በከፋ ድህነት የተዘፈቁ 10 ቀዳሚ የአፍሪካ ሀገራት
(በቀን ከ3 ዶላር በታች የሚኖሩ በፐርሰንት)
1. ኮንጎ ሪፐብሊክ፡ 85.3%
2. ሞዛምቢክ: 82.2%.
3. ማላዊ ፡ 75.4%
4. ብሩንዲ፡ 74.2%
5. ዛምቢያ፡ 71.7%
6. መካከለኛው አፍሪካ ሪፐ. 71.6%
7. ኒጀር: 60.5%.
8. ኡጋንዳ: 59.8%.
9. ዚምባብዌ፡ 49.2%
10. ኬንያ፡ 46.4%
ምንጭ፡- Africa is Home
(በቀን ከ3 ዶላር በታች የሚኖሩ በፐርሰንት)
1. ኮንጎ ሪፐብሊክ፡ 85.3%
2. ሞዛምቢክ: 82.2%.
3. ማላዊ ፡ 75.4%
4. ብሩንዲ፡ 74.2%
5. ዛምቢያ፡ 71.7%
6. መካከለኛው አፍሪካ ሪፐ. 71.6%
7. ኒጀር: 60.5%.
8. ኡጋንዳ: 59.8%.
9. ዚምባብዌ፡ 49.2%
10. ኬንያ፡ 46.4%
ምንጭ፡- Africa is Home
🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ 👏👏👏
ከ20 ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች በፍሎሪዳ ሰማይ ላይ ፍፁም የተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ በመፍጠር ከዚህ ቀደም በ100 ሰዎች ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ሰብረዋል።
ይህ አስደናቂ ትርዒት የዓለም አቀፍ ታዳሚዎችን ቀልብ የሳበ ሲሆን ቪዲዮው በማህበራዊ ትስስር ገፆች በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል።
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

"ይትኀፈሩ ወይግብኡ ድኅሬሆሙ ኵሎሙ እለ ይጸልዕዋ ለጽዮን (ጽዮንን የሚጠሉ ኹሉ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ)" መዝ 128:5
በመልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ (ቆሞስ)
የዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ
ህዳር 21 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእመቤታችን ታቦት (ጽላት) ባለበት ሁሉ የምናከረው በዓላችን ጽዮን ማርያምን ነው።
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ይህ በዓል እንደ እንግዳደራሽ እንደ ውሃ ፈሳሽ በዓል አይደለም። ብሉይ ኪዳን ጥላ ሐዲስ ኪዳን አካል፤ ብሉይ ኪዳን ትንቢት ሐዲስ ኪዳን ፍጻሜ ነውና የኅዳር ጽዮን በዓላችንን በዚህ ቀን ስናከብር ከእመቤታችን ጋር ምን ያገናኘዋል? የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል። እውነቱ ግን አማናዊቱ ታቦት አማናዊቱ ጽዮን እመቤታችን ናትና ነው። በዚህ አርዕስተ ጉዳይ በሊቃውንቱ እንኳን ተጽፎ ተነግሮ ከማያልቀው ምሥጢር በጭልፋ እነሆ እላለሁ።
