Peace & Green Initiative for Africa Photo Gallery
112 subscribers
19.8K photos
584 videos
31 files
2.91K links
Peace & green initiative for africa photo Gallery
ዋናው መተንፈስ ነው😳
1. Amazon In Africa!!
2. Greening and Foresting Ethiopia!!
3. Clean and Green Addis!!
4. ሱስና ፊስታል ነፃ ሀገር ለመጭው ትውልድ እንበል!!
Download Telegram
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
👉 እኔ በቃኝ ፣ እኔስ ምን አገባኝ ያልኩት የመጨረሻ መልዕክቴ
ምዕራፍ ፪!!
ሐምሌ ፴ ቀን ፼፩፰ ዓ. ም!!

ተመሥገን!
ተመሥገን!!
ተመሥገን!!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ተገደን ወይም ወደን ከተቀረቀርንበት የዘርና የብሔር ፖለቲካ(“ጥንብነት”) ፣ እራስ ወዳድነትና እኔና የኔ መንገድ ብቻ ማለት የአዕምሮ በሽታ ተፈውሰንና ድነን ሰው ከሰውም ሰው ሆነናልና ያንዳችን ረሀብና መገፋት ፣ ጭንቀትና ግራ መጋባት እንዲሁም ደስታና ሥኬት የሁላችንም ሆኗል-UBUNTU የአፍሪቃውያን ጥ.በ.ብ*!!

ሊቅ ሆንን እንደኔ ደቂቅ ፣ ምሑር ሆን ሚሊዬነርና ቢሊየነር ጥቁር እስከሆን ድረስ ማን ሆንን ምንና የት ሀገር ኖርን ይህ ጥቁር ህዝብን እኛ አፍሪቃውያንን የሚንቅና የሚፀየፍ ፣ ሊጨርሰን ፣ ሊያጫርሰንና ሊያባላን የተነሳ አውሬውና ጅኒው የ666 ፣ የተመሳሳይ ጋብቻና የAI የበላይነት ስብስብ ደሀ ፣ ሴት ፣ እምነት ፣ ሀገር በቀል እውቀት ፣ ያልተዳቀለና ያልተመረዘ ዘርና ባልትና ጠል ፣ ፀረ እውነተኛ ዴሞክራሲና እውነተኛ መሕበራዊነት ሶሊዝም ጠል “The Animal Farm” ስብስብ ፣
ፈሪሐ-ወርቅና ፈሪሐ-ማዕድን አምላኪ IMFን ፣ The Bankንም ፣ UNንም ፣ EUንም ፣ NATOንም ፣ Nukuንም ፣ መድሐኒቱንም ፣ ማዳበሪያውኑንም ፣ CNNንንም ፣ BBCንም እና ሌላውን ይዘዋል ሊያጠፉን ፣ ሊጨርሱንና ሊያጫርሱን ተነስተዋል እኛስ ለነሱ ሲሳይና ትርፍ ብለን ምን እያደረግንና እየተደራረግንላቸው ነው?!
አሁን ችግሩ እነሱ ሳይሆኑ እኛው ነን!!

የሰውና የጥ.በ.ብ* መገኛ ነንና እኛ አሁን የቀረን ሰው ከሰውም ሰው መሆናችን ፣ በነሱ የዘርና የብሔር (“ጥንብነት”) ፖለቲካና የአክራሪ የሀይማኖት ጥቅም ቱቦ ውስጥ እነደመንጋ አለመግባታችንና ተላላኪ አለመሆናችን ፣ ግራ ገብቶን ግራ አለማጋባታችን ፣ ሰውን በማንነቱና በማንነቷ ማክበራችንና መረዳታችን ፣ ለመርዳትና ለማገዝ መጣራችን አሁንም የየራሳችንን ሀሳብ ማሰብና መምረጥና ማድረግ መቻላችን ፣ መተማመናችን ፣
መከባበራችን ፣ በዓለም የቀረን ከታሪክ ሊጠፋ የማይችል አንድ የምንከበርበት የጥቁር ህዝብ ፊደላችንና የቀን አቆጣጠራችንን መጠበቃችን ፣ ቋንቋዎቻችን ፣ የሚያሰጋቸውና የሚያስፈራቸው ብዛህነታችንና በልዩነታችን ውስጥ አንድ መሆናችን ፣ አንዳችን ለሁላችንና ሁላችን ለአንዳችን የአፍሪቃውያን UBUNTU ጥ.በ.ብዓችን* ፣ የዓደዋ ጀግኖቻችን በልዩነታችን ውስጥ አንድነታችን ፣ ሕብረታችንና የPanafricanisም ዓለም አቀፍ እንቅስቃሴአችንና ካለልዩነት የድንበር ፣ የወሰን ፣ የክልል ፣ የኬላና የልዩ ጥቅም የለሽ ወይም የየትኛውም እምነትና ፖለቲካ የለሽ በጎ ፈቃደኝነታችን ፣ ሰዋዊ ፣ ሰብዓዊ ፣ ጥ.በ.ብዓዊ* ፣ ተፈጥሯዊና መንፈሳዊ የትኛውም ምድራዊ ኃይል ሊያስቆመው ወይም ሊገታው የማችል የያንዳንዳችን ልዕልናችን ነው!!

ዘመኑ ማትረፊያ ሳይሆን መትረፊያ ነውና ሰሚና አዳማጭ ካለ ኑ አፍሪቃውያን በተለይም በሁሉም በፖለቲካ ፣ ሀይማኖትና ጥቅም ጎራ የተሰለፋችሁ ኢትዮጵያውያን ፣ ኤርትራውያን ፣ ራስ ተፈሪያውያን ፣ ካረቢያውያንና ሌሎች በመላው ዓለም ያላችሁ አንድ ሆናችሁ የተከፋፈላችሁና የተለያያችሁ አፍሪቃውያን በተለይም የዓደዋ ፣ የUBUNTU እና የPanafricanisም ድምፆች ኑ እስቲ በያለንበት እንሰባሰብ ዓይን ለዓይን እንተያይ ፣ እንተማመን ፣ እንከባበር ፣ እንደማመጥ ፣ እንመካከር ፣ የሀሳብ ፣ የእውቀት ፣ የሞያና የአቅም አክሲዮን እናዋጣ ፣ እኛን ለፈጣሪ ትተን ለትውልድና ለእናት ምድራችን ፣ ለህልውናችንና እንዲህ በተናቅንበት ዓለም ለክብራችንና ለታሪካችን ስንል እንነሳ!!

👉 ተደጋጋሚ የማሳሰቢያና የመጨረሻ የማስጠንቀቂያ ደወል መልዕክቴ!!
በአፍሪቃም ይሁን በካረቢያንና በመላው ዓለም የምንኖር ጥቁር አፍሪቃውያን ትውልድ ቁጥር ለመቀነስ ቢቻልም ለማጥፋት ፣ በምግቡም(GMO) “ምርጥ ዘር” ፣ ጦርነት ፣ መድሐኒትና የኢኮኖሚ ጫና(IMF እና The Bank) እንዲሁም እርስ በራሳችን እንዳንግባባ ፣ እንድናናቅ ፣ በሁሉም ነገር እንድንከፋፈል ፣ እንድንጫረስ ፣ እንዳንተማመን ፣ እንዳንደማመጥ ፣ እንዳንመካከርና እንዳንማማር ፣ እንዳንረዳዳና እንዳንተጋገዝ እኛ ተርፈን ትውልዱንና እናት ምድራችንን እንዳናተርፍ በዓደባባይ እየተነገረን ፣ እየተሰደብንና እየተናቅን ቢሆንም አብዛኛው በተለይ ኢሊቱ ፣ በሀብቱና በሀብቷ የሚተርፉ መስሏቸው አያገባኝም ፣ አይመለከተኝም ወይም አይደርስብኝም ብለው
ዝምምምምም…ታን መርጠዋል!!

ገዳዮቻችንና አጥፊዎቻችን ተደረጅተውና ተናበው ሥራቸውን እየሰሩ ነው?!
እኛስ?!
ዝምምምምምምምም.....!?!

እኔም ባለፈው እንደነገርኳችሁ በቃኝ ከእንግዲህ እኔስ ምን አገባኝ ብዬ ዝምምምምም...ታዬን መረጬ ባለዕዳ ነኝና ማወቅ ያለባችሁን ብቻ በተለይም የበጎ ፈቃድ ሥራችንን በተመለከተ ብቻ ነገ ስለስብሰባችን አሳውቃችኋለሁ!!

መልዕክትህን ለምን ታቆማለህ ብላችሁ የደወላችሁኝና መልዕክት የላካችሁልኝን በርካታ ወገኖቼ በጣም አመሰግናችኋለሁ!!
ከእንግዲህ የበጎ ፈቃድ ሥራችንን በተመለከተ ካልሆነ በስተቀር መልዕክት ስለማይኖረኝ ከአሜሪካን ሀገር ጀምሮ ያስተላለፍኳቸውን መልዕክቶቼንና መረጃዎችን በተመለከተ ሙሉውን በዋናው መተንፈስ ነው በቴሌግራም ገፃችን
ተከታተሉ!!

