የአየር ጤና - ወለቴ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታን ለማፋጠን የሚያስችል አቅጣጫ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የስትራቴጂክ አመራር አባላት የአየር ጤና- ወለቴ የመንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደትን ለማፋጠን የሚያስችሉና ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡
የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሙህዲን ረሻድ የመንድ ፕሮጀክቱ በወሰን ማስከበርና ተያያዥ ችግሮች የተነሳ ለረጅም ጊዜ የግንባታ ሂደቱ መጓተቱን አውስተው፤ በቀጣይ አጭር ጊዜ ውስጥ የግንባታ ሂደቱ የሚፋጠንበትን ሁኔታ ለማገዝና ድጋፍ ለማድረግ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ኢንጂነር ሙህዲን አክለውም በአሁኑ ወቅት በመንገድ ፕሮጀክቱ የግንባታ ስራ ላይ ማነቆ ሆነው የቆዩ የወሰን ማስከበር ስራዎች መጠናቀቅ በመቻላቸው የስራ ተቋራጩ በሙሉ አቅሙ የግንባታ ስራውን እንዲያከናውን አቅጣጫ ያስቀመጡ ሲሆን፤ ችግሩ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ግን የኮንትራት ውል እስከማቋረጥ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወሰድ አሳስበዋል።

የዞኑን ሰላም ይበልጥ ለማረጋገጥ ህዝቡ የተለመደ ትብብሩን ማጠናከር እንዳለበት ተገለፀ።
በአርሲ ዞን ከፍተኛ የፌዴራል አመራሮች እና የሠራዊቱ አመራሮች የዞንና የወረዳ መስተዳደሮች ከሀይማኖት አባቶች እንዲሁም ከልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ዙሪያ በአቦምሳ ከተማ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሩ ዶክተር አለሙ ስሜ የመከላከያ ሰራዊታችንን ምት መቋቋም ያልቻለው አሸባሪው የሸኔ ቡድን የውሸት ፕሮፖጋንዳ ከመንዛት ውጭ የኢትዮጵያ ስጋት ሊሆን እንደማይችል ገልፀው የተወርዋሪው ኮከብ ኮር የሰራዊት አባላት መስዋዕትነት በመክፈል በዞኑ የነበረውን የሽብር ስጋት በማምከን ሰላሙ የተረጋገጥ እንዲሆን በማስቻሉ ኮሩ ሊመሰገን ይገባል ብለዋል።
ኢትዮጵያ የሀይማኖትና የብሔር ብዝሃነት ያለልዩነት ህዝቦቿን እንዳታስተናግድ ዝቅ ለማድረግ ከውስጥና ከውጭ ኢትዮጵያ ጠል ከሆኑ ቡድኖች ጋር በጋራ በመስራት በውሸት ትርክት ኢትዮጵያን ለመበታተን የሚለፉ ፀረ ሰላም ሀይሎችን ጀግናው ሰራዊታችን ከፀጥታ ሀይሉና ከሰላም ወዳዱ ህዝብ ጋር በመቀናጀት የጠላትን ፍላጎት እያመከነ እንደሚገኝም አንስተዋል።
የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ለመዳፈር አቅም ያጡ ታሪካዊ ጠላቶቻችን እንደፈረስ እየጋለቡ የሚልኩት የሽብር ቡድንን የሚታገስ ኢትዮጵያዊ እንደሌለ ተናግረው ሰራዊታችንም ህዝብን ከህዝብ ለማባላት የሚሰሩ የጥፋት ሀይሎችን በመፋለም የሀገርን ሰላም በመስዋዕትነት እያፀና የመጣ ሠራዊት መሆኑን ገልፀዋል።
በዞኑ የተሰማራው የተወርዋሪው ኮከብ ኮር ከዞኑ የፀጥታ ሀይሎችና ከማህበረቡ ጋር በቅንጅት በመስራቱ የዞኑን ሰላም ማረጋገጥ መቻሉን የገለፁት ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ ህዝቡ የተለመደውን ድጋፍ በማድረግ እየታየ ያለውን የዞኑን ሰላም ማስጠበቅ እንደሚገባ አሳስበዋል።
የአርሲ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኢብራሂም ከድር በበኩላቸው የዞኑን ሰላም ለማረጋገጥ ሰራዊቱ መስዋዕትነት እየከፈለ ያሰፈነውን ሰላም በጥፋት ሀይሎች እንዳይደፈርስ የሰራዊቱ ብቻ ሳይሆን የዞኑ ህብረተብ ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በመቀናጀት ሰላምን የማረጋገጥ ሃላፊነት አለበት ሲሉ አሥገንዝበዋል።