ľጽዮን ማለት" ተጸወነ ከሚል የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ይኸውም "ተጸወነ" ማለት ተጠጋ ማለት ሲሆን ጸወን ማለት መጠጊያ ማለት ነው። ጽዮን ማለት ደግሞ ጥግ ማለትነው። በመጀመሪያ ጽዮን የሚለው መጠሪያነት በኢየሩሳሌም ደቡባዊ ምሥራቅ ኮረብታ ላይ የምትገኘውና ኢያቡስ ተብላ ለምትጠራው የኢያቡሳውያን የተመሸገች ከተማ የተሰጠስ ያሜ ነበር።
ንጉሥ ዳዊት ከተማዋን ከያዘ በኋላ ቤተ መንግሥቱን በዚያ ስለገነባ "የዳዊት ከተማ" ተብላ ትጠራ ጀመር (2ሳሙ 5:7,9 )
ታቦተ ጽዮንን ወደዚያ ካመጣት ኋላ የእግዚአብሔር ታቦት አድሮባታልና ጽዮን "ለእግዚአብሔር የተቀደሰች ተራራ" ተብላ ተጠርታለች።
በኋላም ጽዮን የሚለው ሥያሜ በሞሪያ ተራራ ላይ የተገነባውን ቤተ መቅደስ፣ አንዳንድ ጊዜ መላውን የእስራኤልን ከተማ፤ ሕዝቡንም ጭምር የሚያካትት ሆኗል።
ጽዮንን ማራት ሲል ሕዝቡን ማለቱ ነውና ነው። በግሪኩ ቅዱሳት መጻሕፍት ጽዮን የሚለው ቃል አብዛኛውን ጊዜ የተሰራበት ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ ነው። 1ጴጥ2:6 ፤ ራዕ14:1 ለጊዜው በእንዲህና በመሳሰሉ መንገድ ሲያገለግል:- ፍጻሜው ግን ለአማናዊቱ ጽዮን ለድንግል ማርያም ምሳሌ ነው።
ሁለተኛው የታቦተ ጽዮን ትርጓሜ ግን ታቦት ማለት "ታቦተ አምላክ" ታቦተ ሥርዓት ወሕግ: ምስማከ ሥጋ ወነፍስ: ማኅደረ አምላክ: ማኅደረ መለኮት ማለት ነው:
የድንግል ማርያም ምሳሌ የሆነችው በጥበበኛው ባስልኤል እጅ የተቀረጸችው ታቦተ ጽዮን በድንኳን 600 ዓመት ከኖረች ኋላ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን ቤተመቅደሱን በ4500 ዓ.ዓ ሠርቶ በመቅደሱ ተቀምጣለች። 1ነገ 8:2
ጌታ ባወቀ የናቡከደነፆር ምርኮ ሳይደርስ፣ ሰሎሞን የሠራው ቤተ መቅደስ ሳይፈርስ በቀዳማዊ ምኒልክ ዘመን ታቦተ ጽዮን በ 4518 ዓ.ዓ ክርስቶስ ከመወለዱ አስቀድሞ በ982 ዓመት ወደ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጽያ መጥታለች። አስቀድሞ ጠላት የተሸነፈባት ባሕር የተከፈለባት ታቦት ህዳር 21 ቀን በኢሎፍላውያን መንደር ልዩ ልዩ ገቢረ ተአምራት በማድረግ ተመልሳለች።
ይኸውም እንዲታወቅ መጽሐፍ ማኅደረ ሰይጣን የሆነ የዳጎንን ኃይል አውርዳ፣ አዋርዳ /ጥላ ቀጥቅጣ ለእስራኤል ተድላ ደስታ ያሰማችበት ለኢሎፍሊያውያን ደግሞ የእባጭ ቁስል፣ ለእህላቸው አይጥና ፍልፈል ያመጣችበት ነው ። 1ሳሙ 5:6
በዚች ቀን" አመ ዕሥራ ወአሚሩ ለዝ ወርህ ጽዮን ተቅዋመ ማሕቶት ዘርእየ ዘካርያስ" ይላል ዘካ 4:1 መቅደመ ተአምር ደግሞም ልበ አምላክ ዳዊት ነግሶ ፣ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ዘውዱን ደፍቶ እመቤታችን ታቦተ ጽዮንን ከቤተ አቢዳራ ስትመለስ በእልልታ በይባቤ በዝማሬ በቃለ ቀርን የተቀበለበት ፤ ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ እንዲል ቅ/ያሬድ ዕዝራ በአምሳለ ብእሲት /በሴት አምሳል/ ጽዮንን ያየበት ዕዝ.