"ኢትዮጵያ ጥቅሟን ለማስጠበቅ የዲፕሎማሲ አካሄዷን ለማሳደግ ጎልታ የምትታይበት እድል ከፍተኛ ነው" - ዶክተር ቀነዓ ያደታ
በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለመደበኛ እና ለአጭር ኮርስ ሰልጣኞች ሀገራዊና ቀጠናዊ አሁናዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ትምህርት የሰጡት በሚንስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ዶክተር ቀነዓ ያደታ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የአሰራር ስርዓት በዓለም አቀፍ እይታ ያለው ተፅእኖ ምን እንደሚመሥል አሥገንዝበዋል።
ሀያላን ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ ሲሉ ሀገራትን የመጠምዘዝ አዝማሚያ ቢኖርም ሀገራችን ኢትዮጵያ ግን ጥቅሟን ለማስጠበቅ የዲፕሎማሲ አካሄዷን በማሳደግ ቀጠናው ላይ ጎልታ የምትታይበት እድል ከፍተኛ መሆኑን ገልፀዋል።
በውስብስብ የዓለም አቀፋዊና ቀጠናዊ የደህንነት ጉዳይ ውስጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ደህንነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ሥለመሆኑ ያነሱት ዶክተር ቀነዓ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን እና ፍላጎታቸውን ለማስጠበቅ ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅማቸውን ያሳድጋሉ ብለዋል።
በአፍሪካ ቀንድ በተለያዩ በጎሮቤት ሀገራት እንዲሁም ኢትዮጵያ ለአፍሪካዊያን ቀድማ ያቀነቀነችው ሀገር ከመሆንዋም ባሻገር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከመሰረቱትም አንዷ ናት ብለዋል።
የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ላይ ትኩረት ሠጥቶ ዲፕሎማሲያዊ አካሄድን በተከተለ አግባብ መንቀሳቀስ ጥቅሙ የላቀ መሆኑን የገለፁት ዶክተር ቀነዓ ያደታ ኢትዮጵያ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሰላም ማስከበር ተልዕኮ ዙሪያ ያበረከተችው ከፍተኛ አስተዋፆኦ መልካም ስም እንዲኖራት ያሥቻለ እንደሆነም አሥገንዝበዋል።
ሀብትን፣ ማንነትን፣ ፖለቲካን እና ሀይልን መሰረት አድርጎ የተሰራ ሥራ ለግጭት መነሻ በመሆኑ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ አሥረድተዋል።

የአሜሪካ ሰላዮችን ብቻ ለይቶ የሚያጠቃው፤ ፔንታገንን ያስጨነቀው አዲሱ ቫይረስ ... ሙሉ ዘገባው 👇👇👇
https://youtu.be/nggavdDuCRc?si=Wk-vURwr3nhtJciL

YouTube
#ethiopia 🔴 የአሜሪካ ሰላዮችን ብቻ ለይቶ የሚያጠቃው…| ፔንታጎንን ያስጨነቀው አዲሱ ቫይረስ! | የሩሲያው ኬጂቢ...| @Meshualekia - መሿለኪያ
#ethiopia #ethiopian #usa #trump #donaldtrump #cuba #havanasyndrome #fbi #cia #spy #russia #crime #bribery #president #stealing
#ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom
#Meshualekia - መሿለኪያ
🔔YouTube ➲ https://www.youtube.com/@Meshualekia
TikTok ➲ https…

ህዳር ሲታጠን በሚል ቆሻሻ ማቃጠል አይቻልም ተባለ
ለረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ ህዳር 12 ቀን ሲከናወን የቆየው አከባቢን በማጽዳት ቆሻሻን የማቃጠል ስርዓት አሁን ላይ የተከለከለ ድርጊት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል።
በያዝነው ህዳር ወር በመዲናዋ በየትኛውም አከባቢ ህዳር ሲታጠን በሚል ቆሻሻን ሰብስቦ ማቃጠል በሕጉ መሰረት የሚያስቀጣ መሆኑን የገለጹት በአዲስ አበባ ከተማ የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የአከባቢ ብክለት ክትትል እና ቁጥጥር ዘርፍ ቡድን መሪ ወይዘሮ ሰናይት ተስፋዬ ናቸው፡፡
ይህንን ለማስፈጸም የደምብ ማስከበር ባለስልጣን ባለሙያዎችን ማዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡
ህዳር ሲታጠን የሚለውን ስርዓት በተሻለ መንገድ መተግበር ይገባል የሚሉት የዘርፉ ቡድን መሪዋ፣ በእለቱ የአዲስ አበባ ጽዳት አገልግሎት በሁሉም አከባቢዎች ቆሻሻ የመሰብሰብ መርሃ ግብር እንደሚያከናውን አስታውቀዋል።
ቡድን መሪዋ ማንኛውም ግለሰብ ቆሻሻ በማቃጠል አከባቢውን ብሎም መዲናዋን ከሚበክል ድርጊት መቆጠብ እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
ከያዝነው ሳምንት ሰኞ ጀምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ እየተሰራ መቆየቱን እና እስከ ህዳር 12 ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል።

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የ G20 (ግሩፕ ሃያ) ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመገኘት ወደ ደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ከተማ አቅንተዋል።
❤1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጂ20 የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተሰናዳው የአፍሪካ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ አጋሮች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል።
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
በቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ የአስተናጋጃችን ሀገር ፕሬዝደንት ከሆኑት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተገናኝተናል። ታሪካዊው የጂ20 ጉባኤ በአፍሪካ ምድር እንደመሰናዳቱ በተለያዩ ጉዳዮች እንዲሁም በጉባኤው የአፍሪካ የወል ድምጽ እና የጋራ ፍላጎት የሚቀርብበትን ሁኔታ ተወያይተናል።
On the eve of the G20 Leaders Summit, I met with our host, President Cyril Ramaphosa, to discuss a range of issues, including the importance of presenting a common Africa voice and shared priorities, especially as this historic G20 is being hosted on African soil.