Pozzer Electronics
1.47K subscribers
399 photos
9 links
የተለያዩ የDISH እና TV ነክ ELECTRONICS COMPUTER እና CAMERA ነክ Accessorieዎችን የምትፈልጉ እንኳን ወደ POZZER ELECTRONICS
የTELEGRAM ቻናል በላም መጡ.
Download Telegram
በምንም LNB የማናገኘውን QUALITY የሚያመጡት POZZER እና POPULAR LNBዎች ወደ ገበያ ገብተዋል!

ባለ 4 ባለ 2 እና ባለ 1 LNB-

ለመግዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የELECTRONICS መሸጫ ሱቅ ማግኘት ይችላሉ! በብዛት ለምትገዙ ደሞ
👍2
HIKVISSION 8 Channel - DVR

•ከ 1 እስከ 8 Camera ድረስ መቀበል የሚችል
•በ HDMI OUTPUT እስከ 4K Screen quality ድረስ ምስል ያወጣል!
•በስልክ ፣ በTablet እና በ PC LIVE VIEW ከየትም ሆነን ማየት እንችላለን!
HIKVISSION TURBO HD CAMERA
⚡️SH44T ከ23 - 65 Inch የሚሰቅል Original ከፍ ዝቅ ያለው መስቀያ ⚡️

- TVውን 20 Degree ወደላይ እና ወደታች ከፍ ዝቅ ያረጋል።
- እስከ 55 Inch ድረስ ዘና አርጎ የሚሰቅል።
- ለየትኛውም ዓይነት Brand TV መሆን ይችላል።

- ለሆቴል ፣ ለገስት ሀውስ ፣ ለግል ቤት በጣም ጠንካራ የTV መስቀያ
NEW ARRIVAL | Network Cameras
MI C200 - 1080
MI C300 - 2K


•በቅድሚያ እራሱ Cameraw ላይ እስከ 256GB Memmory በማድረግ እላዩ ላይ Record አድርጎ Save ያረጋል ሲሞላም እየሰረዘ አዳዲሱን ቀን Save ያረጋል። እስከ 30 ቀን ያስጠቅማል።
•Application በመጠቀም ዓለማችን ላይ ከየትኛውም ስፍራ በመሆን Videoውን ማየት ፣ Cameraውን 360 Degree ማዟዟር ፣ ድምፅ መስማት እንዲሁም Cameraው አጠገብ ያሉ ሰዎችን ማነጋገር ይችላሉ።
•የፈለጉትን ሰዓት መርጠው በዛ ሰዓት ላይ የሰው እና የንብረት እንቅስቃሴ ሲኖር መልክት እንዲደርስዎ ማድረግ ይችላሉ።
- በቀን እና በሰዓት ከፋፍሎ Memmory ላይ ስለሚያስቀምጥ የፈለግነውን መርጠን ማየት እንችላለን።
- Memmory ላይ ያለውን በስልካችን ማየት እና Download ማድረግ እንችላለን።
ባለ 2 LENS - በ SIM CARD የሚሰራው CAMERA አስገብተናል!

• 2 LENS ስለሆነ በ1 ጊዜ 2ት የተለያየ Angle ወይም Frame መቅረፅ ይችላሉ!
•Memmory በማስገባት ቀጥታ ራሱ ላይ Record እንዲያደርግ ማድረግ ይችላሉ!
•ከየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ ማየት እና 360 Degree እየተዘዋወረ መቅረፅ እና ማየት ይችላሉ!
• DATA ያለው Simcard በማስገባት ያለ WIFI መጠቀም ይችላሉ!
1
ቢጫ ካርቶን GAMING PROJECTOR ገብቷል!

በጥራቱ እና በዕቃነቱ ከሌላው Gaming projector የተሻለ ነው!

•እስከ 150” Inch ድረስ መስፋት እና መጥበብ ይችላል!
•2 Joystick 🕹️ አብሮት ይመጣል!
•ከሪሲቨር ጋር መገናኘት ይችላል! በዚህም DSTV ወይም ነፃ የኳስ ቻናል መስራት ይችለል!
•Android ስለሆነ የምንፈልገውን App በFlash አድረገን ወይም ከPlaystore ላይ የምንፈልገውን App ይቀበላል!
EPSON CO-W01 | Projector

New packed projector -
•3,000 Lumen power color light output
•LAMP TIME - በNormal code - 6,000 Hour
Eco (POWER SAVING ) mode - 12,000 Hour
•Screen size - ከ 25”Inch - 378” Inch ድረስ መስፋት ወይም መጥበብ የሚችል!
•HDMI እና USB ይቀበላል
EZVIZ TY2 CAMERA - በድጋሚ ወደ ገበያ ገብቷል!