ሱቱ 9:24-26 ፤ ዘካርያስ ወልደ በራክዩ ሔዶ ዓይቶ የብርሃንን ፋና በብርሃን መቅረዝ ተቅዋመ ወርቅን የመሰለበት ቀን ነው። ዘካ 4:1 እስራኤላውያን በመበደላቸው፣ አፍኒንና ፊንሐስም ሕግ በመሻራቸው በአንደኛና ሁለተኛ ጦርነት ከእስራኤል 34 ሺህ ሰዎች ወድቀው ታቦተ ጽዮንም ተማርካ ነበረ። እግዚአብሔር ከሕዝቡ መጣላቱ በዚህ ይታወቃል። ላስተዋለው ሰው እግዚአብሔር ሲቀጣ /ሲፈርድ፣ የማያዳላ፣ ኮናኔ በጽድቅ፣ በእውነት የሚፈርድ መሆኑን ያጠይቃል። ሊቁ ቅዱስ አትናቴዎስ በቅዳሴው "ኢየኃፍሮ ለባዕል እንበይነ ብዕሉ፤ ወኢይምህሮ ለነዳይ እንበይነ ንዴቱ፤ ለእመ ብነ ኢኮነ መሥመሪ ሎቱ" እንዲል እግዚአብሔር ሲቆጣ ደግሞም ቅጣትን ሲያመጣ ታቦቱን ታቦት፣ ጳጳሱን ጳጳስ፣ መነኩሴውን መነኩሴ፣ ቄሱን ቄስ፣ መቅደሱን መቅደስ አይለውምና ተማርካለች፡፡
በብሉይ ታቦተ ጽዮን በሐዲስ ድንግል ማርያም ናት። ለዚህም ማረጋገጫችን ከብዙ በጥቂቱ
1.በብሉይ ኤልያስ በሐዲስ ዮሐንስ እንደተባለ ት/ ሚል 4:5 /ማቴ 17:10 በብሉይ ታቦተ ጽዮን በሐዲስ አማናዊቱ ታቦተ ጽዮን እመቤታችን ናት። መዝ 9:11፤ ሉቃ 2:6
2. ታቦተ ጽዮን ወደ ምድረ ፍልስጥኤም ገብታ ዳጎንን እንደ ሰባበረችው ሁሉ 1ሳሙ 5:1-21 አማናዊቱ
ታቦት (ጽዮን) እመብርሃን በስደቷ ወደ ግብጽ ስትገባ በዚያ የነበሩ ጣዖታት ሁሉ እንደተሰባበሩ ያጠይቃል። ይህንንም የጽጌ ማሕሌት ደራሲ ሊቁ አባ ጽጌ ድንግል
"ታቦተ አምላከ እስራኤል ጽዮን ማርያም ዘነገደት ምድረ ኤሎፍሊ፤
ወቀጥቀጠቶ ለዳጎን ነፍሳተ ብዙሃን ማኅጎሊ፤
አመ ነገደት ቁስቋመ በኃይለ ወልዳ ከሃሊ፤
ተሰብሩ/ወድቁ/ አማልክተ ግብጽ መናብርተ ሰይጣን ሀባሊ፤
ወተሐፍሩ ኩሎሙ ዘቦሙ አስጋሊ" ብሎ (ወደ ኢሎፍሊ ምድር ተማርካ የኼደች የእስራኤል አምላክ የቃል ኪዳኑ ታቦት ታቦተ ጽዮን የብዙሃንን ነፍሳት ያጠፋ ዳጎንን ሰባበረችው፤ በዚህች ታቦት የተመሰለች ድንግል ማርያምም ኹሉን ማድረግ ከሚችል ከልጇ ጋር ግብጽ ወደሚባል አገርበ ኼደች ጊዜ የሐሰተኛ ሰይጣን ዙፋን የኾኑ የግብጽ ጣዓታት ፈረሱ/ተሰበሩ/ወደቁ ጠንቋይ አስጠንቋይ ያላቸው ኹሉ ዐፈሩ") ብሎ አነጻጽሮ የአማናዊቱን ጽዮን የድንግል ማርያምን የአምላክ ማደሪያ ታቦትነት በግልጽ ያስቀምጣል።
3.አንድም ታቦቲቱ ወደ ምድረ ፍልስጥኤም እንደተሰደደች እመቤታችንም ወደ ምድረ ግብጽ ተሰድዳለችና።
4.ታቦተ ጽዮን ወደ ዳዊት ስትመጣ ንጉሥ ዳዊት እየዘለለ እንዳመሰገነ ሁሉ አማናዊት ጽዮን ድንግል ማርያም ወደ ኤልሳቤጥ ቤት ስትደርስ በኤልሳቤጥ ማሕጸን ያለ ጽንሱ እየዘለለ የማመስገኑ ምስጢር ነው።
5.ዳዊት የእግዚአብሔር ታቦት ወደ እኔ እንዴት ይመጣል ሲል 2 ሳሙ 6:9-10 ኤልሳቤጥ የጌታዬእናት ወደ እኔት መጪ ዘንድ እኔ ምንድነኝ? ለማለቷ ምሳሌ ነው። ሉቃ 1:43-44
6.ታቦቲቱን በድፍረት የነካ ዖዛ ተቀስፎ ሲሞት፤ ለታቦቱ ክብር የሰጠ ዳዊትን ያቃለለች ሜልኮል መካን ሁና ስትቀጣ የአማናዊቱን ጽዮን የድንግልን በድን (አስከሬን) ለማቃጠል የመጣው ታውፋንያ ለመቀሰፉ ምሣሌ ነው።
7.በታቦተ ጽዮን ዐሥሩ ትዕዛዛት ተጽፈውባት ነበረ። ድንግልም ዐሥሩን ሕግጋት የሰጠውን አካላዊ ቃል
ለመሸከሟ "ማርያም ጽዮን ታቦተ ቃለ ጽድቅ መንፈቀ እስራ [ የኻያ እኩሌታ የሆኑ ዐሥሩ የጽድቅ ቃላት የተጻፉብሽ ጽዮን ታቦት ነሽ]" የሚል አብነት ይገኛል (መልክዐ ማርያም)

8.ታቦተ ጽዮን በጌት ሰው በአቢዳራ ቤት ለሶስት ወራት እንደተቀመጠች 2ሳሙ 6:11 አማናዊት ታቦት እመቤታችንም በዘካርያስ ቤት ለሶስት ወራት ተቀምጣለችና ነው። ሉቃ 1:56
9.በታቦተ ጽዮን አማካኝነት የአቢዳራ ቤት እንደተባረከ ሁሉ በእመቤታችን በድንግል ማርያም ምክንያት የዘካርያስ ቤት ተባርኳልና አማናዊቱ ጽዮን ማርያም ናት።
ታቦተ ጽዮንን በአግባቡ ባለማገልገላቸው ለታቦት የሚገባውን ክብር ባለመስጠታቸው ክብር ያገኙባትን ፤ የእግዚአብሔር ክብር የሚገለጥባትን፣ ከጠላት ያመለጡባትን፣ ባሕር የከፈሉባትን ኢያ 3:14-17፣ ጠላት ያሸነፉባትን፣ ክብራቸውን {ታቦቲቱን} ስላጡ ክብር ባጡበት ዘመን የተወለደ ልጃቸውን ኢካቦድ ብለው ስም ለመሰየም የተገደዱበት ወቅት ነበር።
ቅዱስ ጳውሎስ "ዛሬም እንዲሁ ነው" ገላ 4:29 እንዲል የታቦት ክብር ያልገባቸው እንደ አፍኒንና ፊንሐስ የሆኑ በክህነታቸው ለታቦቱ ክብር በመስጠት ፈንታ ነውር የሚፈጽሙ ካህናት ፣ የኃጢአቱ ተባባሪ የሆኑ ምዕመናን በተለይ ደግሞ በፍጹም ታቦት አያስፈልግም፤ እመቤታችንን አማናዊቱ ጽዮን አይደለችም የሚሉ ከሃ*ድ"ያን በዘመናችን ቋንቋ ክህነት ገፊ፣ ታቦት ገፋፊ ሲባሉ በሊቃውንቱ ደግሞ "ጸረማርያም~ የማርያም ጠላት"ይባላሉ (ቅዱስ ኤጲፋንዮስ)
ይህንንም አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የቅዱስ ኤጲፋንዮስን ድርሰት አጣቅሶ "ወሰመዮሙ ኤጲፋንዮስ በመጽሐፉ ለእሙንቱ መ*ና*ፍ"ቃ*ን ጸረ ማርያም" ይላል።
እነዚህን የማርያም ጠላት የሚባሉትን እመቤታችን አማናዊት ታቦት መሆኗን እንዲቃወሙ የሚያደርጋቸው ሰይጣን መሆኑንም በአርጋኖን ድርሰቱ ይተረጉማል።
➻ሰ*ይ*ጣ*ን አንድ ነገር እጅግ ይወድዳል አንድ ነገር ደግሞ አጥብቆ ይጠላል ይልና ሰይጣን እጅግ የሚወድደው ምንድነው ? ብለህ ከጠየቅኸኝ ደግሞ "አልቦ ዘየአፈቅር ሰ*ይ*ጣ*ን ከመ አኀድጎ ጸሎት ~ ሰ*ይ*ጣ*ን ከቶ እንደ ጸሎት ማስታጎል የሚወደው ነገር የለም። ጸሎት ፍላጻ ነውና አይኑን ይወጋዋል። ከሚጸልይ ሰው አንደበት እሳት ወጥቶ ሰ*ይ*ጣ*ንን ያቃጥለዋልና ስለዚህ መንፈሳዊ ግብር ጀምሮ የሚያቋርጥን፤ ትጋቱን ትቶ የሚመለስሰውን ሰ*ይ*ጣን እጅግ አጥብቆ ይወድደዋል፡፡ ይላልና ዛሬም እኛ ጸሎት ጀምረን ስናስታጉል ማስቀደስ ጀምረን የምንወደደው በ*ሰ*ይ*ጣ*ን እንጂ በእግዚአብሔር አይደለም።
ስለዚህ በእግዚአብሔር ለመወደድ በጸሎት ልንተጋ ያስፈልገናል። በተለይም ይህ ዘመን በሥጋ ሥራ የምንተኛበት ሳይሆን ነቅተን ተግተን የምንጸልይበት በጾም በጸሎት ወደፈጣሪያችን የምንጮኽበት ጊዜ ሊሆን ያስፈልገናል።
