ParoLink 🔗
298 subscribers
279 photos
1 video
3 files
184 links
🎯 Welcome to ParoLink!
Get the latest scholarships, jobs, internships & training – local and international!

📌 What you’ll find here:
Fully funded opportunities
Remote & on-site job alerts and Internship & trainings
Application tips & guidance
Download Telegram
Internship Opportunity!

Horn Review , the Institute of Foreign Affairs are looking for interns!
Gain hands-on experience in diplomacy and foreign policy, expand your professional network, and collaborate with experts on regional and international affairs.

Who Should Apply:
Students or recent graduates in Political Science, International Relations, Law, Peace & Security, or related fields.

Application Link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdCd_TeOJBtrtGlklwkfa6aXficdW_w3iooJ9hFJvU-Wolf6w/viewform
Deadline: October 30, 2025
1👏1
🌍 World Bank Job Vacancy

Closing Date: November 27, 2026

The World Bank invites qualified and interested applicants to apply for the following position:




Position: Operations Analyst

📌 Qualification:

Master’s Degree in Business Administration, Finance, Management, Economics, or related fields.


📌 Experience:

Relevant experience in Ethiopia in the private and/or financial sectors, donor agencies, development finance institutions, or consultancies.

Expertise in:

Market research

Surveys

Business development

Data analysis




📥 How to Apply Online:

👇👇👇
Apply here:
https://worldbankgroup.csod.com/ux/ats/careersite/1/home?c=worldbankgroup&country=et
👏1
#ፍላጎቱ ላላችሁ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡

ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡

የምዝገባ መስፈርት፦
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመምህርነት ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ

የምዝገባ ጊዜ
ከዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት

የምዝገባ ቦታ
ከስር በተገለፁ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን

በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ለማግኘት https://shorturl.at/N8e0s ላይ በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን በማውረድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮች፦

➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/JZG12devyUvDe3v6
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/.../1FAIpQLSfQcnu1ThO.../viewform...
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9

የስልጠና ፕሮግራሙ በአንድ ዓመት የሚጠናቀቅ ሲሆን፤ በቀን መርሐግብር የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል።
👍1
💊 Job Alert – Management Sciences for Health (MSH) Ethiopia is Hiring

📌 Position: Pharmaceutical Management Advisor
🕓 Deadline: December 5, 2025

MSH Ethiopia is seeking a qualified professional for this role.

MSH Ethiopia is seeking a qualified professional for this role.

👉 How to Apply:
Apply Online Here
https://msh.wd503.myworkdayjobs.com/en-US/External/job/Ethiopia-Addis-Ababa/Pharmaceutical-Management-Advisor_R4879?q=ethiopia

https://t.me/ParoLink
👍1
አንድ ዶላር 154.3993 ብር ተሽጧል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ የተካሄደውን የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አካሂዷል።ለጨረታው 50ሚሊየን ዶላር ቀርቧል።

የጨረታው አሸናፊ የጨረታ ዋጋ በአማካይ 154.3993 ብር ሲሆን በአጠቃላይ 17 ባንኮች የጠየቁትን የውጭ ምንዛሪ በጨረታ መውሰዳቸውን ባንኩ አስታውቋል።

https://t.me/ParoLink
👍1
ለሥራ ፈላጊዎች

በቀጠር የሚገኘው BRK Trading & Transportation Co. የቀጠር መንጃ ፈቃድ ያላቸውን ኢትዮጵውያን የከባድ ተሽከርካሪ ሹፌሮችን ለ 2 ዓመት የፕሮጀክት ኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት እንደሚፈልግ ለኤምባሲያችን በገለፀው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ዜጎቻችን የሥራ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችሉ ዘንድ ኤምባሲው እያሳወቀ፣ በስልክ ቁጥር 70514068 በመደወል ኩባንያውን ማነጋገር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

https://t.me/ParoLink
🔥1
ክፍት የሥራ ቦታ!

