Peace & Green Initiative for Africa Photo Gallery
112 subscribers
19.8K photos
584 videos
31 files
2.91K links
Peace & green initiative for africa photo Gallery
ዋናው መተንፈስ ነው😳
1. Amazon In Africa!!
2. Greening and Foresting Ethiopia!!
3. Clean and Green Addis!!
4. ሱስና ፊስታል ነፃ ሀገር ለመጭው ትውልድ እንበል!!
Download Telegram
Forwarded from Gashe Tamiru
ሰው ከሰውም ሰው አለመሆን ፣ እውቀትና አቅምን አለማካፈል ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን አለመኖርና ዕዳችንን አለመክፈል ምድራዊም ሰማያዊም ሀጢያት ነው!!
ይህን የንብ እውቀትና ጥቅም ለሌሎች አጋሩ!!

ተመሥገን ይኼን ማን አየው?!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst

👉 ከሰበርም ሰበር መልካምነትና በጎፈቃደኝነት ህብረትና ጥምረት ዜና!!
ተጋበዙልን ፣ እወቁልን!!
መስተካከል ያለበትንም አርሙኝ!!
አብሮነት ፣ መተማመን ፣ መከባበር ፣ መደማመጥ ፣ መመካከር ፣ መማማርና መተጋገዝ እዚህ ያደርሳል!!
እንደጌታ እየሱስ ክርስቶስ ትምሕርትም ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ለበጎ ነገር ስንቆም ፈጣሪ መሀላችን ይኖራል!!

ዕቁብ ለወገንና ለትውልድ በጋራ ማሕበራዊ CSR ግዴታችንን ለመወጣትና ዕዳችንን ለመክፈል ፣
ለበጎፈቃደኝነትና ለአካባቢ ጥበቃ እንዲሁም ሌሎችን እራሳቸውን ለመቻል የሚጥሩ እንደጉልት እናቶች ለማበረታታት ዕቁባቸውን ለመሸለም የተቀናጀና የተጣመረ እኛው ለእኛው በእኛው ከእኛው ሰው ከሰውም ሰው መሆንና እንደአንድ ኢትዮጵያውያንና ጥቁር አፍሪቃውያን ዕንቁዎች ቤተሰብ መረዳዳትና መተጋገዝ ሥራችን መመዝገቢያ/መዋጮ!!
በጎ ፈቃደኛ ጋሽ ታደሰ ነፃ የፈትልና የቀርክሀ ሞያ ሥልጠና!!
በጎ ፈቃደኛ ፈዲላ ሐምዛ ነፃ የዕደ ጥበብ ሞያ ሥልጠና!!
በጎ ፈቃደኛ ሱሌማን የንብ ቀፎና ምርት ሞያ ነፃ ሥልጠና!!
አቢሲንያ የሥነ-ጥበብ ማዕከል 50 ለሚሆኑ ወጣቶች ነፃ የኪነ ጥበብ ሥልጠና!!
አምባሳደር የአካባቢ ጥበቃ በጎ ፈቃደኛ እሌኒ ነፃ የከተማና የባልኮኒ የከተማ ግብርና ሥልጠና!!
በጎ ፈቃደኛ ኤልያስ የመሥጠት ሚስጥር ነፃ ሥልጠናና 1000 ብር መመዝገቢያ/ሥጦታ!!
በጎ ፈቃደኛና ገንዘብ ያዥ ብርሐኑ የኑና ኢትዮጵያና ዘርጋው ቴክኖሎጂስ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ 5000 ብር መመዝገቢያ/ሥጦታ!!
በጎ ፈቃደኛና ገንዘብ ያዥ ዶር ጌታ የአባይ መካከለኛ ክሊኒክ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ መመዝገቢያ/ሥጦታ 3000.00 ብር!!
በጎ ፈቃደኛ እድለኛው ዮናታን የGood Luck Rehab መሥራችና ሥራ አስኪያጅ መመዝገቢያ/ሥጦታ 650 ብር!!
በጎ ፈቃደኛ አዲስ አለማየሁ መመዝገቢያ/ሥጦታ 500 ብር!!
በጎ ፈቃደኛ ዶር ሚካኤል የELDINA Clinic ቁ.1 እና ቁ.2 መሥራችና ሥራ አስኪያጅ መመዝገቢያ/ሥጦታ 3000 ብር!!
በጎ ፈቃደኛ ጋሽ ታምሩ የዋናው መተንፈስ ነው!! #EnvironmentFirst መሥረችና አሰባባቢ መመዝገቢያ/ሥጦታ 10,000 ብር
ሌሎቻችሁ የዋናው መተንፈስ ነው ቤተሰባችንስ ቀጥሉ!!

Our Registration/Gifts Account Info Ethiopia!!
Berhanu Zergaw and/or Dr Geta Baye
CBE@
.................................
Registration/Donation!!

እያንዳችን ሌሎችን በገንዘብ ፣ በእውቀት ፣ ሞያን በማካፈልና በቁሳውስ አባል እንዲሆኑ ልባሞችንና በጎ ፈቃደኞችንን እንመዝግብ!!
በቅረቡም ኮሚቴው ተሰብስቦ የበለጠ መዋጮ/ሥጦታና በሀገር ቤትና በውጭ የምናሰባስበውን የገንዘብ ፣ የእውቀት ፣ የሞያና የቁሳቁስ አክሲዮን
ለማን እንደምንሰጥ ፣ ማቋቋም እንደምንችልና ጠቅላላ ይዘቱን እናሳውቃለን!!

ከልዑል ፈጣሪ ቀጥሎ የዋናው መተንፈስ ነው ድንበር ፣ ወሰን ፣
ክልል ፣ ዘር ፣ ብሔር ወይም ልዩ ጥቅምና ፖለቲካ የለሽ በጎ ፈቃደኞች ቤተሰቤ ፣ የአአ የግል ጤና ባለሞያዎች አሰሪዎች ማሕበር አባላት ዶር ሚካኤልና ዶር ጌታ ፣ የኑና ኢትዮጵያና www.Zergaw.com ቴክኖሎጂስ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ከዶር ጌታ ጋር ገንዘብ ያዣችን በጎ ፈቃደኛ ብርሐኑ ዘርጋው ፣ ትናንት የተገኛችሁ የቀድሞ የሩስያ ተማሪዎች ቦርድ አባላት ፣ ከኦሮሚያ ብሔር የለሽ አረጋውያን ማሕበር ተጠሪዎች ፣ ታላቁ ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ታዋቂና ተሸላሚ ጋሻው ፣ መሐሪ አምላክ ከሀ-ፐ IT Solution ፣ ራኒ ከStela Events ፣ ወሮ ሙሉ ከቅዱስ ሚካኤል ሰላም CMC AlTad ጉልት ፣ መንገደኛውና ህዝባዊ(“Citizen Journalism”) መቶ አለቃ አብነት ፣ እድለኛው ዮናታን ከGood Luck ሱስ ማገገሚያ ፣ ኡስታዝ ኑር መሐመድ ከኑር ለሰውና ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
More Volunteerism Info@ https://t.me/+duz1Vcw8DJsyNTlk
ወይም www.BreathingFirst.info
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru