እንኳን ኤርትራና ወያኔና ሱዳን ሌላም ቢጨመር በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ቅንጣት ታክል ስጋት የለብንም። ቅንጣት ታክል። ያን ለመከላከል የሚያስችል ብቃት እየገነባን ነው ያለነው ጊዜው ሲደርስ እንዳስፈላጊነቱን እንገልጻለን እኛ ስጋት የለብንም።
ሰዎች ባረጀ ባፈጀ ስልት ድሮ በሰራ ስልት አሁን ለመጠቀም መሞከር ጠቃሚ አይደለም ምክንያቱም ያኔ ስልቱ የሰራው በሸበጥ፤ በጫፈሬ፤ በላስቲክ ጫማ መሄድ የፈለገ መቅመል የፈለገ መራብ የፈለገ ቢገባውም ባይገባውም ወስኖ የተከተለ ኃይል ነበረ።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት በፓርላማ ከተናሩት የተወሰደ

Forwarded from Z Info. 🏆
"ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ እና በቀይ ባሕር ዙሪያ ያላትን መልክዓ ምድራዊ እና ታሪካዊ እውነታዎች በማንኛውም ኃይል ሊቀየሩ አይችሉም" - የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ መነሻ ስትሆን፣ ከሞላ ጎደል አብዛኛው የዓባይ ውሃ የሚመነጨው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች ነው፡፡
ወንዙ ለናይል ወንዝ አጠቃላይ የውኃ መጠን 85 በመቶውን አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ በመሆኑም በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም እና አስተዳደር ዙሪያ የሚደረጉ ማናቸውም ውይይቶች እነዚህን መሠረታዊ እውነታዎች ያገናዘቡ መሆን አለባቸው ብሏል፡፡
በተመሳሳይ ቀይ ባሕር ኢትዮጵያ መልክዓ ምድራዊ እና ታሪካዊ ትስስር ያላት የውኃ አካል መሆኑን የጠቀሰው መግለጫው፤ በጊዜ ሂደት የፖለቲካ ድንበሮች ቢቀያየሩም ኢትዮጵያ ከቀይ ባሕር ጋር ያላት የጠበቀ ቁርኝት ዛሬም እንደቀጠለ መሆኑን አስገንዝቧል፡፡
የኢትዮጵያ ቅርብ የተባለው ድንበር ከባሕር ዳርቻው 48 ኪ.ሜ ብቻ ርቀት ላይ እንደሚገኝም አብራርቷል፡፡
በመሆኑም በቀጣናዊ የባሕር ላይ ጉዳዮች እና የደኅንነት መዋቅር ላይ የሚደረግ ማንኛውም ውይይት የኢትዮጵያን ሕጋዊ ጥቅሞች እና ከቀይ ባሕር ጋር ያላትን ዘላቂ ትስስር ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን አለበት ሲል አሳስቧል፡፡
እነዚህ መልክዓ ምድራዊ እና ታሪካዊ እውነታዎች በፖለቲካዊ ዲስኩር፣ በማስገደድ እርምጃዎች ወይም ሀገርን በማተራመስ ድርጊቶች ሊቀየሩ እንደማይችሉ የገለጸው ሚኒስቴሩ፤ በተላላኪዎች አማካይነት የሚወሰዱ እርምጃዎች ወይም የጥቃት ድርጊቶች መሬት ላይ ያለውን እውነታ እንደማይቀይሩት ሁሉ፣ ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን ሕጋዊ ጥቅም፣ ሚና እና ኃላፊነት ሊያሳንሱት አይችሉም ሲል አስምሮበታል፡፡
ኢትዮጵያ ሰላማዊ ግንኙነትን፣ የጋራ መከባበርን እና ቀጣናዊ ትብብርን ማጠናከር እንደምትቀጥል ያረጋገጠው ሚኒስቴሩ፤ ሉዓላዊነቷን፣ የግዛት አንድነቷን እና ዋነኛ ብሔራዊ ጥቅሞቿን ለመጠበቅ ምንጊዜም ዝግጁ መሆኗን አስታውቋል፡፡
በመጨረሻም ሁሉም የቀጣናው ተዋናዮች የጋራ ፈተናዎችን ከግጭት እና አንዱ ተጠቃሚ ሌላው ተጎጂ ከሚሆንበት (ዜሮ-ድምር) አካሄድ ይልቅ፣ ገንቢ በሆነ ውይይት፣ በአጋርነት እና በመልካም ጉርብትና መርሆች ላይ ተመሥርተው እንዲፈቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው ጥሪ አቅርቧል፡፡

የአገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመንና ለማሻሻል ከተከናወኑት ተግባራት መካከል በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ የላቀ ድርሻ አለው።
ይህ ስትራቴጂ ቴክኖሎጂን ከዘመናዊ አስተዳደር ጋር በማስተሳሰር የመንግስት አገልግሎትን ቀላል ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ ዜጎችን ማዕከል ያደረገ የአገልግሎት ስርአት ለመገንባትና ኢትዮጵያን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ ለማሸጋገር ጠንካራ መሰረት ጥሏል።
ዛሬ የምናየው የዲጂታል አገልግሎቶች መስፋፋት የዜጎችን ጊዜና ጉልበት የሚቆጥብ የአገልግሎት ጥራትን የሚያሻሽልና ከመንግስት ጋር ያለውን የዜጎች ግንኙነት የሚያዘምን የለውጥ ጉዞ እየተጠናከረ መምጣቱን ያሳያል።

#አባይ እና #ቀይ_ባህር የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ የሚበይኑ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። አባይ የልማታችን የሀይላችንና የብልፅግናችን ምንጭ ሲሆን ቀይ ባህር ደግሞ የንግዳችን የቀጣናዊ ትስስራችንና የኢኮኖሚ እድላችን ቁልፍ ነው።
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እነዚህን ሁለት የሀገራችን ስትራቴጂካዊ ሀብቶችና አቅሞች በሰላማዊ በህጋዊና በጋራ ጥቅም መርህ በመጠቀም የኢትዮጵያን የልማት ጉዞ ወደ አዲስ የብልፅግና ምዕራፍ ለማሻገር እየተጉ ይገኛሉ።
ይህም የሀገራችንን የተፈጥሮ ሀብት ስትራቴጂካዊ አቅምና ምቹ ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ በአግባቡ በመጠቀም የህዝባችንን የብልፅግና ተስፋ ወደ ተጨባጭ ውጤት ለመቀየር የሚደረግ ታላቅ ሀገራዊ ጥረት ነው።

"የባህር በርን በጦርነት ሳይሆን በስምምነትና በገበያ ህግ ነው ለማግኘት የምንፈልገው"
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)
በጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የምትመራው ኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት ስምንት የለውጥ አመታት በመደመር እይታ ስር የጀመረችውን የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ በተግባር አጠናክራለች።
ይህ ማሻሻያ የመንግስት አገልግሎቶችን ዘመናዊ ቀልጣፋ ቴክኖሎጂ መርና ዜጎችን ማዕከል ያደረጉ እንዲሆኑ ከፍተኛ ለውጥ አምጥቷል።
በዚህም የዜጎችን ፍላጎት የሚያዳምጥ በጊዜና በጥራት የሚመልስና በተጠያቂነት የሚመራ ዘመናዊ የመንግስት አስተዳደር ለመገንባት አስተማማኝ መሰረት ተጥሏል።
የቀጣዩ የልማት ምዕራፍም ይህንን መሰረት በማጠናከር አገልግሎትን ከዜጎች ጋር የሚያቀራርብ ቴክኖሎጂን በሰፊው የሚጠቀምና የህዝብን እምነት በተጨባጭ ውጤት የሚያፀና አስተዳደር መገንባት ላይ ያተኩራል።

በሰባተኛው ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ የህዝብን እምነት በማግኘት ያሸነፈው ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ የሚያከናውነው የመንግስት ምስረታ ተራ የስልጣን ሽግግር ብቻ አይደለም።
ይልቁንም የሀገራችንን የልማት ጉዞ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሻግር ከፍተኛ ሀገራዊ ሀላፊነትን የሚያስቀምጥ አዲስ ጅማሬ ነው። ይህ አዲስ ምዕራፍ በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር የተረጋገጠ የስራ አፈፃፀምን ይጠይቃል።
የህዝባችንን እምነት በሀላፊነት መጠበቅን የሀገራችንን ልማት ማፋጠንንና ለዘላቂ ልማት ለሰላምና ለጋራ ብልፅግና በቁርጠኝነት መስራትን ይጠይቃል።
የዛሬው የመንግስት ምስረታ የነገውን ተስፋ የምናፀናበት የህዝባችንን የልማት ተስፋ ወደ ተጨባጭ ውጤት የምንቀይርበት አዲስ የተግባር ምዕራፍ እንዲሆን ይጠበቃል።