Estifanos Getahun
1.05K subscribers
47.8K photos
1.79K videos
14 files
15.8K links
Download Telegram
364 ሜትር ከፍታ ያለው ይህ ህንፃ የመስታወት ግድግዳዎች ባሉት ክፍሎች፣ በእያንዳንዱ ፎቅ ላይ ባሉ ሁለት መዋኛ ገንዳዎች፣ ስምንት ሬስቶራንቶች፣ በ360° እይታዎች ባሉ ላውንጆች፣ በ24-ሰዓት አገልግሎት በሚሰጥ የአካል ብቃት ማእከል  እና በ61ኛው ፎቅ ላይ ባለው ስፓ ከተማውን እና ባህሩን የሚያይ አስደናቂ እይታዎችን ያቀርባል።
#CBE_Piriimiyeer Liigii Itiyoophiyaa
#ሲቢኢ_ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ
#CBE_Ethiopian Premier League

Qiddus Giyoorgis Madiin Itiyoophiyaa injifate!

Taphni sababa sagantaan taphaa CBE Piriimiyeer Liigii torbee 2ffaa yeroo biratti darbee tureen guyyaa har'aa istaadiyomii Finfinneetti geggeeffame goolii 1 fi 0 'n injifannoo Qiddus Giyoorgisiin goolabame.

Qiddus Giyoorgis morkataa jabaa waancaa tahuusaa qabatamaan mul'isuu itti fufe. Qiddus Giyoorgis bara kana waancaa CBE Piriimiyeer Liigii Itiyoophiyaa ni mo'ata jettuu?

[Qiddus Giyoorgis 1 - 0 Madiin Itiyoophiyaa]
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ካላቸው 10 ሀገራት ውስጥ ተካተተች‼️

የግሎባል ፋየርፓወር የ2025 ደረጃ፦

🇪🇬 ግብፅ
ወታደራዊ አቅም፦ ታንኮች፣ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች፣ ሄሊኮፕተሮች፣ የባሕር ኃይል እና አየር ኃይል።
በጀት፡ 5.88 ቢሊዮን ዶላር

🇩🇿 አልጄሪያ
ወታደራዊ አቅም፦ ጠንካራ ተጠባባቂ የሰው ኃይል፣ ከፍተኛ የመሬት እና የአየር ስርዓቶች።
በጀት፦ 25.00 ቢሊዮን ዶላር

🇳🇬 ናይጄሪያ
ወታደራዊ አቅም፦ ከፍተኛ የሰው ኃይል፣ እያደገ የመጣ አየር ኃይል፣ የሽምቅ ውጊያ ልምድ።
በጀት፦ 3.16 ቢሊዮን $

🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ
ወታደራዊ አቅም፦ የሠለጠነ ኃይል፣ የላቀ የመከላከያ ኢንዱስትሪ፣ የአየር-ምድር-ባሕር አቅም።
በጀት፦ 2.27 ቢሊዮን $

🇪🇹 ኢትዮጵያ
ወታደራዊ አቅም፦ የክልላዊ ተልዕኮዎች ልምድ ያለው እና በግዛት መከላከል ላይ ያተኮረ ጠንካራ የምድር ጦር።
በጀት፦ 2.10 ቢሊዮን $

🇦🇴 አንጎላ
ወታደራዊ አቅም፦ የዘመነ ጦር፣ በምድር እና በድንበር መከላከል ላይ ያተኮረ።
በጀት፦ 1.10 ቢሊዮን $

🇲🇦 ሞሮኮ
ወታደራዊ አቅም፦ በርካታ ታንኮች፣ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እና ተዋጊ ጄቶች ክምችት፣ የባሕር ኃይል።
በጀት፦ 13.40 ቢሊዮን $

🇨🇩 ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ወታደራዊ አቅም፦ ለምልመላ የሚሆን ከፍተኛ የሕዝብ አቅም፣ ትልቅ የምድር ሠራዊት።
በጀት፦ 0.80 ቢሊዮን $

🇸🇩 ሱዳን
ወታደራዊ አቅም፦ ውስጣዊ ደህንነት እና ቀጣናዊ ተልዕዎች ላይ ያተኮረ የምድር ጦር እና ኢ-መደበኛ ኃይል።
በጀት፦ 0.342 ቢሊዮን $

🇱🇾 ሊቢያ
ወታደራዊ አቅም፦ ግምታዊ ትልቅ የሠራዊት ብዛት፤ ሆኖም ጊዜ ያለፈባቸው መሳሪያዎች እና የተበታተነ አመራር።
በጀት፦ 3.06 ቢሊዮን ዶላር።
ስፑትኒክ
👆👆👆👆👆👆👆👆
የባሕርዳር ከተማ የኮሪደር ልማት በምሽት 🎉🎉🎉 🌴 🌴 🌴 🌴