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንበሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች አመልካቾችን በቋሚ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📌ሁለገብ የጥገና ሰራተኛ ➾ ብዛት ፦ 1
📌የአቤቱታና ቅሬታ ማስተናገጃ ባለሙያ ➾ ብዛት ፦ 2
📌የአገልግሎት አሰጣጥ ሱፐርቫይዘር ➾ ብዛት ፦ 4
📌ከፍተኛ የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ ➾ ብዛት ፦ 2
📌ኤሌክትሪሺያንና ሊፍት ኦፕሬተር ➾ ብዛት ፦ 1 📌ደረጃ 4 ነርስ ➾ ብዛት ፦ 1
📌የሰው ኃይል አስተዳደር ቡድን መሪ ➾ ብዛት ፦ 1
☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ

👉https://forms.lmis.gov.et/mesob-civil-services/ ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የልምድ፣ የስራ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከህዳር 23/ 2018 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ጥያቄ እና አስተያየት ካሎት በ9138 ይደውሉ።
1👍1
World Food Programme (WFP) Job Vacancy – Intern

Deadline: December 16, 2025

The World Food Programme (WFP) is the world’s largest humanitarian organization fighting hunger and improving lives across the globe.


---

Position: Logistics Intern

● Qualifications:

Must be currently enrolled in an undergraduate or graduate programme

Preferably studying Supply Chain, Logistics, Business Management, or a related field


How to Apply Online

👇👇
https://wd3.myworkdaysite.com/en-US/recruiting/wfp/job_openings/job/Logistics-Intern_JR118357-1?locationCountry=db69c460446c11de98360015c5e6daf6


https://t.me/ParoLink
1👍1
የ22 የስፖርት ውድድር ውርርድ ደርጅቶች (ቤቲንግ ቤቲንግ) ፈቃድ ታገደ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ22 የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የስፖርት ውርርድ ፈቃድ (ቤቲንግ ድርጅቶች) ከህዳር 25 ቀን 2018 ጀምሮ የታገደ መሆኑን አስታውቋል።

ፈቃዳቸው የታገደ የስፖርት  ውድድርና  ውርርድ ቤቶች ፦

- ዳሽ ቤት ባለ አንድ አባል ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- ዋልያ ስፖርት ኃ/የ/የግ/ማህበር

- ኤክስኔት ሶሎሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር/ቱ ኤክስ ቤት/ 

- ኤች ዲ ኤም /አፍሮ/ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- ብላክ ፐርል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- አይከኒክ ስፖርት ኢንተርቴይመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- ጃምቦ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማህበር 

- ዳአባአክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- ኢቲኤል (ኪዉክ) ኃ/የ/የግ/ማህበር 

- ቤትአራዳስፖርትእናኢንተርቴመንትኃ/የተ/የግ/ማህበር/ሱፐር/

- ቫሞስ ኢንተርቴይመንት ኃ/የ/የግ/ማህበር -

ፍላሽ ስፖርት ውርርድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- ሁለገብ ኦንላይን ሶሎሽን ኃ/የ/የግ/ማህበር

- ዘመን ስፖርት ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- ሁሉ ጌሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 

- አዲስ ቴልኮ ሰርቢስ አክሲዮን ማህበር/ቤቲካ ስፖርት ውርረድ/

- ዩኒክ /መላ/ስፖርት ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 

- ቶቶ ስፖርት ሶልሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- ኩኩሉ ስፖርት ስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

- መርኬ ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር/ሻምፒዮን/

- ቤት ዘጠኝ ዘጠና አራት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

- ሀሪፍ የስፖርት አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር
🔥1
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ ማስታወቂያ

ሀገራችን በየዓመቱ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉሪዊና ቀጣናዊ ጉባዔዎችን እንደምታስተናግድ ይታወቃል፡፡ ዘንድሮም 39ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ አና በሌሎች ኩነቶች ላይ የሚሳተፉ እንግዶችን በላቀ መስተንግዶ ለመቀበል ልዩ ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች፡፡

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአገራችንን በጎ ገጽታ አጉልቶ ለማሳየት መልካም አጋጣሚን በሚፈጥረው በዚህ ጉባዔ ላይ እንግዶችን ከአቀባበል እስከ አሸኛኘት፣ እንዲሁም በሌሎች የመስተንግዶ መርሃ-ግብሮች ላይ በጎ ፈቃደኛ የፕሮቶኮል ካዴቶችን በመመልመል አሰልጥኖ በተለያዩ የፕሮቶኮል ስሪዎች ላይ ለማሰማሪት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ አረብኛ፣ ስዋሂሊ፣ ስፓኒሽ እና ፓርቱጊዝ ቋንቋዎችን መናገርና መጻፍ የምትችሉ እና ዕድሜያችሁ ከ18-30 የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ከህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት በሚከተለው የምዝገባ ማስፈንጠሪያ

https://forms.gle/Kg7CXxDQ9z8pQEsG7

በመጠቀም በOnline እንዲሁም በዋናው መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት እንድትመንዘቡ እያሳወቅን፣ ለምዝገባ ስትመጡ የትምህርት ማስረጃችሁንና ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡

የአገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በሚሳተፉበት የአህጉራችን ትልቁ ጉባዔ ላይ በጎ ፈቃደኛ ፕሮቶኮል በመሆን የዚህ ታሪክ አካል ሆናችሁ አገራችሁን በኩራት እንድታገለግሉ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡‌‌
🔥1🥰1
ቀጣዩ ምርጫ እለተ ሰኞ ግንቦት 24 ፣ 2018 እንዲሆን ጸደቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24፤ 2018 ሆኖ መጽደቁን አስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ ባደረገው የጸደቀ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ፤ የምርጫ ውጤት በቦርዱ ደረጃ ይፋ የሚደረገው ሰኔ 4 ቀን እንደሆነ ገልጿል።


https://t.me/ParoLink
#አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
=======
↪️ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ብቁ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል❗️
↪️ከፍተኛ የሥራ ተነሳሽነትና የመለወጥ ቁርጠኝነት ያላችሁ እንዲሁም በተጠቀሰው የሥራ መደብ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ባለሙያዎች ብቻ እንድታመከክቱ እናሳስባለን።
↪️መስፈርቱን የምታሟሉ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በኢሜል amengeneraltrading2008@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ❗️
#ማሳሰቢያ:-
1. መስፈርቱን የማያሟሉ ከሆነ አያመልክቱ❗️
2. የት/ት ማስረጃ ቅጅና የሥራ ልምድ በአንድ PDF አዘጋጅተው ያመልክቱ❗️

https://t.me/ParoLink
#ወይኑሮ

#ነዳጅ

የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን ይፋ ማድረጉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል።

የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር የዓለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀነ-6፡00 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን ነው ይፋ ያደረገው።

የአውሮፕላን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ አና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ የሚቀጥል ሲሆን ፤ የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ግን ጭማሪ ተደርጎበታል።

በእዚህም መሰረት ፦
- ቤንዚን 129.12 ብር በሊትር
- ነጭ ናፍጣ 129.12 ብር በሊትር
- ኬሮሲን 129.12 ብር በሊትር እንዲሸጡ የተወሰነ መሆኑ ታውቋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የአዲሱ የነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ማሻሻያ የደረሳቸው መሆኑን ከነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ደስታው መኳንንት አረጋግጧ።
የኢትዮጵያ አየርመንገድ ስራ

Closing Date: Dec 16, 2025

Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants for the positions.

Position 1: Jr. Flight Dispatcher


Position 2: TECHNICAL INSTRUCTOR

■ QUALIFICATION:
BSc Degree in Aeronautical /Mechanical/Electrical /Electronic Engineering or any related field of study and AMTS graduate with a minimum of two years’ experience in A/C Maintenance related activity OR
AMTS graduate with a minimum of Two years as A/C Technician II

Position 3: Tour Guide Driver

■ QUALIFICATION:
A Minimum of Diploma/10+3/ level III in tourism/Business related fields with a minimum of Taxi II /Dry I/Public I/Auto driving license and a minimum of three years driving experience as Tour Guide or Tour Operation related fields/areas.

Position 4: ASSISTANT COOK

ሙሉ መረጃ ከፈለጋቹ እየገባቹ ተመልከቱ
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

https://t.me/ParoLink
https://t.me/ParoLink
1