ሰ"ይ*ጣ*ን አጥብቆ የሚጠላው ምንድ ነው ?ብለህ የምትጠይቀኝ ከሆነ "ወረከበ ሕማመ በመስቀሉ ለዋሕድኪ ወበእንተዝ ፈድፋደ ይጸልአኪ ሰ*ይ*ጣ*ን እምዘመደ ፍጡራን " በማለት በልጇ መስቀል የበዛ መከራ አግኝቶታልና ከፍጡራን ነገድ ሁሉ እመቤታችንን አጥብቆ እንደሚጠላት ከነምክንያቱ ያስቀምጠዋል።
የእመቤታችንን ታቦትነት ያቃልላል ስሟ ሲጠራ በብስጭት ጥርሱ ይፋጫል የእመቤታችን ስሟ መራጃ (መቁረጫ)ነውና ራሱን ይቆርጠዋል። መብረቅ በኃይል ሲወጣ እንደሰማ ሁሉ ስምሽ ሲጠራ ፈጽሞ ይደነግጣል አንቺ ከተወለድሽ ጊዜ ጀምሮ እረፍት አላገኘምና በልጅሽም መስቀል ሙቷልና ፈጽሞ ይጠላሻል። ጠላትነትን በአይሁድ ልብ ዘርቶ የወለድሽው የዮስፍ ልጅ ነው ብሎ ድንግልናሽን ያቃልላል። የተወለደው ምድራዊ ገዥ ነው ብሎ በነገስታቱ ሊያስገድለው ይፈልጋል። በቅናት ይነሳሳል ሁሉም በአንድነት በክፋት እንዲተባበሩና እንዲሰቅሉት ያደርጋል እሺ በጄም ያሰኛቸዋል። በማለት የሰ*ይ*ጣ*ንን ጠላትነት ገልጦ የሰ*ይ*ጣን ማኅደር የሆኑና የማርያም ጠላቶችን ሀሳቡን ለማስፈጸም እንደሚጠቀምባቸው ቅዱስ ዮሐንስ በራእይ ላይ ስለ ታቦትነቷ "በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ ። ራእ11:19 በማለት ነጻ በምታወጣው በሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ያለች ታቦት ዘዶር የተባለች እመቤታችን መሆኗን ከገለጠ በኋላ ስለ ጠላትም "ያቺ በሰማይ ያለች ታቦት ደገኛ ምልክት ፀሐየ ጽድቅ ክርስቶስን እንደታቀፈች ዐሥራ ኹለቱ ከዋክብት ቅዱሳን ሐዋርያት ክብሯን እንደ መሰከሩላት ... ኢየሱስ ክርስቶስን እንደወለደችው ቀይ ዘንዶ /በሰማዕታቱ ደም የሠከረ /ዲ*ያ*ብ*ሎ*ስ ለሶስት ዓመት ከስድስት ወር እንዳሳደዳት ከተናገረ በኋላ ሴቲቱን ከነልጇ ለማሸነፍ ባለመቻሉ ተቆጣ ይላል። ራእ 12:17 "ወተምዐ ውእቱ አርዌ ላዕለ ይእቲ ብእሲት ወለእለ የዐቅቡ ትእዛዘ እግዚአብሔር ወይሄልዉ በጽድቁ ለክርስቶስ ወቆመ ኆጻ ባሕር" በማለት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ /እነኋት እናትህ የሚለውን ሰምቶ ወደቤቱ /ሕይወቱ/ በመውሰድ/ በሚጠብቁት በክርስቶስ እውነት በሚኖሩትና በሴቲቱ /በአማናዊቱ ታቦት/ በእመቤታችን ላይ መነሳሳቱንና በባሕር አሸዋ በተመሰለ ልብባላቸው መናፍቃን ዐድሮ ዘወትር የፈጣሪያችንን የክርስቶስን አምላክነት የድንግልን አማናዊት ታቦትነት የአምላክ እናትነትንም ሲቃወም እንደሚኖር ተነግሯል።
እነዚያ ሲቃወሟት የሚኖሩ ዳዊት እየዘለለ ባመሰገነ ጊዜ የሳቀችበት ሜልኮል በመካንነት ስትቀጣ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን የተሸከመችውን፤ የድንግልና ጡቶቿን ያጠባችውን፤ በዠርባዋ ያዘለችውን፤ በእጆቿ የታቀፈችውን አማናዊት ታቦት እመቤታችንን በድፍረት የሚነቅፉ ጸረ ማርያሞች ንስሐ ካልገቡ በወዲያኛው ዓለም የዘላለም ቅጣትና በዚኽ ዓለም በረከት በማጣት እንደ ሜልኮል የበረከት መካንነት ስለ ሚያጋጥማቸው