ህዳር ሲታጠን በሚል ቆሻሻ ማቃጠል አይቻልም ተባለ
ለረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ ህዳር 12 ቀን ሲከናወን የቆየው አከባቢን በማጽዳት ቆሻሻን የማቃጠል ስርዓት አሁን ላይ የተከለከለ ድርጊት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል።
በያዝነው ህዳር ወር በመዲናዋ በየትኛውም አከባቢ ህዳር ሲታጠን በሚል ቆሻሻን ሰብስቦ ማቃጠል በሕጉ መሰረት የሚያስቀጣ መሆኑን የገለጹት በአዲስ አበባ ከተማ የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የአከባቢ ብክለት ክትትል እና ቁጥጥር ዘርፍ ቡድን መሪ ወይዘሮ ሰናይት ተስፋዬ ናቸው፡፡
ይህንን ለማስፈጸም የደምብ ማስከበር ባለስልጣን ባለሙያዎችን ማዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡
ህዳር ሲታጠን የሚለውን ስርዓት በተሻለ መንገድ መተግበር ይገባል የሚሉት የዘርፉ ቡድን መሪዋ፣ በእለቱ የአዲስ አበባ ጽዳት አገልግሎት በሁሉም አከባቢዎች ቆሻሻ የመሰብሰብ መርሃ ግብር እንደሚያከናውን አስታውቀዋል።
ቡድን መሪዋ ማንኛውም ግለሰብ ቆሻሻ በማቃጠል አከባቢውን ብሎም መዲናዋን ከሚበክል ድርጊት መቆጠብ እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
ከያዝነው ሳምንት ሰኞ ጀምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ እየተሰራ መቆየቱን እና እስከ ህዳር 12 ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል።

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የ G20 (ግሩፕ ሃያ) ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመገኘት ወደ ደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ከተማ አቅንተዋል።
❤1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጂ20 የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተሰናዳው የአፍሪካ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ አጋሮች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል።
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
በቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ የአስተናጋጃችን ሀገር ፕሬዝደንት ከሆኑት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተገናኝተናል። ታሪካዊው የጂ20 ጉባኤ በአፍሪካ ምድር እንደመሰናዳቱ በተለያዩ ጉዳዮች እንዲሁም በጉባኤው የአፍሪካ የወል ድምጽ እና የጋራ ፍላጎት የሚቀርብበትን ሁኔታ ተወያይተናል።
On the eve of the G20 Leaders Summit, I met with our host, President Cyril Ramaphosa, to discuss a range of issues, including the importance of presenting a common Africa voice and shared priorities, especially as this historic G20 is being hosted on African soil.

ፍቺ (Divorce) በሕግ የተከለከለባቸው ሁለት አገራት
ይህን አስገራሚ የሕግ እውነታ ያውቃሉ? በአሁኑ ጊዜ በአለማችን ላይ መፋታት በሕግ የተከለከለባቸው ሁለት አገራት ብቻ ናቸው። እነዚህም አገራት ፊሊፒንስ እና ቫቲካን ከተማ ናቸው።
በእነዚህ አገራት ሕግ መሠረት፣ አንዴ ጋብቻ ከተፈጸመ በኋላ፣ ባልና ሚስቱ ትዳሩ ባይመቻቸውም ወይም ቢሰለቻቸውም እንኳ፣ ሕጋዊ የሆነ ፍቺ (መለያየት) ፈጽሞ አይፈቀድም። በመሆኑም ትዳሩ እስከመጨረሻው ጊዜ ድረስ የማይፈርስ ውል ሆኖ ይቆያል
ይህን አስገራሚ የሕግ እውነታ ያውቃሉ? በአሁኑ ጊዜ በአለማችን ላይ መፋታት በሕግ የተከለከለባቸው ሁለት አገራት ብቻ ናቸው። እነዚህም አገራት ፊሊፒንስ እና ቫቲካን ከተማ ናቸው።
በእነዚህ አገራት ሕግ መሠረት፣ አንዴ ጋብቻ ከተፈጸመ በኋላ፣ ባልና ሚስቱ ትዳሩ ባይመቻቸውም ወይም ቢሰለቻቸውም እንኳ፣ ሕጋዊ የሆነ ፍቺ (መለያየት) ፈጽሞ አይፈቀድም። በመሆኑም ትዳሩ እስከመጨረሻው ጊዜ ድረስ የማይፈርስ ውል ሆኖ ይቆያል
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
በቡድን 20 ጉባኤ ጎን ለጎን ከIMF ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር በአለም አቀፍ የኢኮኖሚ አዝማሚያዎች ፣ በሀገራችን የኢኮኖሚ ሪፎርም እንዲሁም ዘላቂ እና አካታች እድገትን ለመደገፍ ትብብራችንን ለማጠናከር ስላሉ እድሎች ላይ ተወያይተናል። ለIMF የዘለቀ ግንኙነት ምስጋናዬን እያቀረብኩ የጋራ ትኩረቶቻችንን ለመፈፀም መነሳታችንንም እገልጻለሁ።
At the G20 Summit, I held a constructive bilateral meeting with IMF Managing Director Kristalina Georgieva during which we discussed global economic trends, our national economic reforms, and opportunities to strengthen cooperation in support of sustainable and inclusive growth.
I appreciate the IMF’s continued partnership and look forward to advancing our shared priorities.

ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሲዲ ኡልድ ታህ ጋር ተገናኝተን ተወያይተናል። ውይይታችን ባንኩ በመላው አፍሪካ አካታች እድገት እንዲኖር የሚያደርገውን ወሳኝ ሚና ያጠናከረ ነበር።
It was a pleasure to sit down today with the new President of the African Development Bank (AfDB), Dr. Sidi Ould Tah. Our discussion reinforced the vital role the Bank continues to play in advancing inclusive growth and opportunity across Africa.
It was a pleasure to sit down today with the new President of the African Development Bank (AfDB), Dr. Sidi Ould Tah. Our discussion reinforced the vital role the Bank continues to play in advancing inclusive growth and opportunity across Africa.
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን የአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሃሙድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጋር የመወያየት እድል አግኝተናል። ውይይታችን ስትራቴጂካዊ ትብብራችንን በማጠናከር ለበለጠ የጋራ ርምጃ እድሎችን መመልከት ላይ ያተኮረ ነበር።
On the sidelines of the G20 Summit, I also had the honor of meeting with Sheikh Khaled bin Mohamed bin Zayed Al Nahyan, Crown Prince of Abu Dhabi. The discussions focused on strengthening strategic partnerships and opportunities for collaboration.