የ22 የስፖርት ውድድር ውርርድ ደርጅቶች (ቤቲንግ ቤቲንግ) ፈቃድ ታገደ
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ22 የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የስፖርት ውርርድ ፈቃድ (ቤቲንግ ድርጅቶች) ከህዳር 25 ቀን 2018 ጀምሮ የታገደ መሆኑን አስታውቋል።
ፈቃዳቸው የታገደ የስፖርት ውድድርና ውርርድ ቤቶች ፦
- ዳሽ ቤት ባለ አንድ አባል ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ዋልያ ስፖርት ኃ/የ/የግ/ማህበር
- ኤክስኔት ሶሎሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር/ቱ ኤክስ ቤት/
- ኤች ዲ ኤም /አፍሮ/ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ብላክ ፐርል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- አይከኒክ ስፖርት ኢንተርቴይመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ጃምቦ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ዳአባአክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ኢቲኤል (ኪዉክ) ኃ/የ/የግ/ማህበር
- ቤትአራዳስፖርትእናኢንተርቴመንትኃ/የተ/የግ/ማህበር/ሱፐር/
- ቫሞስ ኢንተርቴይመንት ኃ/የ/የግ/ማህበር -
ፍላሽ ስፖርት ውርርድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ሁለገብ ኦንላይን ሶሎሽን ኃ/የ/የግ/ማህበር
- ዘመን ስፖርት ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ሁሉ ጌሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- አዲስ ቴልኮ ሰርቢስ አክሲዮን ማህበር/ቤቲካ ስፖርት ውርረድ/
- ዩኒክ /መላ/ስፖርት ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ቶቶ ስፖርት ሶልሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- ኩኩሉ ስፖርት ስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- መርኬ ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር/ሻምፒዮን/
- ቤት ዘጠኝ ዘጠና አራት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
- ሀሪፍ የስፖርት አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር

🔥1
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ ማስታወቂያ
ሀገራችን በየዓመቱ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉሪዊና ቀጣናዊ ጉባዔዎችን እንደምታስተናግድ ይታወቃል፡፡ ዘንድሮም 39ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ አና በሌሎች ኩነቶች ላይ የሚሳተፉ እንግዶችን በላቀ መስተንግዶ ለመቀበል ልዩ ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአገራችንን በጎ ገጽታ አጉልቶ ለማሳየት መልካም አጋጣሚን በሚፈጥረው በዚህ ጉባዔ ላይ እንግዶችን ከአቀባበል እስከ አሸኛኘት፣ እንዲሁም በሌሎች የመስተንግዶ መርሃ-ግብሮች ላይ በጎ ፈቃደኛ የፕሮቶኮል ካዴቶችን በመመልመል አሰልጥኖ በተለያዩ የፕሮቶኮል ስሪዎች ላይ ለማሰማሪት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ አረብኛ፣ ስዋሂሊ፣ ስፓኒሽ እና ፓርቱጊዝ ቋንቋዎችን መናገርና መጻፍ የምትችሉ እና ዕድሜያችሁ ከ18-30 የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ከህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት በሚከተለው የምዝገባ ማስፈንጠሪያ
https://forms.gle/Kg7CXxDQ9z8pQEsG7
በመጠቀም በOnline እንዲሁም በዋናው መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት እንድትመንዘቡ እያሳወቅን፣ ለምዝገባ ስትመጡ የትምህርት ማስረጃችሁንና ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
የአገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በሚሳተፉበት የአህጉራችን ትልቁ ጉባዔ ላይ በጎ ፈቃደኛ ፕሮቶኮል በመሆን የዚህ ታሪክ አካል ሆናችሁ አገራችሁን በኩራት እንድታገለግሉ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

🔥1🥰1
ቀጣዩ ምርጫ እለተ ሰኞ ግንቦት 24 ፣ 2018 እንዲሆን ጸደቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24፤ 2018 ሆኖ መጽደቁን አስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ ባደረገው የጸደቀ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ፤ የምርጫ ውጤት በቦርዱ ደረጃ ይፋ የሚደረገው ሰኔ 4 ቀን እንደሆነ ገልጿል።
https://t.me/ParoLink
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24፤ 2018 ሆኖ መጽደቁን አስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ ባደረገው የጸደቀ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ፤ የምርጫ ውጤት በቦርዱ ደረጃ ይፋ የሚደረገው ሰኔ 4 ቀን እንደሆነ ገልጿል።
https://t.me/ParoLink
✅#አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
=======
↪️ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ብቁ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል❗️
↪️ከፍተኛ የሥራ ተነሳሽነትና የመለወጥ ቁርጠኝነት ያላችሁ እንዲሁም በተጠቀሰው የሥራ መደብ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ባለሙያዎች ብቻ እንድታመከክቱ እናሳስባለን።
↪️መስፈርቱን የምታሟሉ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በኢሜል amengeneraltrading2008@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ❗️