ነው መነሻችንን በመዝ 128:5-8 "ጽዮንን የሚጠሉ ኹሉ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ "ያልነው። ዳዊት ማን ማን ትለኝ እንደሆነ እገሌ እገሌ አልልህም። ጽዮንን አንድም ኢየሩሳሌምን የሚጠሉ ሁሉ ይፈ፣ ይዋረዱ፣ ድል ተነሥተው ወደ ኋላቸው ይመለሱ እልሃለሁ በማለት ያስተምራል። ስለዚህ እኛ የአማናዊቱ ጽዮን ልጆች ነንና ለእናታችን ለመጠጊያችን ለድንግል ማርያም በደስታ ዳዊትን፣ ኤልሳቤጥንና ቅዱስ ያሬድን ተከትለን ቅዱስ ጎርጎሬዎስ መስለን "አብርሂ አብርሂ ጽዮን አብርሂ፣ ዕንቁ ዘጳዝዮን ዘኀረየኪ ሰሎሞን ንጉሥ "እያልን በማመስገን የማያመሰግኗትን ደግሞ "ምነው ለአምላክ ማደሪያ ለአማናዊቷ ጽዮን ለእመቤታችን እንደ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በማሕጸን ሳላችሁ ማመስገን ቢሳናችሁ ነፍስ ካወቃችሁ ኋላ እንደ ንጉስ ዳዊት ብታመሰግኗት ? በማለት እንጠይቃቸዋለን !!!!
#ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ!!!
#የወለድሻቸው ልጆችሽ ይውለዱሽ!!!
#ልጆችሽ ይሟገቱልሽ እንጂ አይሞግቱሽ!!!
#በስደት ያሉ ልጆችሽ በበረከት ይመለሱልሽ!!!
#ድንበርሽን እሳት መሀልሽን ገነት አድርጐ የዓለም ማረፍያ ያድርግሽ #አሜን
ለእኛ ግን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን ። አሜን !!!
መልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ (ቆሞስ)
የዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ወና ሥራ አስኪያጅ
-----------------------------------------------------------------------
ኅዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም (ዐዲስ አበባ ኢትዮጵያ )
#ኅዳር #ጽዮን #እመቤታችን #ቅድስት #ድንግል #ማርያም #እንኳን #አደረሳችሁ

🙏1
አሳዛኝ መረጃ‼️
ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንድወሰን አዉራሪስ በልብ ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ነፍስ ይማር 😭 ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን።

😭3
Ministirri Muummee FDRI Dooktar Abiy Ahimad Ambaasaaddar Batree Mangistuu Ministir Deetaa Waajjira Ministira Muummee gochuun muudaniiru. Ministirri Muummee Dooktar Abiy Ahimad Ambaasaaddar Batree Mangistuu Sadaasa 23, 2018 irraa eegalee Ministir Deetaa Waajjira Ministira Muummee gochuun muuduu waajjirichi ifoomseera.
