Estifanos Getahun
1.06K subscribers
47.8K photos
1.79K videos
14 files
15.8K links
Download Telegram
በቡድን 20 ጉባኤ ያደረኳቸውን ሁለትዮሽ ውይይቶቼ የመጨረሻ የሆነውን ውይይት ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ ጋር በአለምአቀፍ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ብሎም በቁልፍ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ አተኩረን አከናውነናል።

The last of my bilaterals at the G20 Summit was with Prime Minister Giorgia Meloni, where we discussed global and regional affairs, as well as key bilateral issues between our countries.
#ኤርታሌ‼️

በአፋር ክልል ኤርታሌ (Erta Ale) የሚገኘው የኤርታሌ እሳት ገሞራ በቋሚነት ንቁ (Active) ከሆኑ የአለም እሳተ ገሞራዎች አንዱ እንደሆነ ይታወቃል። ዛሬ ህዳር 14/2018 ዓ.ም ኤርታሌ እንደ አዲስ በመፈንዳቱ ከባድ ድምፅ በሁሉም አከባቢዎች እየተሰማ ሲሆን ፍንዳታውን ተከትሎ የጭስ ክምር ይታያል።

ቆቦ፣ ላሊበላ እንዲሁም ሰቆጣ ድረስ አስፈሪ ድምፁ እየተሰማ መሆኑ እየተጠቆመ ይገኛል።

🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት ዛሬ ማታ አዲስ አበባ ሲገቡ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተቀብያቸዋለው። ይህ ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት አጋርነትን ለማጠናከር ወሳኝ እርምጃ ሲሆን፣ ተጨማሪ አዳዲስ የትብብር እድሎችን ለመዳሰስም ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል።

I am pleased to welcome Prime Minister Lawrence Wong of Singapore on his official visit to Ethiopia. This visit marks an important step in strengthening our partnership. I look forward to productive discussions and to exploring new areas of cooperation between our two nations.