#ማሳሰቢያ:-
1. መስፈርቱን የማያሟሉ ከሆነ አያመልክቱ❗️
2. የት/ት ማስረጃ ቅጅና የሥራ ልምድ በአንድ PDF አዘጋጅተው ያመልክቱ❗️

#ወይኑሮ
#ነዳጅ
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን ይፋ ማድረጉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል።
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር የዓለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀነ-6፡00 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን ነው ይፋ ያደረገው።
የአውሮፕላን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ አና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ የሚቀጥል ሲሆን ፤ የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ግን ጭማሪ ተደርጎበታል።
በእዚህም መሰረት ፦
- ቤንዚን 129.12 ብር በሊትር
- ነጭ ናፍጣ 129.12 ብር በሊትር
- ኬሮሲን 129.12 ብር በሊትር እንዲሸጡ የተወሰነ መሆኑ ታውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የአዲሱ የነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ማሻሻያ የደረሳቸው መሆኑን ከነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ደስታው መኳንንት አረጋግጧ።

የኢትዮጵያ አየርመንገድ ስራ
Closing Date: Dec 16, 2025
Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants for the positions.
✅ Position 1: Jr. Flight Dispatcher
✅ Position 2: TECHNICAL INSTRUCTOR
■ QUALIFICATION:
BSc Degree in Aeronautical /Mechanical/Electrical /Electronic Engineering or any related field of study and AMTS graduate with a minimum of two years’ experience in A/C Maintenance related activity OR
AMTS graduate with a minimum of Two years as A/C Technician II
✅ Position 3: Tour Guide Driver
■ QUALIFICATION:
A Minimum of Diploma/10+3/ level III in tourism/Business related fields with a minimum of Taxi II /Dry I/Public I/Auto driving license and a minimum of three years driving experience as Tour Guide or Tour Operation related fields/areas.
✅ Position 4: ASSISTANT COOK
ሙሉ መረጃ ከፈለጋቹ እየገባቹ ተመልከቱ
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

❤1
📢 Hiring Alert: Join the Frontline of AI Innovation with Hive AI
Hive AI, a leading and pioneering technology company based in Addis Ababa, is expanding its creative team.
working on cutting-edge projects including AI Agents, AI Software as a Service (SaaS), and high-end AI video commercials & filmmaking.
If you are a creative interested in AI, this is your chance
🔹 Roles Available:
+Video Editor (preferably experience with AI video tools like Google Veo 3, Runway, Kling, Hailuo, Seedream...)
+Graphics Designer( Experience from Canva to Illustrator)
🔹 Who Should Apply? This opportunity is open to everyone—from University Students with raw talent to Advanced Professionals.
🔹 How to Apply: Hive AI values proof over paperwork.
❌ No CVs required. ❌ No Cover Letters needed.
Let your work speak for itself. Simply select your best work samples and send them directly to the recruitment bot via Telegram.
👉 Apply here: https://lnkd.in/dvpWtW-c

ILO Ethiopia (UN Agency) Is Hiring
The International Labour Organization (ILO) is hiring in Ethiopia to promote decent work, labour rights, and social justice.
📌 Open Position:
1️⃣ Knowledge Management and Learning Officer
📅 Closing Date: 24 December 2025
📎 Apply Here:
👉 https://jobs.ilo.org/job/Knowledge-Management-and-Learning-Officer/13424-en_GB
✨ Build knowledge. Drive impact. Work with the UN.

Food for the Hungry (FH) – Country Director (Ethiopia)
📍 Location: Addis Ababa
🏢 Organization: Food for the Hungry (FH)
🇪🇹 Ethiopian Nationals Only
📅 Deadline: 21 December 2025
📌 Position: Country Director – Ethiopia
📝 Contract: 1 year (renewable) with 60 working days probation
About FH:
Food for the Hungry is a faith-based humanitarian & development organization serving communities challenged by poverty, marginalization, and injustice.