የሚኖረንንም የበጎ ፈቃደኝነትና ያቋቋምነውን ዕድር ለወገንና ለበጎ ፈቃደኝነት በተመለከተ አሳውቃችኋለሁ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ እያልኩ ይህንን ለመጨረሻ ጊዜ ላጋራችሁ!!

የህ በቻናላችን የምትመለከቱትን በበጎ ፈቃደኛ አባላችን በጥበበኛው ሰዓሊ መኮንን አንተነህ የዕጅ ሥዕል በቅርቡ ወደዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst ህብረትና ጥምረት ለተቀላቀሉትና ቤተሰባችን ለሆኑት የቀድሞ የሩስያ ተማሪዎች ማሕበር የቦርድ አመራሮች እናበረክታለን!!
ይህም ዋናው አላማው የህዝብ ለህዝብ ኮሚኒቲ ዲፕሎማሲ በተለይም የጋራ የበጎ ፈቃድ ሥራችንን ከሌሎቹ ምእራባውያን ጋር እንደምንጥረው በሶቬት ህዝብና በአፍሪቃ ደረጃ ከፍ ለማድረግና በተለይም ሩስያ አሁን በየት/ቤቷ
የአማርኛንና የስዋሒሊ ቋንቋዎችን ማስተማሯን በመላው አፍሪቃውያንና ካረቢያን ኮሚኒቲ ስም ለማመሥገን ነው!!

*ጥ-ጥሩ ፣ ትሁት ፣ ቀና ፣ ዕሩህሩህ ፣ ለጋስ ፣ ሰጭ ፣ አካፋይ ፣ ረጂ ፣ አቃፊ የፍቅር ፣ የዕምነት ፣ የተስፋና የተግባር ሰው ከሰውም ሰው የሆነ ሰው!!
በ-በጎ ፣ መልካም ፣ አገልጋይና ዕዳ ከፋይ ሰው ከሰውም ሰው!!
ብ-ብልህ ፣ የሀሳብ ፣ የልብ ፣ የአንደበትና የተግባር ብልፅግናና ልዕልና ሰው!!

👉 ዋ ያች አደዋ!!
@ https://youtu.be/hGBv94fDzdI
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል በዚህ አይነት የማውቃትን በማካፈል ይህንን ታሪካዊና መፍትሔአዊ ቃለ-መጠይቅ እንድታደምጡ በየጊዜው እጎተጉታለሁ!!
እኔ እንደማናችሁም እሞታለሁና በዚህም ሀውልቴና አሻራዬ እታወሳለሁ!!
እናንተስ?!?
Forwarded from Gashe Tamiru
ሰው ከሰውም ሰው አለመሆን ፣ እውቀትና አቅምን አለማካፈል ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን አለመኖርና ዕዳችንን አለመክፈል ምድራዊም ሰማያዊም ሀጢያት ነው!!
ይህን የንብ እውቀትና ጥቅም ለሌሎች አጋሩ!!

ተመሥገን ይኼን ማን አየው?!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst

👉 ከሰበርም ሰበር መልካምነትና በጎፈቃደኝነት ህብረትና ጥምረት ዜና!!
ተጋበዙልን ፣ እወቁልን!!
መስተካከል ያለበትንም አርሙኝ!!
አብሮነት ፣ መተማመን ፣ መከባበር ፣ መደማመጥ ፣ መመካከር ፣ መማማርና መተጋገዝ እዚህ ያደርሳል!!
እንደጌታ እየሱስ ክርስቶስ ትምሕርትም ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ለበጎ ነገር ስንቆም ፈጣሪ መሀላችን ይኖራል!!

ዕቁብ ለወገንና ለትውልድ በጋራ ማሕበራዊ CSR ግዴታችንን ለመወጣትና ዕዳችንን ለመክፈል ፣
ለበጎፈቃደኝነትና ለአካባቢ ጥበቃ እንዲሁም ሌሎችን እራሳቸውን ለመቻል የሚጥሩ እንደጉልት እናቶች ለማበረታታት ዕቁባቸውን ለመሸለም የተቀናጀና የተጣመረ እኛው ለእኛው በእኛው ከእኛው ሰው ከሰውም ሰው መሆንና እንደአንድ ኢትዮጵያውያንና ጥቁር አፍሪቃውያን ዕንቁዎች ቤተሰብ መረዳዳትና መተጋገዝ ሥራችን መመዝገቢያ/መዋጮ!!
በጎ ፈቃደኛ ጋሽ ታደሰ ነፃ የፈትልና የቀርክሀ ሞያ ሥልጠና!!
በጎ ፈቃደኛ ፈዲላ ሐምዛ ነፃ የዕደ ጥበብ ሞያ ሥልጠና!!
በጎ ፈቃደኛ ሱሌማን የንብ ቀፎና ምርት ሞያ ነፃ ሥልጠና!!
አቢሲንያ የሥነ-ጥበብ ማዕከል 50 ለሚሆኑ ወጣቶች ነፃ የኪነ ጥበብ ሥልጠና!!
አምባሳደር የአካባቢ ጥበቃ በጎ ፈቃደኛ እሌኒ ነፃ የከተማና የባልኮኒ የከተማ ግብርና ሥልጠና!!
በጎ ፈቃደኛ ኤልያስ የመሥጠት ሚስጥር ነፃ ሥልጠናና 1000 ብር መመዝገቢያ/ሥጦታ!!
በጎ ፈቃደኛና ገንዘብ ያዥ ብርሐኑ የኑና ኢትዮጵያና ዘርጋው ቴክኖሎጂስ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ 5000 ብር መመዝገቢያ/ሥጦታ!!
በጎ ፈቃደኛና ገንዘብ ያዥ ዶር ጌታ የአባይ መካከለኛ ክሊኒክ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ መመዝገቢያ/ሥጦታ 3000.00 ብር!!
በጎ ፈቃደኛ እድለኛው ዮናታን የGood Luck Rehab መሥራችና ሥራ አስኪያጅ መመዝገቢያ/ሥጦታ 650 ብር!!
በጎ ፈቃደኛ አዲስ አለማየሁ መመዝገቢያ/ሥጦታ 500 ብር!!
በጎ ፈቃደኛ ዶር ሚካኤል የELDINA Clinic ቁ.1 እና ቁ.2 መሥራችና ሥራ አስኪያጅ መመዝገቢያ/ሥጦታ 3000 ብር!!
በጎ ፈቃደኛ ጋሽ ታምሩ የዋናው መተንፈስ ነው!! #EnvironmentFirst መሥረችና አሰባባቢ መመዝገቢያ/ሥጦታ 10,000 ብር
ሌሎቻችሁ የዋናው መተንፈስ ነው ቤተሰባችንስ ቀጥሉ!!

Our Registration/Gifts Account Info Ethiopia!!
Berhanu Zergaw and/or Dr Geta Baye
CBE@
.................................
Registration/Donation!!

እያንዳችን ሌሎችን በገንዘብ ፣ በእውቀት ፣ ሞያን በማካፈልና በቁሳውስ አባል እንዲሆኑ ልባሞችንና በጎ ፈቃደኞችንን እንመዝግብ!!
በቅረቡም ኮሚቴው ተሰብስቦ የበለጠ መዋጮ/ሥጦታና በሀገር ቤትና በውጭ የምናሰባስበውን የገንዘብ ፣ የእውቀት ፣ የሞያና የቁሳቁስ አክሲዮን
ለማን እንደምንሰጥ ፣ ማቋቋም እንደምንችልና ጠቅላላ ይዘቱን እናሳውቃለን!!

ከልዑል ፈጣሪ ቀጥሎ የዋናው መተንፈስ ነው ድንበር ፣ ወሰን ፣
ክልል ፣ ዘር ፣ ብሔር ወይም ልዩ ጥቅምና ፖለቲካ የለሽ በጎ ፈቃደኞች ቤተሰቤ ፣ የአአ የግል ጤና ባለሞያዎች አሰሪዎች ማሕበር አባላት ዶር ሚካኤልና ዶር ጌታ ፣ የኑና ኢትዮጵያና www.Zergaw.com ቴክኖሎጂስ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ከዶር ጌታ ጋር ገንዘብ ያዣችን በጎ ፈቃደኛ ብርሐኑ ዘርጋው ፣ ትናንት የተገኛችሁ የቀድሞ የሩስያ ተማሪዎች ቦርድ አባላት ፣ ከኦሮሚያ ብሔር የለሽ አረጋውያን ማሕበር ተጠሪዎች ፣ ታላቁ ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ታዋቂና ተሸላሚ ጋሻው ፣ መሐሪ አምላክ ከሀ-ፐ IT Solution ፣ ራኒ ከStela Events ፣ ወሮ ሙሉ ከቅዱስ ሚካኤል ሰላም CMC AlTad ጉልት ፣ መንገደኛውና ህዝባዊ(“Citizen Journalism”) መቶ አለቃ አብነት ፣ እድለኛው ዮናታን ከGood Luck ሱስ ማገገሚያ ፣ ኡስታዝ ኑር መሐመድ ከኑር ለሰውና ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
More Volunteerism Info@ https://t.me/+duz1Vcw8DJsyNTlk
ወይም www.BreathingFirst.info
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru