ወቅታዊ ግጭት መንግስት በፖለቲካው፣ በወታደራዊው መስክ እንዲሁም በዲፕሎማሲው ዘርፍ እራሱን በበቃ ሁኔታ ያዘጋጀና የተቀናጀ መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል። በተለይም በሁሉም መስክ የበቃ፣ የተጠበቀና ሀገራዊ ሉአላዊነትን የማስከበር ከፍተኛ ብቃት ያለው ሰራዊት መገንባቱን በተግባር ያየንበት ወቅት በመሆኑ፣ ይህ ስኬት ለሀገሪቱ የረጅም ጊዜ ሰላምና ዘላቂ እድገት ትልቅ መሰረት ጥሏል ማለት ይቻላል።
ይህንንም ተከትሎ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ለመንግስትና ለሀገር እና ለሰራዊቱ ያላቸውን የማይወለወል አቋምና ወታደራዊ አጋርነት በደመቀ ሁኔታ ገልጸዋል። በመላ ሀገሪቱ የተሰበሰበውና እየተደረገ ያለው ሰፊ የህዝብ ድጋፍ የህዝቡን አንድነት የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ ሰራዊቱ ለሀገር የሚያደርገውን መስዋዕትነት ህዝቡ በአንድ ድምፅና በከፍተኛ ኩራት እንደሚደግፈው ማረጋገጫ ሆኗል።

ዶክተሩን ሚስቴን እያማገጣት ነው ብሎ በመጠርጠር በሽጉጥ ተኩሶ ያቆሰለው ባል
በሆስፒታሉ ግቢ ውስጥ የተኮሰው ባል በፖሊስ እጅ ከገባ በኋላ የወጣው አስደንግጭ እውነት ግን የመላውን ህዝብ ልብ ሰበረው።ዶክተር ዳንኤል በሆስፒታሉ ውስጥ በስነ-ምግባሩና በታታሪነቱ የሚታወቅ የስነ-ተዋልዶና የወሊድ ህክምና ስፔሻሊስት ነበር ።
ላለፉት አምስት ወራት ሀና የምትባል ውብ ታካሚውን በከፍተኛ ምስጢርና ትኩረት ይከታተላት ነበር ።ሀና በከባድና አጣዳፊ የማህጸን ካንሰር (Advanced Reproductive Malignancy) የምትቃጠል ሲሆን "ባሌ እንዳያዝንና እንዳይደነግጥብኝ እውነቱን ደብቅልኝ" ብላ በመለመኗ ዶክተሩ ህክምናዋን በሚስጥር ይከታተል ነበር ።
ነገር ግን የሀና ባል፣ ሚስቱ ተደጋግማ በምስጢር ወደ ዶክተሩ ክፍል ስትመጣ፣ የስልክ መልእክቶች ሲላላኩ እና ዶክተሩ ለእሷ የሚያሳየውን ልዩ ትኩረት ሲያይ "ዶክተሩ ሚስቴን እያማገጣት ነው" በሚል የሀሰት ጥርጣሬና ቅናት አእምሮው ታወረ።
አንድ ቀን ማታ ባል በቁጣ ተነሳስቶ የዶክተሩ ቢሮ በር ሰብሮ በመግባት "ሚስቴን አትነካትም! "ብሎ በያዘው ሽጉጥ አራት ጊዜ ተኮሰበት! ዶክተር ዳንኤል ትከሻውና ጎኑ ላይ በወደቁት ጥይቶች ተመቶ በደም አብጦ መሬት ላይ ወደቀ።
በቦታው የደረሱ የፖሊስ አባላት ባልን በካቴና አስረው ሲወስዱት፣ ባል በወደቀው ዶክተር ላይ ይፎክርና ይሳደብ ነበር ።
ዶክተር ዳንኤል በደረሰበት ከባድ የጥይት ቁስል አጣዳፊ ቀዶ ሕክምና ተደርጎለት ከሞት አፍፍ ተመለሰ። ፖሊስ ባልን ወደ ህክምና ክፍሉ አምጥቶ ባስገበው ጊዜ፣ ባል ያየው ነገር ግን ህሊናውን ሙሉ በሙሉ አደቀቀው።በወቅቱ ሀና ከፅኑ ህክምና አልጋዋ ላይ ሆና እያለቀሰች የህክምና ፋይሏን ለባሏ አቀረበችው።
ዶክተር ዳንኤል በዚያን ቀን ጥይት ከመታቱ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የራሱን ደምና ከውጭ ሀገር በራሱ ውድ ወጪ ያስመጣውን ብቸኛ የካንሰር ማዳኛ መድኃኒት ለሀና ሰጥቶ ህይወቷን ከሞት አትርፎላት ነበር!
በጣም ልብ የሚሰብረው ደግሞ፣ ዶክተሩ የተኮሰበትን ባል ሊከሰሰውና ሊያስፈርድበት ሲችል «እሱ ሳያውቅ በቅናትና በፍርሃት ተደናግሮ ነው፤ ሚስቱ አሁን የእሱን እንክብካቤ ትፈልጋለች» በማለት ይቅርታ አድርጎለት ክሱን ሙሉ በሙሉ አነሳለት!
ባል በእግሩ ስር ወድቆ በእንባ እየታጠበ «ወንድሜን ልገድለው ነበር!» ብሎ ተንሰቀሰቀ። ዛሬ ሀና ከህመሟ ሙሉ በሙሉ አገግማ፣ ከባሏ ጋር ሆና የዚያን ደግ ሀኪም ውለታና መስዋዕትነት በደስታ እያሰቡ ይኖራሉ!
«በጥርጣሬና በቅናት የሚወሰዱ ስሜታዊ እርምጃዎች የሰዎችን ህይወት ያጠፋሉ፤ የህክምና ባለሙያዎች ለታካሚዎቻቸው የሚያደርጉት መስዋዕትነት ሁልጊዜ ከምናስበው በላይ ጥልቅ ነው!»