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አምባሳደር በትረ መንግስቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽ/ቤት ሃላፊ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾመዋል።

ከአዲስ አበባ የግብር አሰባሰብና የገቢዎች አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ማንኛዉም አይነት ቅሬታ መፍታት የሚያስችል አዲስ አሰራር በከንቲባ ፅ/ቤት ስር ተዋቅሯል ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ ስር የተዘረጋዉ የቅሬታ አፈታት ስርዓት እንደተጠበቀ ሆኖ ባዛ ያልረካ ግብር ከፋይ ከንቲባ ፅ/ቤት ማንኛዉንም አይነት ከገቢ አሰባሰብ ፣ ከሰራተኞች ስነምግባር እና አገልግሎት አሰጣጥ ጋር የሚነሱ የግብር ከፋዮች ቅሬታዎችን ለመፍታት ዘወትር ሐሙስ ኃላፊዎች በተገኙበት የሚደመጥ እና ተጣርቶ ምላሽ የሚሰጥበትን አሰራር ዘርግቷል ።
ሁልጊዜም የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል የሚተጋዉ እና ህዝብን አዳምጦ ምላሽ መስጠትን የትኩረት ማእከሉ ያደረገዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከንቲባ ፅ/ቤት በሚስጥር ጥቆማ የሚሰጥበትን ነፃ የጥሪ ማእከል 9977 ፣ የሚስጥር ሳጥንን ጨምሮ በተጨባጭ ቅሬታዉን በአካል ለበላይ አመራር ማቅረብ የሚችልበትን አሰራር የፊታችን ሐሙስ ጀምሮ ወደ ተግባር ይገባል ።
በመሆኑም ከመጪዉ ሐሙስ ህዳር 25/2018 ጀምሮ ጠዋት ከ 2 ሰአት እስከ 7 ሰአት ድረስ ከገቢዎች ጋር ብቻ የተያያዘን ቅሬታ አመራሩ ተቀብሎ የሚስተናግድ መሆኑን በመረዳት በከንቲባ ፅ/ቤት ተጨባጭ ቅሬታ ያላችሁ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የከተማዉ አስተዳደር ያሳዉቃል ።
አስተዳደራችን ለቀልጣፋ እና ፍትኃዊ አገልግሎት ይተጋል !

የህንፃዎች የቀለም ኮድ በስታንዳርዱ መሠረት እየተተገበረ እንደሆነ ተገለፀ
በኮሪደር ልማት መንገዶች ላይ የሚገኙ በስታንዳርዱ መሠረት ቀለም የቀቡ ÷አጥር ያጠሩ÷ መብራቶች የሰቀሉ ነዋሪዎች በአጠቃላይ 11.3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እንዳደረጉ ሰምተናል።
የህንፃዎች የቀለም ኮድ ስታንዳርድ ከማስጠበቅ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን እየሰራሁ እገኛለሁ ብሏል።
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ህይወት ሳሙኤል የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን የህንፃዎችን የቀለም ኮዶች ስታንዳርድ ማዘጋጀቱን ነግረዉናል።
የህንፃ ባለቤቶች ህንፃዎችን ቀለም ለመቀባት ይህንን ስታንዳርድ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሚሰጣቸዉ ብቻ መሆኑንም ዳይሬክተሯ አያይዘዉ ገልፀዋል።
ለከተማዋ የሚስማሙ 13 አይነት ቀለማት መለየታቸዉ ከዚህ ቀደም ተነግሯል።
ይህም ግንባታው ተጠናቆ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ህንጻ ከተማ አስተዳደሩ በሚያወጣው የአፈጻጸም እርከን አቅጣጫ የቀለም ዲዛይኑን የሚተገብር ይሆናል።
ኮሪደር ልማት ባለፈባቸዉ አካባቢዎች ያሉ ግራ እና ቀኝ ቤቶች እድሳት የተደረገባቸዉ እና በስታንዳርዱ መሠረት ቀለም የተቀቡ መሆኑን የባለስልጣኑ ዳይሬክተር ተናግረዋል።
እስካሁን ባለዉ መረጃ በኮሪደር መንገዶች ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች በስታንዳርዱ መሠረት ቀለም የቀቡ ÷አጥር ያጠሩ÷ መብራቶች የሰቀሉ ነዋሪዎች በአጠቃላይ 11.3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ያደረጉ መሆኑን ሰምተናል።
ከተማዋ በህንጻዎች የራሷ የሆነ ስታንዳርድ እና በቀለም የሚገለጽ ብራንድ እንዲኖራት የአረንረጓዴ ልማት የአርባን ዲዛይን ቅርጽ ይዞ እንዲለማ ማድረግ እንደሚኖርበት ባለስልጣኑ በመመሪያው አስቀምጧል።

❤2
“አንድ አማፂ ስልጣን የያዘበትን እለት ማክበር ነውር ነው” - ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