ParoLink 🔗
298 subscribers
279 photos
1 video
3 files
184 links
🎯 Welcome to ParoLink!
Get the latest scholarships, jobs, internships & training – local and international!

📌 What you’ll find here:
Fully funded opportunities
Remote & on-site job alerts and Internship & trainings
Application tips & guidance
Download Telegram
ከተጣራ ደመወዝ 0.5% ይቆረጣል‼️
በአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያሉ ሁሉም የጤና ተቋም ሰራተኞች እና አመራሮች ለአዳጋና ስራ አመራር ኮሚሽን ከደመወዝ 0.5% እንዲቆረጥ ለሁሉም ጤና ተቋማት ደብዳቤ ተፅፏል።
የአደጋ ጊዜ ስራ አመራር የአደጋ ጊዜ ፈንድ አሰባሰብ
1.ከመንግስት ሰራተኛና ተሿሚ ከተጣራ ደሞዝ 0.5% ወር
2.ከመንግስት ተቋማት በጀት 1% በአመት
3.ከሀይማኖት ተቋማት በአጥቢያ 15ሺ በአመት
4.ከከተማው ነዋሪ በወር 5ብር ከውሀ ክፍያ ጋር
5.ከነጋዴው ከደረጃ ሀ=በወር 200በር ከደረጃ ለ በወር 100ብር ከደረጀ ሐ በወር 50ብር ይሰበሰባል
ሌሎቹን ከአዋጁ ላይ ያንብቡ
🔊ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል መጠቀም የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_two/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 22 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ።
የስራ ማስታወቂያ
የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት ተቋረጠ‼️
የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት ተቋርጧል አለ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡

የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት የተቋረጠበት ምክንያትም እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

1. በየአካባቢው የሚገኙ የኢንተርኔት እና ሕትመት ቤቶች ጥራት በሌላቸው ካርዶች እያተሙ በመሆኑ፣

2. የአንድን ግለሰብ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በፎቶሾፕ እያስመሰሉ በመስራት የተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍሎችን እያጭበረበሩ ያሉ አታሚዎች በስፋት መታየታቸው፣

3. ከከተማ ራቅ ብለው የሚኖሩና በቂ ግንዛቤ የሌላቸው ዜጎች ትክክለኛ ባልሆነ የካርድ ሕትመት እየታለሉ ፤ ገንዘብና ጊዜያቸውን ከመጭበርበራቸው ባሻገር የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት እንዳይችሉ እያደረገ በመሆኑ የሚሉት ናቸው፡፡

ስለሆነም ዜጎች የኢ-ፋይዳ አማራጭ ሲፈልጉ የ"Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ላይ በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አመልክቷል፡፡
Top Europe Scholarships for International Students 2026

1. Erasmus Mundus Joint Masters Scholarship

🔗 https://www.eacea.ec.europa.eu/scholarships/erasmus-mundus-catalogue_en

2. DAAD Scholarships – Germany

🔗 https://www.daad.de/en/study-and-research-in-germany/scholarships/

3. Swedish Institute Scholarships

🔗 https://si.se/en/apply/scholarships/

4. Chevening Scholarships – United Kingdom

🔗 https://www.chevening.org/scholarships/

5. Eiffel Excellence Scholarship – France

🔗 https://www.campusfrance.org/en/eiffel-scholarship-program-of-excellence



Tips

Applying for scholarships can be competitive, but the following tips can help you stand out.



• Start preparing early

• Read instructions carefully

• Write a clear and honest personal statement

• Avoid copying from others

• Get good recommendation letters

• Apply to more than one scholarship