“ሻብያን አናምነውም” ጀነራል ምግበይ‼
(እኔ እኮ የህወሓት / በደም የጨቀየ ግሩፕ ቀልድና ጨዋታው አይገባኝም።)
ከትግራይ ጦር አዛዦች መሀል አንዱ የሆኑት ጀነራል ምግበይ ኃይለ፤ በትናንትናው ዕለት የምዕራብ ግንባር የሰራዊት አዛዦችን ሰብስበው እንደነበር ተሰምቷል። ጀነራል ምግበይ በዚህ ስብሰባ ላይ ‘ሻብያን አናምነውም’ ማለታቸውን ተዘግቧል። በዚህ ወታደራዊ ስብሰባ የሕወሓት አርሚ 13፣ አርሚ 17 እና የአርሚ 11 ከኮር በላይ እና የኮር አዛዦች መገኘታው ታውቋል።
በስብሰባው ላይ ጀነራሉ፣ በአፋር የመሸጉት የሀራ መሬት ታጣቂዎች እኛን ሊያጠፉ የተነሱ ናቸውና ጠላቶቻችን ናቸው ሲሉ መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል። ከዚህ በተጨማሪም “ከሻብያ ጋር የተጣመርንው ለፖለቲካ እንጂ አምነንው አይደለም ”ብለዋል።
በስብሰባው ከተሳተፉት መሀል አንድ ከፍተኛ የኮር አዛዥ፣ “እኛን የሚበላን ሀራ መሬት አይደለም፤ በነጻ መሬት ያለው ኃይል እኛን ከመብላቱ በፊት የትግራይ ሕዝብ ያጠፋናልና መፍትሔ እንፈልግ” ማለታቸው ተጠቅሷል።
ስብሰባው ባለመግባባት የተጠናቀቀ ነበር የሚለው ዘገባው፤ ጀነራል ምግበይ ስብሰባውን አቋርጠው መውጣታቸው ተገልጿል።

364 ሜትር ከፍታ ያለው ይህ ህንፃ የመስታወት ግድግዳዎች ባሉት ክፍሎች፣ በእያንዳንዱ ፎቅ ላይ ባሉ ሁለት መዋኛ ገንዳዎች፣ ስምንት ሬስቶራንቶች፣ በ360° እይታዎች ባሉ ላውንጆች፣ በ24-ሰዓት አገልግሎት በሚሰጥ የአካል ብቃት ማእከል እና በ61ኛው ፎቅ ላይ ባለው ስፓ ከተማውን እና ባህሩን የሚያይ አስደናቂ እይታዎችን ያቀርባል።
#CBE_Piriimiyeer Liigii Itiyoophiyaa
#ሲቢኢ_ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ
#CBE_Ethiopian Premier League
Qiddus Giyoorgis Madiin Itiyoophiyaa injifate!
Taphni sababa sagantaan taphaa CBE Piriimiyeer Liigii torbee 2ffaa yeroo biratti darbee tureen guyyaa har'aa istaadiyomii Finfinneetti geggeeffame goolii 1 fi 0 'n injifannoo Qiddus Giyoorgisiin goolabame.
Qiddus Giyoorgis morkataa jabaa waancaa tahuusaa qabatamaan mul'isuu itti fufe. Qiddus Giyoorgis bara kana waancaa CBE Piriimiyeer Liigii Itiyoophiyaa ni mo'ata jettuu?
[Qiddus Giyoorgis 1 - 0 Madiin Itiyoophiyaa]

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ካላቸው 10 ሀገራት ውስጥ ተካተተች‼️
የግሎባል ፋየርፓወር የ2025 ደረጃ፦
🇪🇬 ግብፅ
ወታደራዊ አቅም፦ ታንኮች፣ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች፣ ሄሊኮፕተሮች፣ የባሕር ኃይል እና አየር ኃይል።
በጀት፡ 5.88 ቢሊዮን ዶላር
🇩🇿 አልጄሪያ
ወታደራዊ አቅም፦ ጠንካራ ተጠባባቂ የሰው ኃይል፣ ከፍተኛ የመሬት እና የአየር ስርዓቶች።
በጀት፦ 25.00 ቢሊዮን ዶላር
🇳🇬 ናይጄሪያ
ወታደራዊ አቅም፦ ከፍተኛ የሰው ኃይል፣ እያደገ የመጣ አየር ኃይል፣ የሽምቅ ውጊያ ልምድ።
በጀት፦ 3.16 ቢሊዮን $
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ
ወታደራዊ አቅም፦ የሠለጠነ ኃይል፣ የላቀ የመከላከያ ኢንዱስትሪ፣ የአየር-ምድር-ባሕር አቅም።
በጀት፦ 2.27 ቢሊዮን $
🇪🇹 ኢትዮጵያ
ወታደራዊ አቅም፦ የክልላዊ ተልዕኮዎች ልምድ ያለው እና በግዛት መከላከል ላይ ያተኮረ ጠንካራ የምድር ጦር።
በጀት፦ 2.10 ቢሊዮን $
🇦🇴 አንጎላ
ወታደራዊ አቅም፦ የዘመነ ጦር፣ በምድር እና በድንበር መከላከል ላይ ያተኮረ።
በጀት፦ 1.10 ቢሊዮን $
🇲🇦 ሞሮኮ
ወታደራዊ አቅም፦ በርካታ ታንኮች፣ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እና ተዋጊ ጄቶች ክምችት፣ የባሕር ኃይል።
በጀት፦ 13.40 ቢሊዮን $
🇨🇩 ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ወታደራዊ አቅም፦ ለምልመላ የሚሆን ከፍተኛ የሕዝብ አቅም፣ ትልቅ የምድር ሠራዊት።
በጀት፦ 0.80 ቢሊዮን $
🇸🇩 ሱዳን
ወታደራዊ አቅም፦ ውስጣዊ ደህንነት እና ቀጣናዊ ተልዕዎች ላይ ያተኮረ የምድር ጦር እና ኢ-መደበኛ ኃይል።
በጀት፦ 0.342 ቢሊዮን $
🇱🇾 ሊቢያ
ወታደራዊ አቅም፦ ግምታዊ ትልቅ የሠራዊት ብዛት፤ ሆኖም ጊዜ ያለፈባቸው መሳሪያዎች እና የተበታተነ አመራር።
በጀት፦ 3.06 ቢሊዮን ዶላር።
ስፑትኒክ