Pozzer Electronics
1.46K subscribers
399 photos
9 links
የተለያዩ የDISH እና TV ነክ ELECTRONICS COMPUTER እና CAMERA ነክ Accessorieዎችን የምትፈልጉ እንኳን ወደ POZZER ELECTRONICS
የTELEGRAM ቻናል በላም መጡ.
Download Telegram
2 in 1 VIDEO BALUN

- እስከ 8MP ድረስ Support ማድረግ የሚችል
-Power እና ምስል በ1 ላይ የሚወስድ
-ለሁሉም አይነት DVR መሆን የሚችል

💰ብዛት በምርጥ ዋጋ💰
👍2
TPLINK 6400 4G+ Router

•በሲም Card የሚሰራ Router
•የቤት ውስጥ ተቀማጭ
•12V adabter የሚቀበል
1080FULL HD , 2K እና 4K resolution support የሚያረግ ባለ 4 HDMI SPLITTER አስገብተናል!
•ጥቅሙ እስከ 4 TV ድረስ ተመሳሳይ ምስል ለማሳየት የሚረዳ ነው
1
📺POZZER SMART TV BOX - 2024 Model TV SMART ማድረጊያ Android Tvbox

-16GB STORAGE እና 2GB RAM ስለሆነ የሚፈልጉትን App ጭነው ምንም መጨናነቅ የለም
- Voice የሚቀበል Bluetooth remote ስለሆነ ያለምንም መጨናነቅ ከፈለጉበት ርቀት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ!
-LAN CABLE ,2 USB FLASH , 1 Memmory ይቀበላል!
- የሚፈልጉትን App በFlash ወይም Memmory አድርገው መጫን ይችላሉ!
- Playstore ስላለው ሁሉንም App Download ማድረግ ይችላሉ!
- አስፈላጊ የሆኑ App ተጭኖበት ይመጣል!
- ETV PRO ፣ MYHD እና ሌሎችም App ለመጫን እና ለመጠቀም በጣም ተመራጭ የሆነ ነው
👍2
ባለ 2 LENS - በ SIM CARD የሚሰራው CAMERA አስገብተናል!

• 2 LENS ስለሆነ በ1 ጊዜ 2ት የተለያየ Angle ወይም Frame መቅረፅ ይችላሉ!
•Memmory በማስገባት ቀጥታ ራሱ ላይ Record እንዲያደርግ ማድረግ ይችላሉ!
•ከየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ ማየት እና 360 Degree እየተዘዋወረ መቅረፅ እና ማየት ይችላሉ!
• DATA ያለው Simcard በማስገባት ያለ WIFI መጠቀም  ይችላሉ!
👍2
Original ጥራት እና ዕቃነት ያለው 1*4- ባለ 4 HDMI SPLITTER - አስገብተናል!
•ለ 4 TV ጥርት ያለ ተመሳሳይ ምስል ለማከፋፈል የሚረዳ Device ነው!
•በየጊዜው እየተበላሸ ላስቸገራችሁ የTV መሸጫ ቤቶች ፍቱን መፍትሄ
•REAL 4K እና 2K Resolution Support ያረጋል ዕቃነቱም አስተማማኝ ነው!
Original ጥራት እና ዕቃነት ያለው 1*8 - ባለ 8 HDMI SPLITTER - አስገብተናል!
•ለ 8 TV ጥርት ያለ ተመሳሳይ ምስል ለማከፋፈል የሚረዳ Device ነው!
•በየጊዜው እየተበላሸ ላስቸገራችሁ የTV መሸጫ ቤቶች ፍቱን መፍትሄ
•REAL 4K እና 2K Resolution Support ያረጋል ዕቃነቱም አስተማማኝ ነው!
👍21
POZZER PZ-DVR 1000VA
- Original ኃይል መቆጣጠሪያ - ለTV , ለፍሪጅ ,ለWaching machine እና ላሎችም

ባለ 2 ጌጅ የሆነ INPUT እና OUTPUT ያለው DIGITAL 1000Watt STABLIZER

- ከሌሎች ገበያ ላይ የሚለይበት አንሰተኛ የElectric ሀይል ላለበት ቦታ የፈለገ ዝቅተኛ እንኳን ቢሆን 220V በማድረግ ይጨምራል። ለሚበዛበትም ቦታ በተመሳሳይ መልኩ ከ300-400V ወደ 220V ይቀንሰል።
-ከAmerica ለሚመጡ ዕቃዎች 110V output አለው።
-ስልክ ቻርጅ ለማረግ USB OUTPUT አለው።
-Delay እና UNDELAY በተን አለው በዚህም ተጠቅመው መብራት ጠፍቶ ሲመጣ Power Voltage ላይ ተገቢውን ጥናት አድርጎ ጠፍቶ እንዲበራ ማድረግ ይችላሉ።
👍31
POZZER PZ-DVR 1500VA
- Original ኃይል መቆጣጠሪያ - ለTV , ለፍሪጅ ,ለWaching machine እና ላሎችም

ባለ 2 ጌጅ የሆነ INPUT እና OUTPUT ያለው DIGITAL 1500Watt STABLIZER

- ከሌሎች ገበያ ላይ የሚለይበት አንሰተኛ የElectric ሀይል ላለበት ቦታ የፈለገ ዝቅተኛ እንኳን ቢሆን 220V በማድረግ ይጨምራል። ለሚበዛበትም ቦታ በተመሳሳይ መልኩ ከ300-400V ወደ 220V ይቀንሰል።
-ከAmerica ለሚመጡ ዕቃዎች 110V output አለው።
-ስልክ ቻርጅ ለማረግ USB OUTPUT አለው።
-Delay እና UNDELAY በተን አለው በዚህም ተጠቅመው መብራት ጠፍቶ ሲመጣ Power Voltage ላይ ተገቢውን ጥናት አድርጎ ጠፍቶ እንዲበራ ማድረግ ይችላሉ።
3👍1
አዲስ የTV REMOTE | ምንም ሳይሞላ ቀጥታ የሚያዝ

POZZER TV STYLER
-ለLIFESTAR,SALVADOR,VISION,TORNADO,XTRALIFE,ORBIT,MAX,HAKI,MASTER,GOOGLE,STAR,ROLEX,LEGEND,SAMSUNG,JVC,SUNLIFE,FORD,GEEPASS ,POPULAR TV
ዎች እና ሌሎችም ምንም ሳይሞላ ቀጥታ የሞያዝ ሪሞት ነው!


ይህንን ሪሞት በየትኛውም የElectronics መሸጫ ማግኘት ይችላሉ!

⚡️ @POZZERELECTRONICS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥31