How many people is studying
Anonymous Poll
7%
I've been studying since School is closed
37%
I've been studying some times
56%
I don't even now we're my school bag is hh
Optimistic Batch
How many people is studying
Everyone vote ☝️☝️☝️
Forwarded from Deleted Account
Daggy-Naz⚡️:
Hoya hoye ho
Hoya hoye ho
Yegnama shife yegedelebet
Sifraw gorgudo wiha molabet
Enkuwan sewna wef ayzorbet
Hoya hoye
Hoya hoye ho
Hoya hoye ho
Yegnama shife yegedelebet
Sifraw gorgudo wiha molabet
Enkuwan sewna wef ayzorbet
Hoya hoye
Forwarded from Deleted Account
ሆያ ሆዬ
ሆ
ሆያ ሆዬ
ሆ
እዛ ማዶ
ሆ
አንድ ግንብ
ሆ
እዚ ማዶ
ሆ
አንድ ግንብ
ሆ
እኔን የገረመኝ
የናንተ 👆ከነ ዜማው ማንበባቹ
ሆ
ሆያ ሆዬ
ሆ
እዛ ማዶ
ሆ
አንድ ግንብ
ሆ
እዚ ማዶ
ሆ
አንድ ግንብ
ሆ
እኔን የገረመኝ
የናንተ 👆ከነ ዜማው ማንበባቹ
Zoom lay mata ykewet megbat mifelg zoom app bemawred ykelakelen
Mata 1 seat lay engenagn endetlantu be zoom hulachhum charge full adrgu slkachhun
FDRE Defense Force.pdf
599.5 KB
የመከላከያ ሚኒስቴር ቀጥሎ በተመለከቱት ልዩ ልዩ ሙያዎች የሠራዊት አባላትን መመልመል ይፈልጋል !
- መደበኛ ሰራዊት
- ሎጂስቲክስ ሞያዎች
- ፋይናንስ ዘርፍ
- በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ስር ላሉ ሞያዎች
- ኮማንዶ
ማስታወቂያውን በማንበብ እሰከ ነሀሴ 30 ቀን 2012 ድረስ ብቻ በየአቅራቢያችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- መደበኛ ሰራዊት
- ሎጂስቲክስ ሞያዎች
- ፋይናንስ ዘርፍ
- በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ስር ላሉ ሞያዎች
- ኮማንዶ
ማስታወቂያውን በማንበብ እሰከ ነሀሴ 30 ቀን 2012 ድረስ ብቻ በየአቅራቢያችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Optimistic Batch
FDRE Defense Force.pdf
ትምህርቱ አልሆነልንም ባይሆን ይሄን እንሞክር ☝️☝️☝️ hhhhhh
Forwarded from M€h@r¡
በጣም ስትናፍቁኝ እቺን ቸከቸኩኝ
ሜላት_ ከማነው የወረሽዉ ይህን ለፍልላፊነት
ውሮ_ ስላንቺማ አያልቅም ተፅፎ ተነግሮ
ረድኤት_ የወሬያችን መሪ የረብሻዋ እመቤት ሳላደንቅ አላልፍም የቅርፅሽን ውበት
ሞስ_ መቼነው ምትመጣው ሳታረፍድ class
ሊዱ_ ሁሌ ትይናለሽ ዛሬ coca አማረኝ አረ በናታቹ ገንዘብ አበድሩኝ
ፌኔት_ መቼነው ሚያበቃው ያንቺ ዐይናፋርነት
ያቡ_ ኬት ነው ያገኘሽው ይኽንን ድፍረት present ለማቅረብ አቤት ያለሽ ፍጥነት
ቡቺ_ ታኮርፊያለሽ እንጂ ምሳሽን ስንበላው ከልባችን ነበር ስትዘፍኚ ምንስቀው
ቡራ_ የኛ ምስኪን አረ አውራልን እንጂ ከጎርፉ ተረፍክ ወይ እንደምናት ወንጂ
ሰሊ_ ትንሽ አደግ ቢል የፀጉርሽ ርዝመት ሳይበልጠው አይቀርም የያቆብን ቁመት
መሀሪ_ መስለህ ዝምተኛ class አሸባሪ
ጆን&ሚኪ_ ሴንጆ አላየሁም ተማሪ የናንተ ዐይነት ምን ይሆን ምክንያቱ በሣምንት ሥስቴ class ምትቀሩበት.........
ጤናቹን ጠብቁ እስከምንገናኝ
በጣም ናፍቃቹኛል ፈጣሪ ያቆይልኝ፡፡