📩 Apply Here:
👉 https://workforcenow.adp.com/mascsr/default/mdf/recruitment/recruitment.html?cid=8261b9ff-695c-4b5d-9a47-28313687b567&ccId=19000101_000001&source=CC2&lang=en_US&selectedMenuKey=CurrentOpenings&jobId=529830
✨ Lead impact. Drive change. Serve with purpose.

#Advertisement
📢 ሚራክል ዛሬ.የወጣ ማስታወቂያ. 📢
ቀን 07/04/2018 እስከ 10/04/2018
⛓አስቸኳይ የስራ ዝርዝሮች
0996116711♻️0996119611
👨🔧የስራ መደብ:➡️ሪሰብሽን
⛓ደሞዝ :13500
📣📣📣📣📣📣📣📣
🧑⚕የስራ መደብ:➡️ጠቅላላ ሀኪም,ነርስ ,HO ነርስ,ላብራቶሪ ቴክኒሻን/ዴንቲስት/ሚድዋይፈ ነርስ ሆምኬር/እስፔሻል ኒድ
⛓ደሞዝ:25000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🛠የስራ መደብ:➡️ሜንቴናንስ ጠቅላላ የሚችል
⛓የስራ ልምድ :-በሆቴል /በሆስፒታል/በህንፆወች
⛓ደሞዝ :-10000 እስከ 15000,
📣📣📣📣📣📣📣📣
🍽🥂የስራ መደብ :-ዌይተር
⛓ደሞዝ:4000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🤵♂የስራ መደብ:➡️መምህራን በሁሉም ዘርፍ
⛓ደሞዝ:14000ግሮስ/17000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🤵♂የስራ መደብ:➡️የሰው ሀይል አስተዳደር/HR
⛓የት ደረጃ:ዲግሪ/ዲፕ
⛓ደሞዝ:1200/1800
📣📣📣📣📣📣📣📣
💫የስራ መደብ:-Bayloji
⛓ደሞዝ :11500
📣📣📣📣📣📣📣📣
☎️የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሪተር ግማሽ ቀን
➡️ ለራይድ➡️ለስረገላ/ለፈረስ➡️ ለፌልም ፕሮዳክሽን
⛓ደሞዝ ፡ 15000+የካርድ
📣📣📣📣📣📣📣📣
🤵የስራ መደብ:➡️NGO/dataincoder
⛓ደሞዝ:- 30000+
📣📣📣📣📣📣📣📣
⛓💥የስራ መደብ:-በያጅ/ለማስታወቂያ/ስራ
⛓ደሞዝ:25000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🧳ስራ መደብ፦ፐርቸዘር /በግዢ የሰራ
⛓ደሞዝ:-13000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🧑💼 #Food Science
🧑🔧 #ኤሌክትሪካል እንጅነሪግ
🧑🔬#ኬሚካል እንጅነሪግ
👷#ሲቪል እንጅነሪግ
⛓ት/ት ደረጃ: ዲግሪ
⛓ደሞዝ: 40.000
📣📣📣📣📣📣📣📣
👩💻የስራ መደብ #አካውንታንት
⛓ደሞዝ ፡ 7000➖18,000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🚌የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ1/🏍ሞተረኛ
⛓ደሞዝ:20000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🤵የስራ መደብ #አስጎብኝ(ቱሪስት ላይ)
⛓ደሞወዝ :-14'000+የቀን አበል
📣📣📣📣📣📣📣📣
👩✈️የስራ መደብ:- ስልክ ኦፕሬተር
⛓የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ/ዲግሪ
⛓የሰራ ልምድ:- 0/4አመት
⛓ደሞወዝ :- 7500~12000
📣📣📣📣📣📣📣📣
📚የስራ መደብ:-ጉዳይ አስፈፃሚ
⛓የሰራ ልምድ:- 0/1አመት
⛓ደሞወዝ :- 12500
📣📣📣📣📣📣📣📣
💺የስራ መደብ:-ትኬተር/ለባስ/ለካፌ/ለበርገር
⛓ደሞወዝ :- 10,000~11,000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🚗💰የስራ መደብ፦መኪና ሽያጭ
⛓ደሞዝ:- 15000+ commission
📣📣📣📣📣📣📣📣
💁♀የስራ ፦ሽያጭ /ለፈርኔቸር /ቡቲክ/ለጫማ/ለሞባይል/ለኮንፒተር/ለባዛር/ኢምፖርትአክሰሰሪ
⛓ደሞዝ:-7000-8000+ commission
📣📣📣📣📣📣📣📣
🏢የስራ መደብ:➡️ወረቀት/ፕላስቲክ/ጫማ ፋብሪካ ላይ / ምርት ማሸግ
⛓ደሞዝ:8000
📣📣📣📣📣📣📣📣
💵👨💼የስራ መደብ :#markting
