ክፍለ ጦሩ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የሚንቀሳቀሰውን ሸኔ ከጥቅም ውጪ ማድረጉን አስታወቀ።
በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ሀብሩ ወረዳ ቀበሌዎች ለአፈናና ለዘረፋ ሲንቀሳቀስ በነበረው ሸኔ ላይ የደቡብ ዕዝ ነበልባል ክፍለጦር በወሰደው እርምጃ አስራ አምስት የሽብር ቡድኑን አባላት መምታቱን አሥታውቋል።
የክፍለጦሩ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ለታ እንበሴ በዘረፋና እገታ ህዝብን የሚያሰቃየው አሸባሪው ቡድን የመደምሰስ ተልእኮ ቀጣይነት እንዳለው ገልፀው በተጠና መልኩ በተደረገው ስምሪትም አስር ሲደመሰስ አምስት የሽብር ቡድኑ አባላት መማረካቸውን ገልፀዋል። ቡድኑ ሲጠቀምበት የነበረ መሳሪያ እና ተተኳሽም ገቢ ተደርጓል።
የ6ኛ ዕዝ መብረቅ ክፍለ ጦር በምስራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረታ ወረዳ በጽንፈኛው ቡድን ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች የቡድኑ አባላት መመታታቸው ተገልጿል።
የመንግስት እና የህዝብን ንብረት ለመዝረፍ አልሞ የተነሳው ጽንፈኛ ቡድን ላይ 11 ሲደመሰስ የተለያዩ መሣሪያዎች እና ተተኳሾች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ዘገባው የክፍለጦሮች ነው።

"የትውልድና የሀገር ግንባታ የሁሉንም ተሳትፎ የሚፈልግ ነው።
ዛሬ ከሐይቅ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ጎን ለጎን በባለሀብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ ደረጃውን በመጠበቀ መልኩ የተገነባውን ገበታ ለትውልድ ሐይቅ ቁጥር 1 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መርቀናል፡፡
ትምህርት ቤቱ ሀገርን ከፍ የሚያደርጉ ልጆችን የሚያፈራ እንዲሆን በአግባቡ መጠቀም ይገባል"
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

#Fooramii Magaalota Itoophiyaa 10ffaa
-----
Fooramiin Magaalota Itoophiyaa 10ffaa Naannoo Affaar Magaalaa Samaraa Loogiyaatti mata duree "Guddina Magaalotaa Olka'insa Itoophiyaaf" jedhuun kabajamaa jira.