⛓ደሞዝ :-10000~18,000
📣📣📣📣📣📣📣📣
💃የስራ መደብ ፡ #ሞደሊንግ ለኤቨንት
⛓ደሞዝ ፡ 25000
📣📣📣📣📣📣📣📣
👯♀✈️የስራ መደብ #ሆስተስ ዌልካም ለአየር:መንገድ የቀን /የማታ
⛓ደሞዝ: 20000
📣📣📣📣📣📣📣📣
👩💻የስራ መደብ :➡️ሪሴብሽን
/ለሆቴል/ለገስተዋስ/ለክሊኒክ/ለድርጅት
⛓ደሞዝ ፡ ~9000+
📣📣📣📣📣📣📣📣
💻የስራ መደብ:➡️I,T/ኢንፎርሜሽን ሲስተም
⛓ደሞዝ :15000+
📣📣📣📣📣📣📣📣
🌄የስራ መደብ:➡️ግራራፊክስዲዛይን
⛓የስራ ልምድ:በቪዲዬ ኤዲቲግ ላይ የሰራ
⛓ደሞዝ:12000
📣📣📣📣📣📣📣📣
💻የስራ መደብ:➡️ፀሐፊ/ረዳት/ዋና
⛓የት ደረጃ:-ሴክረተሪያል/በማንኛውም
⛓ደሞዝ:7000-12000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🏍🧑🦰የስራ መደብ:➡️ሞተረኛ ዴሊቨሪ
⛓ደሞዝ 17000 /25:000
📣📣📣📣📣📣📣📣
🏥የስራ መደብ :➡️ፋርማሲ/ድራጊስት
⛓ደሞዝ:25:000
💁♀ሌሎችም ተጨማሪ ስራዎች ስላሉ በመደወልና በአካል በመምጣት ያናግሩን።አድራሻ፦ አዲስ አበባ መገናኛ ሾላ ገበያ ትራፊክ መብራቱ ጋ ተስፋ ብርሀን ት/ቤት
ፊትለፊት ያለው ህንፆ 4ፎቅ ቢ ሮ ቁ164/ለበለጠ መረጃ ታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ 👇👇👇
☎️ 0996119611
☎️ 0996116711
📞0931441616
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Gjob5

👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
📣 ዛሬ የወጣ አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ.📢
ቀን/ 06/04/2018 እስከ 11/04/2018
👉 0906062888 👉 0940559060
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👨🔧የስራ መደብ:-መካኒካል ኢንጅነር
⌛️የት ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕ
⌛️ልምድ :-0~6 አመት
⌛️ደሞዝ :በስምምነት
⌛️ፆታ:ወ/ሴት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🧑⚕የስራ መደብ:#ጠቅላላ ሀኪም,ነርስ ,HO ነርስ,/ላብራቶሪ ቴክኒሻን/ቴክኖሎጂ/ራዲዮሎጂክ/ዴንቲስት/ሚድዋይፈ ነርስ ሆምኬር/እስፔሻል ኒድ/የቆዳ ሀኪም/
⌛ት/ት ደረጃ:diploma/degree
⌛ልምድ:0-5
⌛ደሞዝ:በስምምነት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🧑🔧የስራ መደብ:-ሜንቴናንስ ጠቅላላ የሚችል
⌛️የ/ት ደረጃ :ሰርተፍኬት/ዲፕ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ :-በሆቴል/በሆስፒታል/በህንፆወች
⌛️የስራ ልምድ:- 2/8 አመት
⌛️ደሞዝ :-10000 እስከ 15000,
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🤵♂የስራ መደብ:-መምህራን በሁሉም ዘርፍ
⌛️የት ደረጃ:🎓ዲግሪ /ዲፕ
⌛️የስራ ልምድ:0/5አመት
⌛️ደሞዝ:17000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🤵♂የስራ መደብ:-H.R የሰው ሀይል አስተዳደር
⌛️የት ደረጃ:ዲግሪ/ዲፕ
⌛️የስራ ልምድ:0-4አመት
⌛️ደሞዝ:15000~23000
⌛️ፆታ/ወ/ሴ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👯የስራ መደብ:- ዌይተር /
⌛️የት ደረጃ:-10/12/ሰርተፍኬት
⌛️የስራ ልምድ:0-3አመት
⌛️ደሞዝ :-5000+ሰርቪስቻርጅ
⌛️ፆታ:-ወ/ሴት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
☎️የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሪተር
ለድርጅት/ለሆስፒታል/ለሆቴል/ለታክሲ ተቋማት
⌛የት/ት ደረጃ ፡ 10/12/Degree
⌛የስራ ልምድ ፡ 0 -1አመት
⌛ደሞዝ ፡ 9000-12'000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🤵የስራ መደብ:# NGO data incoder
⌛የት/ደረጃ ፡- any degree /dip
⌛የስራ ልምድ ፡- 0 አመት ቀልጣፋ
⌛ደሞዝ:- 16,000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🍻የስራ መደብ:- ባርቴንደር_ባርማን_ባሬስታ
⌛️የት ደረጃ:- 8/10/12
⌛️የስራ ልምድ:-1/4
⌛️ደሞዝ:-8000~16000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🧳ስራ መደብ፦ፐርቸዘር /በግዢ የሰራ
⌛የት/ደረጃ፦ዲፕሎማ/ዲግሪ
⌛የስራ ልምድ: 2አመት
⌛ደሞዝ:-15000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🧑💼#Food Science 🧑🔬 #በኮተም እንጅነሪግ
🧑🔧#ኤሌክትሪካልእንጅነሪግ #ሃይድሮሊክ ኢንጂ
👨🏫 #ኬሚካል እንጅነሪግ 👷#ሲቪል እንጅነሪግ
⌛ት/ት ደረጃ: ዲግሪ
⌛ልምድ: 0~8 አመት
⌛ደሞዝ: 11000~30000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👩💻የስራ መደብ :- #Accountant
⌛የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
⌛ፆታ: ሴ/ወ
⌛የስራ ልምድ ፡ 0-5 አመት
⌛ደሞዝ ፡ 9000➖23000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🚌የስራ መደብ:- #Auto ሹፌር ህ1/2/ 3ተኛ/
ደ1/2 /3 የድሮ 4ተኛ/5ተኛ እና ልዩ
⌛የሰራ ሌምድ :- 1~7 አመት
⌛የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
⌛ደሞዝ:- በስምምነት
⌛ፆታ :- ወንድ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🧑🏭የስራ መደብ:- አውቶ መካኒክ
⌛የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ/ዲግሪ
⌛የሰራ ልምድ:- 0/4አመት
⌛ደሞወዝ :- 8500~14000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
📚የስራ መደብ:-ጉዳይ አስፈፃሚ /ሚሴንጀር
⌛የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ/ዲግሪ
⌛የሰራ ልምድ:- 0/1አመት
⌛ደሞወዝ :- 8500~13000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
💺🚃የስራ መደብ:- #ትኬተር/ የግል ባስ
⌛የሰራ ልምድ :- 0አመት
⌛የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
⌛ደሞወዝ :- 10,000~11,000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🚗/🛺የስራ መደብ፦መኪና /ባጃጅ ሽያጭ
⌛የት/ደረጃ፦12/ degree/Dip
⌛ደሞዝ:- 9500+ commission
⌛የስራ ልምድ ፡ 0አመት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👩💼የስራ መደብ፦ ሽያጭ /ለፈርኒቸር /ለቡቲክ/ለጫማ/ለሞባይል/ለኮንፒተር/ለባዛር/ለሌሎችም
⌛የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
⌛ደሞዝ:-8000-10000+ commission
⌛ፆታ ፦/ሴት
⌛የስራ ልምድ: 0አመት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
📥የስራ መደብ:-ፋብሪካ ላይ /ምርት ክፍል ላይ
ወረቀት /ፕላስቲክ /ለጫማ /ለቀለም ፋብሪካ
⌛️የት ደረጃ:መፃፍ ና ማንበብ ሚችል
⏳ፆታ:ወ.ሴ
⌛️የስራ ልምድ:0
⌛️ደሞዝ:-በጣም ጥሩ +ኦቨር ታይም
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
💵የስራ መደብ :#markting/manigment
⌛የት ደረጃ ፡- degree /Diploma
⌛የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
⌛ደሞዝ :-9500+ -18,000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👨💼የስራ መደብ # ሱፐር ቫይዘር
ለድርጅት/ለሆቴል/ለሱፐርማርኬት/ለበርገር ቤት
⌛የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ
⌛የስራ ልምድ ፡0~3አመት
⌛ደሞዝ: 12,000~17,000
⌛ፆታ: ሴ/ወ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👩💻የስራ መደብ ፡ ሪሴብሽን
/ለሆቴል/ለገስትሀውስ/ለክሊኒክ/ለድርጅት
⌛የት ደረጃ ፡ 10/12/Degree
⌛የስራ ልምድ ፡ 0/2አመት
⌛ደሞዝ ፡ 8000~13000
⌛️ፆታ.ሴ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
💻የስራ መደብ:-I.T/ኢንፎርሜሽን ሲስተም
⌛️የት ደረጃ:ዲኘ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:0/5አመት
⌛️ደሞዝ :8500 ~ 18500
⌛️ፆታ:ወ.ሴ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🌄የስራ መደብ:-ግራራፊክስዲዛይን
⌛️የት ደረጃ:-12+ሰርተፍኬት/ዲኘ /ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:በቪዲዬ ኤዲቲግ ላይ የሰራ
⌛️ደሞዝ:በስምምነት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👩💻የስራ መደብ:- ፀሐፊ/ረዳት/ዋና
⌛️የት ደረጃ:-ሴክረተሪያል/በማንኛውም
⌛️ዲኘ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:-0-2
⌛️ደሞዝ:- 9000~17000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
➡️🚶🏍የስራ መደብ:-ሞተረኛ
⌛️የት ደረጃ:-10+12
⌛️የስራ ልምድ:-1ዓመት+
⌛️ደሞዝ 14000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🏥የስራ መደብ :-ፋርማሲ/ድራጊስት
⌛️የት ደረጃ ዲፕ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:-0 /እና በሞያው 3አመት. ያገለገለ ከነ ሞያ ፍቃድ የሚገባ
⌛️ደሞዝ :በስምምነት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👨🍳የስራ መደብ:- ሼፍ ዋና/ረዳት
⌛️የት:ደረጃ 10/12/ሰርተፍኬት
⌛️ፆታ:ወ/ሴ
⌛️የስራ ልምድ 0-8አመት
⌛️ደሞዝ:በስምምነት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🙍♂የስራ መደብ:- ሁለገብ / ፖርተር ሰራተኛ
⌛️የት ደረጃ: 6 ጀምሮ
⌛️የስራ ልምድ:0አመት ጀምሮ
⌛️ደሞዝ:-7000 +አበል 150~500
⌛️ፆታ :- ወንድ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👉ሌሎችም ተጨማሪ ስራዎች ስላሉ
በመደወልና በአካል በመምጣት ያናግሩን።
አድራሻ፦ አዲስ አበባ መገናኛ ህዳሴ ንግድ ባንኩ አጠገብ ስለሽ ህንፆ 2ፎቅ ቢ ሮ ቁ205/1/ለበለጠ መረጃ ታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ፡፡
👇👇👇
☎️ 0906062888 ☎️ 0940559060
በተጨማሪ በቴሌግራም ሊንክ join ብለው አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑን በስራ ሰዓት ስለሚደውሉልን እናመሰግናለን!! ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ያድርሱ።

Telegram
@GJvjops 2
On this work advertizing
🚧🇨🇳 China Communication Construction Company (CCCC) is hiring in Ethiopia! 🇪🇹🏗
Multiple exciting opportunities for professionals in engineering, safety, management, HR, and legal roles.
📍 Locations: Addis Ababa & Bishoftu
🗓 Recently posted via Ethiojobs
🔥 Open Vacancies & Direct Application Links 🔥
⚡️ Electrical Engineer (Addis Ababa)
👉 https://lnkd.in/dwDzQCQg
🦺 Safety Manager (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dbR3aPDP
👷 Safety Officers (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dHE6meby
📐 QA/QC Managers (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dCQ-6Q6K
📊 Planning Engineers (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dpxpGHzb
🌱 Environmental Engineer (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dZTmgF9z
📂 Project Administration Manager (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dJscddv6
👥 Project HR Officer (Assistants) (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dSf_D_AA
🌐 Translator (Chinese) (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dm8KPtyA
⚖️ Legal Advisor (Bishoftu)
👉 https://lnkd.in/dH4iJsTs

lnkd.in
LinkedIn
This link will take you to a page that’s not on LinkedIn
📢 Hiring Alert: Join the Frontline of AI Innovation with Hive AI
Hive AI, a leading and pioneering technology company based in Addis Ababa, is expanding its creative team.
working on cutting-edge projects including AI Agents, AI Software as a Service (SaaS), and high-end AI video commercials & filmmaking.
If you are a creative interested in AI, this is your chance
🔹 Roles Available:
+Video Editor (preferably experience with AI video tools like Google Veo 3, Runway, Kling, Hailuo, Seedream...)
+Graphics Designer( Experience from Canva to Illustrator)
🔹 Who Should Apply? This opportunity is open to everyone—from University Students with raw talent to Advanced Professionals.
🔹 How to Apply: Hive AI values proof over paperwork.
❌ No CVs required. ❌ No Cover Letters needed.
Let your work speak for itself. Simply select your best work samples and send them directly to the recruitment bot via Telegram.
👉 Apply here: @hiveaiteambot

🎓🔥 FULLY‑FUNDED SCHOLARSHIP – University of Oxford (UK)
400 Young African Scholars | Mastercard Foundation Scholars Program
The University of Oxford & the Mastercard Foundation are offering fully-funded Master’s scholarships to 400 African students in programmes related to pandemic preparedness & recovery.
📌 What’s Covered:
✅ Full tuition fees
✅ Living expenses
✅ Return flight (economy)
✅ Visa & health surcharge fees
✅ Settling‑in allowance
✅ Emergency Thrive Fund
✅ Leadership & Impact Program
✅ 4–6 months Africa placement after graduation
🌍 Why Apply:
Study at Oxford, gain world‑class expertise, build leadership skills, and return to drive impact in Africa.
📩 More Details & Application:
👉 https://www.afox.ox.ac.uk/education/mastercard-foundation-scholars-program-at-the-university-of-oxford
400 Young African Scholars | Mastercard Foundation Scholars Program
The University of Oxford & the Mastercard Foundation are offering fully-funded Master’s scholarships to 400 African students in programmes related to pandemic preparedness & recovery.
📌 What’s Covered:
✅ Full tuition fees
✅ Living expenses
✅ Return flight (economy)
✅ Visa & health surcharge fees
✅ Settling‑in allowance
✅ Emergency Thrive Fund
✅ Leadership & Impact Program
✅ 4–6 months Africa placement after graduation
🌍 Why Apply:
Study at Oxford, gain world‑class expertise, build leadership skills, and return to drive impact in Africa.
📩 More Details & Application:
👉 https://www.afox.ox.ac.uk/education/mastercard-foundation-scholars-program-at-the-university-of-oxford
ILO Ethiopia (UN Agency) Is Hiring
The International Labour Organization (ILO) is hiring in Ethiopia to promote decent work, labour rights, and social justice.
📌 Open Position:
1️⃣ Knowledge Management and Learning Officer
📅 Closing Date: 24 December 2025
📎 Apply Here:
👉 https://jobs.ilo.org/job/Knowledge-Management-and-Learning-Officer/13424-en_GB
✨ Build knowledge. Drive impact. Work with the UN.
The International Labour Organization (ILO) is hiring in Ethiopia to promote decent work, labour rights, and social justice.
📌 Open Position:
1️⃣ Knowledge Management and Learning Officer
📅 Closing Date: 24 December 2025
📎 Apply Here:
👉 https://jobs.ilo.org/job/Knowledge-Management-and-Learning-Officer/13424-en_GB
✨ Build knowledge. Drive impact. Work with the UN.
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉💵
ሰኞ ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም 16ኛው እና የመጨረሻው ዙር ዕጣ አወጣጥ በቲክቶክ እና በፌስቡክ ገፆቻችን ላይ በቀጥታ ስናስተላልፍ በነበረው መሰረት የ1000,000 ብር ዕድለኞች ከሮቤ እና ሎጊያ ሆነዋል።
📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22
የቴሌግራም ቦታችን 👉🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot
#SafaricomEthiopia
#MPESASafaricom
#furtheraheadtogether
#besh